የጳጉሜን 2 መርሐ ግብር
👉 ከምሽቱ 12 ሰዓት መንፈሳዊነት በሚል ርዕስ የተደረገውን ውይይት ክፍል 3 ይቀርባል።
👉 ከምሽቱ 3 ሰዓት ላይ "በአረጀ አቁማዳ አዲስ የወይን ጠጅ የሚያኖር የለም።" በሚል ርዕስ ዓውደ ስብከት በወንድማችን ኢዮብ ክንፈ ይቀርባል።
👉 እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሌሊት 8 ሰዓት የባሕረ ሐሳብ ትምህርት በቪድዮ በወንድማችን ማርቆስ አለማየሁ ክፍል 2 ይቀርባል።

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼 እንኳን ለዘመነ ሉቃስ
🌼🌼 ለ2011 ዓ.ም
🌼🌼 ለ7511 ዓ.ዓ በሰላም
🌼🌼 አደረሳችሁ!!!
🌼🌼
🌼🌼 የመስከረም 1 መርኃ
🌼🌼 ግብሮቻችን
🌼🌼
🌼🌼 👉 ከቀኑ 6:00
🌼🌼 "መንፈሳዊነት" ክፍል 3
🌼🌼 ውይይት
🌼🌼
🌼🌼 👉 ከምሽቱ 12 ሰዓት
🌼🌼 ዓውደ ስብከት
🌼🌼 "በቸርነትህ
🌼🌼 ዓመታትን ታቀዳጃለህ"
🌼🌼 በወንድማችን ተካልኝ
🌼🌼 መገርሳ ይቀርባል።
🌼🌼
🌼🌼 👉 ከምሽቱ 3 ሰዓት
🌼🌼 የባሕረ ሐሳብ የቪዲዮ
🌼🌼 ትምህርት ክፍል 5
🌼🌼 በወንድማችን ማርቆስ
🌼🌼 አለማየሁ ይቀርባል።
🌼🌼
🌼🌼 🌼ዘመኑ🌼
🌼🌼 ❤️ፍቅርን ምንደምርበት
🌼🌼 💔ጥላቻን ምንቀንስበት
🌼🌼 💛ያለንን ምናካፍልበት
🌼🌼 💚ምግባር ትሩፋትን
🌼🌼 የምናበዛበት
🌼🌼 ያድርግልን።
🌼🌼
🌼🌼 🌼መልካም አዲስ🌼
🌼🌼 🌼ዓመት🌼
🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼 እንኳን ለዘመነ ሉቃስ
🌼🌼 ለ2011 ዓ.ም
🌼🌼 ለ7511 ዓ.ዓ በሰላም
🌼🌼 አደረሳችሁ!!!
🌼🌼
🌼🌼 የመስከረም 1 መርኃ
🌼🌼 ግብሮቻችን
🌼🌼
🌼🌼 👉 ከቀኑ 6:00
🌼🌼 "መንፈሳዊነት" ክፍል 3
🌼🌼 ውይይት
🌼🌼
🌼🌼 👉 ከምሽቱ 12 ሰዓት
🌼🌼 ዓውደ ስብከት
🌼🌼 "በቸርነትህ
🌼🌼 ዓመታትን ታቀዳጃለህ"
🌼🌼 በወንድማችን ተካልኝ
🌼🌼 መገርሳ ይቀርባል።
🌼🌼
🌼🌼 👉 ከምሽቱ 3 ሰዓት
🌼🌼 የባሕረ ሐሳብ የቪዲዮ
🌼🌼 ትምህርት ክፍል 5
🌼🌼 በወንድማችን ማርቆስ
🌼🌼 አለማየሁ ይቀርባል።
🌼🌼
🌼🌼 🌼ዘመኑ🌼
🌼🌼 ❤️ፍቅርን ምንደምርበት
🌼🌼 💔ጥላቻን ምንቀንስበት
🌼🌼 💛ያለንን ምናካፍልበት
🌼🌼 💚ምግባር ትሩፋትን
🌼🌼 የምናበዛበት
🌼🌼 ያድርግልን።
🌼🌼
🌼🌼 🌼መልካም አዲስ🌼
🌼🌼 🌼ዓመት🌼
🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
የተጠናቀቁ እና በቅርቡ የሚጠናቀቁ ኮርሶቻችን
👉 ባሕረ ሐሳብ (ማግሰኞ) ተጠናቋል።
👉 ነገረ ማርያም አንድ ክፍል ይቀራል። (የሚመጣው ሰኞ ይጠናቀቃል።)
👉 ሥነ ፍጥረት ሁለት ክፍል ይቀራል።
የሚተኩ አዳዲስ ትምህርቶች
👉 የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ – በወንድማችን ማርቆስ አለማየሁ
👉 ትምህርተ ሃይማኖት – ምዕራፍ ሁለት በወንድማችን ኢዮብ ክንፈ
👉 ክብረ ቅዱሳን – በወንድማችን ዲያቆን እስጢፋኖስ ደሳለኝ
በቅርብ ቀን ይጀምራሉ።
እንዳሉ የሚቀጥሉ ትምህርቶች
👉 ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን – በመምህር ይትባረክ ደንድር
👉 የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ – በመምህር ዲያቆን ፋሲል አስማማው
የሚቀጥሉ ይሆናል።
ትምህርቶቹ የፊታችን ሰኞ 07–01–2011 ዓ.ም የሚጀምር ይሆናል።
👉 @AwediMeherit

ከክርስትና አንፃር ማድረግ ተገቢ ነው አይደለም የሚለውን ለመመለስ ሳይሆን ባለንበት ዘመን አብዛኛው ወጣት ክርስቲያን በዚህ ወጥምድ ስር መገኘቱ የቤቢ ሻወር ቅድመ ወሊድ የሚደረግ ዝግጅት እንደ ወረርሽኝ በየቤቱ መግባቱ የባህል ወረራም በመሆኑ የቱ ጋር ነን ወዴትስ እየሄድነው የሚል ስጋት ስላጫረ በአጭሩ ለማስቀመጥ ነው፡፡
ይህ ሥነ-ሥርዓት በምዕራባውያን ባህሎች ከሚከናወነው የሕፃን ገላ መታጠብ ጋር ይመሳሰላል ጥንት ግን እንዲህ አልነበረም የጥንት ግሪኮች እና ግብፃውያን አዲሱን ሕፃን እናቱን ለማክበር የአምልኮ ሥነ-ሥርዓትን ያካሂዱ ነበር ፡፡ በእነዚህ የአምልኮ ሥርዓቶች ላይም ለተለያዩ አማልክት እና ጣኦቶች ስጦታን እና መልካም ምኞቶችን ያቀርባሉ ፡፡ በመካከለኛው ዘመን የሕፃኑ መታጠብ ለአዲሶቹ ወላጆች ስጦታን በመስጠት ያከብሩት ነበር ፡፡ ስጦታዎች የሃይማኖታዊ ጠቀሜታ እንዲኖራቸው ይደረግም ስለነበር ፣ እና አማልክት ብዙውን ጊዜ የሚሰጡት ተአምር አለ ተብሎ ይታመናል ፡፡ በኋላ ፣ በመካከለኛው ዘመን እናቶች ህጻን ሲወለድ የከበሩ ስጦታዎች ከቅርብ ጓደኞችና በቤተሰቦች ተሰጡ ፡፡ አስቀድሞ ግን አውሮፓውያኑም እሩቅ ምስራቃውያንም ልጆቻቸውን ለጣዖታት ይገብሩ እንደነበርና የአምልኮም ስርዓት ሲያከናውኑ መቆየታቸው ወደዚህ ባህል እንዳደረሳቸው ይታመናል ፡፡
በመጽሐፍ ቅዱስም ልጆቻቸውን ለጣዖት እንዴት ሲገብሩ እንደነበር በብዙ ቦታ ተጽፏል ፡፡ በጥቂቱ ሊያስረዱን የሚችሉ የመጽፍ ክፍሎች ውስጥ ኩፋሌ 1:10 ፣ መ.ጥበብ 14:22 ፣ ሕዝ16:36 ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ለጣዖት ልጆቻቸውን የሚሰው ወላጆች እንደነበሩ አስረግጦ ይነግረናል፡፡ እነዚህ የተወለዱ ልጆች ቀጥታ ለመስዋዕትነት ይቀርባሉ በኀላ ግን በስጦታ መልክ በመስጠት የመገበሩን አካሄድ በሌላ አምልኮ ቀይረውታል ፡፡ ምዕራባዊያን ጥንትም ቢሆን ከጣዖታት ጋር ጥብቅ ቅሩኝነት ስለነበራቸው ሲያደርጉት ቆይተዋል በኀላ በ2ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ክርስትናው እየተስፋፋ በመሄዱ በዚያን ጊዜ የነበራቸውን ለጣዖት የመገበር ሥርአት እንደባህል ይዘውት ቀርተዋል፡፡ግሪኮች ህንዶች ግብፆች በአብዛኛው ከሴት ጣዖት ጋር በማገናኘት ያመልኩ ስለነበር ከጣዖት አምልኮ ሲላቀቁ ባህሉን ግን እንደያዙት ቀጥለው የተወሰኑ የቀናት ማሻሻያ በማድረግ ቅድመ ወሊድ አዲስ እናትነትን ከአዲስ ልጅነት አገኘን በማለት ሴቶቹ በስፋት ያከብሩታል father shower በአንዳንድ አገራት ጨምረው ያከብራሉ ፡፡
በሀገራችን አስቀድሞ የኦሪት ስርዓት በመኖሩ በእርግዝና ወቅት በሃይማኖት ደረጃ ጎልተው የሚከበሩ ዝግጅቶች ባይኖርም ከወሊድ በኋላ ግን እስከ ክርስትናው ድረስ ሊዘልቁ የቻሉ ስርዓቶች ነበሩ፡፡ በአገራችን በሰሜን በደቡብ በምስራቅ በምዕራብ ያለው ከወሊድጋር በተያያዘ የሚሰጠው የማህበረሰብ አዘገጃጀት ይለያያል ባህል እንደ አካባቢው በመሆኑ ቤተ ክርስቲያን ግን የእመቤታችን የፅንሰቷ ዘመን የ የቅዱሳን አንስት የጽንሰት ዘመን ልጆቿ እንዲማሩ የቅዱሳንን ታሪካቸውን ተጋድሎዋቸውን ባጠቃላይ ህይወታቸውን ታሰተምራለች ፡፡ በአዲስ ኪዳኗ ቤተክርስቲያን በእርግዝና ወቅት ፈተኄ ማህፀን ሩፋኤል መልአክ ድርሳኑ እንዲደገም ይደረጋል ይህም የሚደረገው በማህፀን ላይ፡የተሾመ በመሆኑ ነው፡፡ የቅዱሳን ታምራቸው ገድላቸው አቅም በፈቀደ ይነበባል፡፡
ይቆየን።
#አዘጋጅ #_ማርቆስ_አለማየሁ

ከአክራሪ እስልምና ወደ አፍቃሪ ክርስትና
የጥንቷ የከፋ መናገሻ የአሁና ጂማ ክርስትና ከተስፋፋባቸው የመካከለኛው ዘመን የስብከተ ወንጌል ዋና መዳረሻዎች ውስጥ አንዷ ናት ከጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ደቀመዛሙርት መካከል አባ ዮሴፍ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የወንጌልን ብርሃን ካበሩ አባቶቻችን አንደኛው ናቸው።
ጅማ የቀድሞዋ እናርያ ያለችው ቅድስት ቤተክርስቲያን በመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ጉልህ ሚና የነበራት አሁንም ያላት የኢትዮጵያ ግዛት ናት ዛሬ ዛሬ እነ ዋቢያ እነ ሰለፊያ እነ ሱኒዎች ወዘተ ባልኖሩበት ዘመን ቅድስት ቤተክርስቲያን በዚያ አካባቢ ያለውን ምዕመን ፈሪኃ እግዚአብሔር እንዲኖረው ለሺ ዓመታት ደክማበታለች እበሚያሳርፉባት መከራ በተለያየ ጊዜ ቅድስት ቤተክርስቲያን በጂማ አገረ ስብከት መከራ አሳልፋለች የዛሬው ታሪክም በጂማ ከተማ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በተደጋጋሚ የቃጠሎ የማፍረስ እና ምዕመኗን የማንገላታት ሂደትም ውስጥ ከተሳተፉት አንዱ ቃሲም አባ ሁሴን ይገኝበታል (ስሙ የተቀየረ) ከቃሲም ጋር የተገናኘነው አዲስ አበባ ሲሆን ስለቅድስት ቤተክርስቲያን አንዳንድ ጉዳዮችን ከበቆጂ የተዋሕዶ ልጆች ጋር በማወራበት ስዓት ነበር ይሄን በሌላ ጊዜ አጫውታችዋለሁ ድንገት ቃሲም አንድ ቃል ወረወረ ጅማ ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ግምባር ቀደም ሆኜ ሳቃጥል ነበር በማለት ወዲያው ትኩረቴን ሳበው የ2002 ረብሻው ሲነሳ በስራ አጋጣሚ እዛ ስለነበርኩ ጆሮዪን ሳበውና በደምብ ላወራው ፈለኩ ተቀጣጥረን ድምፁንም እንደምቀዳው ነገርኩት በዚህም ተስማምተን ተለያየን በቀጠሯችንም በሳምንቱ ተገናኘን።
ከመጀመርያ ጀምሮ ያለውን ታሪክና እንዲህ በማለት አጫወተኝ እኔ በአጭሩ አቅርቤዋለሁ።
2000 ላይ ሁለት ጊዜ በረብሻው ተካፍያለሁ ቁራን የምንቀራበት የጅማው አኗር መስኪድ ኢመማ በማይክራፎን ሙስሊም አደጋ ላይነው አደጋውንም የሚያደርሱት ኦርቶዶክሶች ናቸው በማለት ቅስቀሳ አደረገ እኛም ተሰብስበን በመሄድ ቤተክርስቲያኗ ላይ ጥቃት አደረስን ትርምስ ሆነ በዚህ መልኩ በዚሁ ዓመት ሁለቴ ተሳትፊያለሆ ለመጨረሻ ጊዜ የተሳተፍኩት 2002 ሲሆን እንደቀድሞው ተቀሰቀስን ለሊት ስድስት ሰዓት ላይ ቤተክርስቲያኗን ማቃጠል አለብን ብለን ተነስተን ሄድን እንደ ሌላው ጊዜ ግን አልሆነም ከአዕምሮ በላይ የሆነ ለዓይን የሚከብድ ብርሃን ሆነ እኔ ብቻ አይደለም ያየሁት ቤተክርስቲያኗን ለማጥቃት የሄድነው ሁላችንም አንድላይ ነው ያየነው አላዋክበር ሌላም ሌላም በማለት ተበታተንን ይሄ ቂያማ ነው እያልን ወደቤት የሚሄደው ወደ ቤት የተቀረው ወደ መስኪድ ተበተነ በነገራችን ላያ ቂያማ በእስልምናው የመጨረሻው ቀን እንደማለት ነው። ቃሲም ይቀጥላል ብቻዬን ቀረው በውስጤ ሁለቴ አልሞትም ከሞትኩ አንዴነው በማለት እዛው የሚሆነውን አየው የታየው ብርሃን ጠፋ ብርሃን የወረደበት ቦታው ላይም ጠበል ፈለቀ በሌላ ቀን በጠዋት ሲነጋጋ ሰብሰብ ብለን ለማጣራት ሄድን ቄሶቹ የፈለቀውን ጠበል ምዕመኑን እያጠመቁ ከምዕመናኑም መካከል ሲፈውሱ አየሁ እስላሙም እየተጠመቀ እየተፈወሰ ሲሄድ በአይኔ ተመለከትኩ ብርሃኑን ባየሁበት ቅጽበት ውስጤ በጥያቄና በመልስ ተሞልቶ ስለነበር እንዴት ሃይማኖት መግደል ይሰብካል፤ ኢሳ አልሞተም መሐመድ ሞቷል እንዴት የኢሳን ልደት አላከበርንም እንዴት ስለማርያም አያስተምሩንም የሚሉ ጥያቄዎች በአዕምሮዬ ተመላለሱ ወዲያው ነበር መስኪድ ቁራን ለሚያስቀራን ኢማም አስር ሆነን ጠየቅን ኢማሙም እናንተ ገና ናቹ በማለት ሳይመልስልን ቀረ እኛም ድጋሚ እንደዚህ አይነት ግጭት ውስጥ ከወንድሞቻችን ጋር አንገባም በማለት እራሳችንን አገለልን በወቅቱ ከፌደራል ታዞነው ተብሎ ክርስቲያኑ መስኪድ ኢስላሙ ደግሞ ቤተክርስቲያን እንድንሰራ ሆነ አስር የምንሆን ወጣቶች ከዛ ቡድን ተለየን እንደዚህ አይነት ብርሃን አይቼ አላውቅም ፈጣሪ ነው ይህን ተአምር የገለጠው በማለት ከአጥፊዎቹ መሃል ተለየ ፈጣሪ ክፉ ነገርን አያዝምና ።
ከጂማ እስከ አዲስ አበባ ደብረ አሚን ተክለሃይማኖት ቃሲም ይቀጥላል.........
@YEAWEDIMERITE
አዘጋጅ :- መ/ር ማርቆስ አለማየሁ
ነሐሴ ቀን 2012ዓ,ም
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
#ዓውደ ምህረት የእናንተ
👇👇👇👇👇👇
@AwediMeherit