✍ እንግዲህ ነገሩ እዚ ላይ ነው እሚጀምረው። እዚጋር ነው እንግዲህ ድሮም ቢሆን የእየሱስ ከአባቱ ከአብ ጋር ያለው የልጅና የአባትነት ሕብረት በሚገለጥበት ዘላለማዊ ፍፁም #መታዘዝ(በፈቃዱ) ያልገባቸው መሐመዳውያን😲 ግራ መጋባት የሚጀምሩት። እየሱስ ፈቃዱን በፍፁም መታዘዝ(#perfectobedience) የሚናገረውን የሚያደርገውንም ሁሉን ፈቃዱን #በራሱ ለአብ በማስገዛት የአብን እውቀትና ፈቃድ ይፈፅም ዘንድ ያለው። ይህ ነው እንግዲ የመጀመሪያው የሁለቱ ሕብረት። ይህ ማለት ግን ከአብ የመጣው እውቀት ልክ መልዐኩ ከእየሱስ ተቀብሎ ለሐዋርያው ዮሐንስ እንደሚገልጥ በሶስተኛ ሰውና እራሱን #እኔ እያለ ሳይጠራ እንደሚያቀብል ተራ የመልእክት ተዋረድ አካል ነው ማለት አይደለም‼️ይህም መፅሐፉን መጀመርያና መጨረሻ #ብቻ ሳይሆን #ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ላነበበ እየሱስ ራሱን ብቻና ብቻ የሚወክልን ንግግር ሲያደርግ ትዕይንት ሲከውን እንመለከታለን። ስለዚህም የአብን ፈቃድና እውቀት ሲፈፅምና ሲናገር በተመሳሳይ መልኩ አብ የልጁን ማንነት ልጁ በአባቱ ግልጠት እራሱ የሚያቀውን ይናገር ዘንድ ሰቶታል ማለት ነው።🔑 ይህንንም በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14፥21-24 ማበብ ጠቃሚ ነው። እየሱስ "የላከኝ የአብ ቃል ነው" እያለ፤ እዛው "ቃሌን" ብሎ ሲጀምር፤ የሚገልጠው የተሰጠውን የላከውን እንደሆነ እያወሳ #ራሴን እገልጥለታለሁ ሲል እናያለን። ይህ ማለት አብና ወልድ አንድ አካል ናቸው ማለት ሳይሆን #በምንነት #ሁለቱ #ከአንድ እንደሚቀዱ ያስተውላል።ይህንን ጠልቀን በየጥቅሱ እንተነትናለን።
እንደው ለመጠየቅ ያህል መሐመዳውያን ቁጥር አንድን ሲያነቡ "ለባሪያዎቹ...በመልአኩ ልኮ" የሚሉት ቃላት የሚያሳዩት #ባለቤት ማነው?
መቼም መልአክን የሚልክ ባርያም እንሆንለት ዘንድ የተገባው ማን እንደሆን ግልፅ ነው።🤔😁😁😁
✍ቁጥር ሁለትን በመዝለል መሮጥ🏃♂ የሁሌም ልማዳቸው ነው። ግና ሁለትን ቢያዮአት ኖሮ መፅሐፉ ስለምን እንደሚያወራ ይገባቸው ነበር።💡 በቁጥር ሁለት ላይ ለእግዚአብሄር ቃል፣ ለእየሱስም ምስክርነትና ላየው ሁሉ ነገር እንደተፃፈ በእርግጥ ያስረዳል❗️ ይህ ማለት ይህ መፅሐፍ ሦስት ነገሮችን ይዞል ማለት ነው 1⃣ የእግዚአብሄርን ቃል፣ 2⃣የእየሱስን ምስክርነትና 3⃣መልአኩ ያሳየውን። ስለዚህ እየሱስ ተራ መልዕክት አስተላላፊ ቢሆን ኖሮ እንዴት የራሱን ምስክርነት ያወራል?🤔 ግን ነገሩ እንደዛ ስላልሆነ አብን በማክበሩ አብ ደግሞ እርሱ በፊት በነበረ ክብሩ ያከብረው ዘንድ ይሁን ያለውን #የራሱን ምስክርነት ሲያቀርብ እናያለን። ለዚነው ተዋረዱ እነሱ እንዳሰቡት #አደለም ያልነው።
✍ቁጥር አራት የሚናገረው ስለሰላምታ ቢሆንም ግልፅ ያለ #የስላሴን አስተምሮ የሚያሳይ ለቀጣይም ቁጥሮች ማጣቀሻን #ፍንጭ የሚሰጥ ትልቅ ቁጥር ነው።
ሰላምታው ከአብ(ካለው ከነበረው ከሚመጣ)፣ ከሰባቱ መናፍስት(ከመንፈስ ቅዱስ፤ ይህን በ3፥1,4፥5,5፥6 ላይ መመልከት ይቻላል...ሰባት ብዛትን ሳይሆን ፍፅምናን የሚያሳይ ሲሆን ከነዚ ውጭ ያሉ ሰባት መልአክት ወዘተ የሚሉ ክፍሎች እስካልተፃፈ ድረስ ይህንን ሐረግ አይወክሉም)ና ከወልድ(ከእየሱስ) ነው የመጣው። #ፍንጩንም እንደሚከተለው አትታለሁ፦
ማነው የታመነ ምስክር? #እየሱስ
" ከሙታን በኩር? #እየሱስ....
" ኃጥያታችንን በደሙ ያጠበ? #እየሱስ
" ለአምላኩና ለአባቱ ካህናትያረገን? #እየሱስ
" ከደመና ጋር እሚመጣ? #እየሱስ
" የተወጋ የተወጋውም ውጉም ሲመጣ የሚታይ? #እየሱስ(ዮሐ19፥37) ...
ስለዚህ ይህንን ይዘን ታች ቁጥር 8 ላይ ስንደርስ ይኃው ሲገለፅ የነበረ ማንነት እኔ እንዲ ነኝ ብሎ ይናገራል፦ " ያለውና የሚመጣውም ሁሉን የሚገዛ ጌታ አምላክ #አልፋናዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።"
🤔እናም "ማነው ይህን የሚለው?" #እየሱስ "ስለማ?" ከላይ ጀምሮ የተጠቀሰው ማንነት እርሱ ብቻ ስለሆነ #ስለራሱ ነዋ እሚለው።
"እንዴት ተልኮ ነው እንጂ ስለ ራሱማ አደለም!" ታድያ እኔ ብሎ ስለ አብ ብቻ ከሆነ እሚያወራው ለምን በቁጥር 18 ላይ "ሞቼ ነበርሁ..." እያለ ያወራል ወገን❓መችና የትነው አብ የሞተው❓ እናስብ እንጂ‼️

✍ በዚ ክፍል ላይ አንድ አይነ ስውር ሰው ወደ ሙሐመድ ይቀርብና "ወደ አላህ ፀልየህ ፈውሰኝ::" ብሎ ሲለምነው እናያለን። ሙሐመድም #ራስህ ፀልይ ከማለት ይልቅ አንተ ከፈለግህ #አደርገዋለሁ ብቻ ታገስ ብሎ ሲመልስለት እናያለን። በመቀጠልም ሙሐመድ እንዲህ ብሎ ሰውዬው እንዲፀልይ ያዘዋል..." ኦ አላህ እኔ ወደ አንተ በነብይህ ሙሐመድ በምህረት ነብይ በኩል እመጣለሁ። በርግጥም ወደ ጌታዬ ቀረብሁ፤ #ባንተ(በነብዩ) በኩል ይህን ችግሬን በተመለከተ #መፍትሄን አገኝ ዘንድ። እናም አላህ የነብዮን ምልጃ ተቀበል።" ብለህ ፀልይ ሲለው እንመለከታለን።
በዚህ ፀሎት ውስጥ እየተለመነ ያለው አላህ ብቻ አይደለም መሐመድም እንጂ "#ባንተ በኩል ወደ ጌታዬ መፍትሄን አገኝ ዘንድ እመጣለሁ።" ማለቱ ሙሐመድም የፀሎቱ #ተደራሲ እንደሆነ የሚያሳይ ነው። በርግጥ ሰውዬው አላህን የሙሐመድን ምልጃ እንዲቀበል የጠየቀ ቢሆንም ግን ችግሩ ያለው በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ ሙሐመድ የፀሎቱ ተደራሲ አካል መሆኑ ነው። "በእርሱ በኩል" ብሎ እንጀመረ ቢቀጥል ኖሮ "#ምልጃ!" እንለው ይሆናል "#ባንተ_በኩል" ካለና #ከመነሾውም ሙሐመድን የፀሎትና ልመና #ተደራሲ አድርጎ መምጣቱ ሙሐመድም ይህንን ሳያርም ጨምሮ ማበረታታቱ ይህ ሐዲዝ ሙሐመድም የልመናው ድልድይ ብቻም ሳይሆን #ከፈፃሚውም_አካል_ተርታ እንደሚሰለፍ ያሳያል። ስለዚ ፀሎት ወደ ሙሐመድ እንደሚደረግ ሌላ ማስረጃ ነው ማለት ነው❕
👉 እንግዲህ አንድ አካል ልመናን ተቀበለ ወይም ፀሎት ወደ እርሱ ተፀለየ ማለት ተመለከ ማለት ነው ብዬ እሞግታለሁ። ይህንም ለአብነት ያህል 📚በሱናን ኢብን ማጃህ ቅፅ 5 ሐዲዝ ቁጥር 3828 ላይ "...በእርግጥም ልመና(ፀሎት) አምልኮት ነው።" ብለው የአላህ መልእክተኛ ተናገሩ" ተብሎ ተዘግቧል። ይህንንም በዚሁ መፅሐፍ ገፅ 95-96 ላይ ተብራርቶ እናገኘዋለን።
✍ እናም ሙሐመድ በአላህ አማኝ ሁሉ ክብርን #ይሰጠውና ሌት ቀን ያውጅለት ዘንድ ዘንድ ትእዛዝ ወጥቶለታል(48፥9)፤ አላህና መላእክቱ እራሱ #ሲሰግዱለት የአምልኮትም #መዐከል ሆኖ ሲቀርብ ይነበባል(33፥56)፤ የፀሎትም ተደራሽ በመሆን ከአምልኮት ሁሉ #የጠራውን_አምልኮት_ሲቀበል እንመለከታለን(3፥55፣ በጃሚ አት ተርሚዝ ቅፅ 6 ሐዲዝ ቁጥር 3578፣ በሱናን ኢብን ማጃህ ቅፅ 5 ሐዲዝ ቁጥር 3828 ወዘተ መሰረት)።
⏩ ስንቋጨው ይህና የመሳሰሉ ንባባትና ድርጊቶች ናቸው እንግዲ "ሰው ብቻ ነኝ" ያለውን 👳ሙሐመድን በዛው መፅሐፍ #አምላክ አድርገው የሚያቀርቡልን። በእስልምና ሙሐመድ ሰውም ብቻ ነኝ እያለ እየተመለከም ነው። #ሁለቱ_የመሐመድ_ማንነቶች❗ እስቲ ደግሞ በቀጣይ መፅሕፍቱና መዛግብቱ ጨምረው ሙሐመድ እንዲህም እንዲያም ነው የሚሉንን እግዚአብሄር ቢፈቅድና ብንኖር እናያለን።
.................//................
✝" እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።"
(የዮሐንስ ወንጌል 8:32) ✝
🙏አርነት በእውነት ይሆንላችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው!🙏🙏🙏