🔥ገብረ አብ💥:
ሰላም ለእርስዎ ይሁን!🙏
ጥያቄ ነበረኝ።
ከማኅፀን የሚመረጡ ቅዱሳን አሉ?
ከማኅፀን የሚመረጡ ኃጥኣንስ?
ቅዱስ ዮሐንስ በማኅፀን ሳለ ለጌታ ለምን ዘለለ?...በምንስ አውቆ?
የሰው ነጻ ፈቃድ እና የእግዚአብሔር ወሳኝነት እንዴት ይታያል?
እጣፈንታ የሚባል ነገርስ አለ?
❤በመጀመሪያ ስለ ጥያቄዎ እናመሰግናለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
በጽሁፍ አመቺ ስላሎነ ወደ ፊት ይህን መሰሉ ጥያቄ በድምጽ የምመልው ይሆናል ..... ለዛሬ ግን
1 ) ከማኅፀን የሚመረጡ ቅዱሳን አሉ?
አዎን በደንብ አሉ #ለምሳሌ እንደነ ማን ቢሉ
በብሉይ ኪዳን
#መስፍኑ_ሶምሶም
“እነሆ ...ልጁም ከእናቱ ማኅፀን ጀምሮ ለእግዚአብሔር የተለየ ናዝራዊ ይሆናል ” መሳፍንት13፥5
#ነቢዮ_ኤርምያስ
“በሆድ ሳልሠራህ አውቄሃለሁ፥ ከማኅፀንም ሳትወጣ ቀድሼሃለሁ፥ ለአሕዛብም ነቢይ አድርጌሃለሁ”ት.ኤር 1፥5
*በአዲስ ኪዳን
#መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
- “በጌታ ፊት ታላቅ ይሆናልና፥ የወይን ጠጅና የሚያሰክር መጠጥ አይጠጣም፤ ገናም በእናቱ ማኅፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል፤” ሉቃስ 1፥15
-ጻድቁ ተክለ ሃይማኖት ገ/ ተ/ሃይማኖት ወዘተ
2) ከማኅፀን የሚመረጡ ኃጥኣንስ?
ከጅምሩ መመረጥ የሚለው ቃል ለበጎ የሚቀጸል ነው ለክፉሁ ነገር መመረጥ አይባልም መመረጥ የሚባለው ለመልካም ነገር ነው ይህ ዐይነቱ ስህተት አገሌ የተባለው ተጫዋች የእግር መሰበር አደጋ አስተናገደ እንደሚሉ ጋዜጠኖች አይነት ስህተት ነው አስተናገደ ለደጎ ነገር ይናገሩለታል እንጂ ለክፉሁ አይነገርም ተቀብለው የሚያስተናግዱት መልካሙን ጥሩሁን ነር ነውና ። ክፉሁንማ ማን ተቀብሎ ሊያስተናግደው ይፋልጋል??? ማንም ዛሬ ቅልጥሜን ከጥቅም ውጪ ላርገው ብሎ ወደ ሚዳ የሚገባ ተጫዋች የለም ስለዚህ አደጋ ገጠመው ፣ አደጋ ደረሰበት ተብሎ ይነገራል እንጂ አስተናገደ ተብሎ አይነገርም ማስለናገድ የአስተናጋጁን መልካም ፍቃድ የሚጠይቅ ነገር ነው ። በዚህ አንጻር ተመረጠ ወይም ተመረጡ ሲባል ለመልካም ነገር ብቻ ተቀጽሎ ይነገራል እንጂ ለክፉሁ ነገር ተመረጠ፣ ተመረጡ አይባልም ፍጹም ጸያፍ ነው ! ከማኃጸን የተመረጡ ኃጥኃን አሉ ? ለሚለው ጥያቄ የሉም የሚል አጭር መልስ እንሰጣለን ። ዲያቢሎስ ሰልጥኖበት በነበረበት በብሉይ ጊዜ (5500ዘመን ) ላይ ዲያቢሎስ ሊወለዱ የተጸነሱ ጽንሶችን ገና በእናታቸው ማህፀን ሳሉ ይቆራኛቸዋል ሲወለዱም ይጠናወታቸውና ክፉሁ ሥራ ሲያሰራቸው ቆይቶ በኃላ ሲሞቱ ነፍሳቸውን በሲኦል ሥጋቸውንም በመቃብር ይቀራመታቸው ነበር ሌላው ቀርቶ ከማህጸን ጀምሮ የተመረጡ የእግዚአብሔር ሰዎች እንኳ ሲሞቱ ይገቡ የነበሩት ሲኦል ውስጥ ነበር ይህ የሆነበትም ምክንያት በአዳም በደል ምክንያት 5500ዘመን ሙሉ ገነት ተዘግታለ ሲኦል ተከፍታ ሰው ከአምላክ ነፍሥ ከሥጋ ሰማይ ከምድር ተጣልተው የነበረ በመሆኑ ነው። “...ሁላችን እንደ ርኩስ ሰው ሆነናል፥ ጽድቃችንም ሁሉ እንደ መርገም ጨርቅ ነው፤ ሁላችንም እንደ ቅጠል ረግፈናል፥ ...።” ኢሳ64፥6
#አሁን ግን ያ የመከራ ጊዜ በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መሰዋትነት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተወግዷል ። ከእንግዲህ ከዲያቢሎስ ቁራኝነት ነጻ ወጥተናል ማንም በማኃፀን ሳለ ያለ ወላጆቹ ክፉሁ ፍቃድና ክፉሁ ምርጫ ካልሆነ በቀር በዲያቢሎስ ቁራኚነት ተይዞ አይወለድም “በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል፤” ቆላስይስ 2፥14
#በነጻነት_ልንኖር_ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።” ገላ5፥1
“በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርስዋ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ፥ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል።” 2ኛ ጴጥሮስ 2፥20
❤ ከእርኩሳት መናፍስት ጋር ከአጋንንት ጋር በመተባበር ፍቃዳቸውን ለዲያቢሎስ ሰጥተው የዲያቢሎስ የግብር ልጅ የሚሆኑ ሰዎች የሚወልዱ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ :: ቢሆንም ግን የተወለዱት ልጆች ነፍስ ካወቁበት ጊዜ ጀምረው ትክክለኛውን መንገድ መከተልና በክርስቶስ ክርስቲያን የመባል መብትም ፍቃድም ሆነ ችሎታ ሙሉ በሙሉ አላቸው ስለዚህ እኔኮ እንዲ ስለሆንኩ ነው ብሎ በቤተሰቡ የተሳሳተ መንገድ መቀጠል የበለጠ ትልቁ ስሕተት ነው አንድ ጊዜ ከተሰራልን የድኀነት ሥራ በየ ጊዜው የሚነሱ ሰዎች ሁሉ የመሳተፍ የመካፈል ዕድል በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት ለሁሉ የተሰጠ ነው ።“ወዳጆች ሆይ፥ #ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።” ይሁዳ 1፥3
3) ቅዱስ ዮሐንስ በማኅፀን ሳለ ለጌታ ለምን ዘለለ?...በምንስ አውቆ?
#ዘለለ የሚለውን አገላለጽ በመጀመሪያ በወጉ ማወቅ ይገባል ። በዚህ አገባባዊ ፍቺ መሠረት ዘለለ የሚለው የድርጊት ገላጭ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሰገደ ብላ ትተረጉመዋለች ። ትርጓሜ ሁለት ዐይነት ነው የመጀመሪያው ዘይቤያዊ ትርጓሜ ይባላል ይህም ቃሉ በተነገረበት ሀገር ፣ቋንቋ ፣ባህል ፣ልማድና ትውፊት እንዳሁም የንግግር ዘዬ ተከትሎ ለቃሉ ቀጥተኛ ፍቺ መስጠት ማለት ነው ።
🌷 #ለምሳሌ ፦ዘለለ - ሽቅብ ሽቅብ አለ ፣ ፏነነ፣ ቦረቀ ፣ፈነደቀ፣ተደሰተ የሚል ቀጥተኛ ትርጓሜን ይሰጣል ።#ሁለተኛው የትርጓሜ መንገድ ደግሞ ምሥጢራዊ ትርጓሜ የሚባል ሲሆን ከቃሉ ቀጥተኛ ትርጉም ባሻገር የቃሉን ምሥጢራዊ (የተሸሸገ፣የተሰወረ ፣ያልታወቀ፣ግልጥ ያልሆነ) ፍቺ የሚገልጥ ከዘይቤያዊው ትርጉም ጋር አንድ ላይ ሊሆድ የሚችልና ፈጽሞም ከዘይቤያዊ ትርጉም ጋር ሊገናኝ በማይችል መልኩ ሊተረጉም የሚችል የአተረጓጓም ዐይነት ነው።
🌷 #ለምሳሌ ፦ዘለለ- በምሥጢራዊው ትርጉሙ ሰገደ፣ አመሰገነ፣ አከበረ ማለት ነው
❤ለምን መጻሕፍ የዮሐንስን ስግደት ዘለለ ብሎ ገለጠው? ቢሉ
1) መጻሕፍት ምሥጢርን እንጂ ዘይቤን ሰለ ማይጠነቅቁ ነው። ማለትም በምሥጢር ለሚሰጡት መልክትና ትርጉም ይጨነቃሉ እንጂ የቋንቋን የአገላለጽ ዘይቤን በመጠበቅ እረገድ ብዙ አይጨነቁም ለማለት ነው። ይህ የቅዱሳት መጻሕፍት የታወቀ ልማድ ነው።
2) የሕጻናት የደስተኝነት ሁኔታ(ስሜት) ዘለለ ፣ፈነደቀ፣ ቦረቀ፣ በሚሉ የዘይቤ አነጋገር ስለሚገለጹ ሰዎች በሚገባቸው ዐይነት አገላለጽ ለመግለጽ ስለፈለገ ሕጻኑ በደስታ የሰገደውን ስግደት ዘለለ ብሎ ገለጠው ::
3) በማህጸን ያለ ጽንስ ከፍተኛ እንቅስቃሴውን ለመግለጽ ስንፈልግ ጽንሱ ዘለለ እንላለን ። ማህጸን ለጽንሱ መተኛና እግር ለመዘርጊያ ከሚሆን ቦታ የበለጠ ለመዝለያነት የሚሆን ሰፊ ቦታ ኖሮት አይደለም መጠነኛ የሆነ የጽንስ እንቅስቃሴ በራሱ ለእናቲቱ በመዝለል መጠን የሚሰማ ስሜት እንዲሰማት ያደርጋል ። ጌታውንና የጌታውን እናት የተረዳ ዮሐንስእንዴት አብልጦ በደስታ አይዘል ? ኤልሳቤጥም ይህ የልጇ የደስታ ስሜት ተሰማትና "የጌታዬ እናት ወደእኔ ትመጣ ዘንድ ይህ እንዴት ይሆንልኛል የሰላምታሽ ድምጽ በጆሮዬ በደረሰ ጊዜ ጽንሱ በማህጸኔ በደስታ ዘሏል " አለች። ሉቃ 1፥43-44 ስለዚህ ቅዱስ ሉቃስም በእናቲቱ አገላለጽ ጽንሱ በማህጸኟ በደስ ዘለለ ብሎ ሰጊዱን ጻፈልን ሉቃ1÷41
🚩*ለጌታ ለምን ዘለለ ? ( በሌላ አገላለጽ ይህ ጥያቄ ለጌታው ለምን ሰ

ገደ? የሚል ጥያቄ ሆኖ እናገኘዋለን) መልሱ ጥያቄው ውስጥ ያለ ነው ጌታው ስለሆነ ለጌታ ደግሞ ስግደት ስለሚገባ ሰገደለት ። “ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው።” ማቴ4፥10 ዘጸ 20÷4-5 ይህ አይነቱ ስግደት ለእግዚአብሔር ብቻ የሚገባ ስግደት ነው በስያሜ ደረጃም የአምልኮ ወይም የባህሪ ስግደት በመባል ይታወቃል ። ፈጥረህ የምትገዛ አልፋና ኦሜጋ አንተ ብቻ ነህ ስንል አምላክነት የባሕርይ ገንዘቡ ለሆነ ለእግዚአብሔር ብቻ የምንሰግደው የአምልኮ የስግደት ዐይነት ነው ሁለተኛው ደግሞ ለቅዱሳኑ ሁሉ ይበልጡኑ ለእመቤታች የምንሰግደው የስግደት ዐይነት ሲሆን የጸጋ ወይም የአክብሮት ስግደት በመባል ይጠራል :: በኤልሳቤጥ ሆድ ውስጥ የነበረው የ6ወሩ ጽንስ ቅዱስ ዮሐንስም ይህ ጠንቅቆ የገባው በመሆኑ በእናቱ በኤልሳቤጥ ፊት ለፊት ለቆመችው ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የፀጋ (የአክብሮት)በሆዷ ለጸነሰችው የዕለት ጽንስ ደግሞ እንደ ፈጣሪነቱ የባሕርይ (የአምልኮ)ስግደት አስተባብሮ ሰግዷል ::
🚩*በምንስ አውቆ ? ለሚለው በኤልሳቤጥ የመላባት መንፈስ ቅዱስ ለሆዷ ጽንስ ተርፎላት የ6ወሩ ጽንስ ጌታውና እመቤቱን በሚገባ አውቀ የሚገባውንም ስግደት ሰገደላቸው “በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥” #ሉቃስ 1፥41
የቅዱስ ጴጥሮስ እና የቅዱስ ጳውሎስ የአካል ቅድስናቸው ለልብሶቻቸውና ለጥላቸው ተርፎ ተአምራትን እንዳደረጉ ሁሉ የእናቱ በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ለልጆ ተረፈና አዋቂ አደረገው “ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና።” #ሉቃስ 1፥37 “የሰማይና የምድር ጌታ አባት ሆይ፥ ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግናለሁ፤ አዎን አባት ሆይ፥ ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ ሆኖአልና።” #ሉቃስ 10፥21
4) የሰው ነጻ ፈቃድ እና የእግዚአብሔር ወሳኝነት እንዴት ይታያል?
ሰው ነጻ ፍቃድ አለው እግዚአብሔር ደግሞ የባህሪ አዋቂነት አለው:: እግዚአብሔር አዋቂ ነው እንጂ ለሰዎች በሰጣቸው ነጻ ፍቃድ ላይ ወሳኝ አይደለም ወሳኙ ሰው ነው ከወሰነማ የሰጠው ነጻ ፍቃድ ነጻ ፍቃድ አይሰኝም ስለዚህ የጥያቄውን መንፈስ ማስተካከል ይገባል ሰው ነጻ ፍቃድ አለው እግዚአብሔር ደግሞ የባሕሪው የሆነ ፍጽም ዕውቀት አለው :: የእግዚአብሔር አዋቂነት በሰው ነጻ ፍቃድ ላይ ተጽኖ ያደርጋል ወይ? ካሉ ግን መልሱ በፍጹም አያደርግም የሚል ይሆናል ። #ለምሳሌ ብዙ ጊዜ ከዚህ ርዕስ ጋር ተያይዞ የሚነሳውን የአስቆሮቱ ይሁዳን ብናነሳ ለይሁዳ እንደዛ መሆን የተነገረበት ትንቢት አስገድዶት እንደሆነ የሚመስላቸው ሰዎች አሉ ትክክል ግን አይደለም ቅዱስ ጳውሎስ ስለ ፍቅር በተናገረበት አንቀጹ ፍቅር ከሁሉ እንደሚበልጥ ሲጠቅስ ትንቢት እራሱ ቢሆን ይሻራል የማይሻረው ፍቅር ነው ብሎ የፍቅርን ኃያልነት ሲናገር እናነባለን 1ቆሮ 13 ÷ 2(8) ምን ማለት ነው ትንቢትም ቢሆን እንኳ ስለ ፍቅር ፈንታ ይሻራል ማለቱ ነው ስለዚህ የትንቢት አስገዳጅነት የሚባል ነገር የለም ማለት ነው ይሁዳ ከገንዘብ ፍቅር ይልቅ የክርስቶስ ፍቅር አቃጥሎት ቢሆን ኖሮ ትንቢቱ እራሱ ሊሻርለት ይችል ነበር ነገር ግን ከንዘብ ወዳድ ነበርና ከሚጠፉሁ ገንብ ጋር አብሮ ጠፉ የትንቢቱም መፈጸሚያ ሆነ ። ስለዚህ በአጭሩ የእግዚአብሔር የወደፊቱን የማወቅ ባሕሪው አስገዳጅነት አለው አይባልም::
5 ) እጣፈንታ የሚባል ነገርስ አለ?
አዎን አለ ነገር ግን የዕጣ ፈንታው የምርጫ ካርድ ያለው ሰው ጋር ነው #ለምሳሌ “ልብህ በእግዚአብሔር ፊት የቀና አይደለምና ከዚህ ነገር ዕድል ወይም ፈንታ የለህም።” ሐዋ8፥21 ይህ ንግግር ወይም ገጸ ንባብ የሚያስረዳን ዕድል ፈንታና ጽዋ ተርታ የሚባል ነገር እንዳለ ነው የክርስቶስን ፍጽም አምላክነት የመቤታችንን አማላጅነት የቅዱሳኑን ተራዳይነትና ክብር ለሚያምንና ለሚቀበል ሁሉ ጽዋ ተርታው ዕድል ፈንታው ከክርስቶ ጋር ይሆናል ማለት ነው ለዛ ነው የተጠመቅን መሥጋወደሙ የከበርን በቅዱሳኑ ምልጃና ቃል ኪዳን የምንተማመን ሁሉ በክርስቶስ ክርስቲያኖች የተሰኘነው:: ክርስቲያኖች አካል ናቸው ክርስቶስ ደግሞ እራሳቸው ነው::
ዮሐንስ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በኋላም በመታጠቢያው ውኃ ጨመረ፥ የደቀ መዛሙርቱንም እግር ሊያጥብና በታጠቀበትም ማበሻ ጨርቅ ሊያብስ ጀመረ።
ወደ ስምዖን ጴጥሮስም መጣ፤ እርሱም፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ የእኔን እግር ታጥባለህን? አለው።
ኢየሱስም መልሶ፦ እኔ የማደርገውን አንተ አሁን አታውቅም፥ በኋላ ግን ታስተውለዋለህ አለው።
ጴጥሮስም፦ የእኔን እግር ለዘላለም አታጥብም አለው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም፦ካላጠብሁህ፥ከእኔ ጋር #ዕድል_ፈንታ_ጽዋ_ተርታ የለህም ብሎ መለሰለት።
ስምዖን ጴጥሮስም፦ ደንግጡ ጌታ ሆይ፥ እጄንና ራሴን ደግሞ እንጂ እግሬን ብቻ አይደለም አለው።
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም፦ የታጠበ እግሩን ከመታጠብ በቀር ሌላ አያስፈልገውም፥ ሁለንተናው ግን ንጹሕ ነው፤ እናንተም ንጹሐን ናችሁ፥
የመታጠብና ያለ መታጠብ ምርጫ የቅዱስ ጴጥሮስ ነበር በመታጠቡ ሊያገኘው የሚችለውን ነገር መስጠት እና ባለመታጠቡ ሊያጣው የሚችለው መንፈግ የፈጣሪ ድርሻ ነበር :: ዛሬም በጥምቀት የሚገኝ ጸጋ የማግኘት የምርጫ ካርድ በእጃችን ነው ዕጣ ፈንታችንን በክርስቶስ ወይም ከሌላ ወገም የማድረግ መብቱ የኛ ነው እንደ ምርጫችን መስጠት የርሱ ነው ስለዚህ ዕጣ ፍንታ ለሁሉ የተሰጠና የተፈቀደ ሲሆን የፈለጉ ብቻ የሚመርጡት የዕራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት ነው ማለት ነው።
#ነገር_ግን_ሁላችሁ_አይደላችሁም አለው። (ይህ ማለቱ ይሁዳን የመሰሉ ከአድያንን ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ የተሰጣቸውን በጥምቀት የተገኘ ልጅነታቸውም በገንዘብ የሚያረክሱ እንዳሉ ሲያመለክት ነው ይህም እግዘብሔርን ፍጽም አዋቂ ነው ያልነውን ያጠነክርልናል ይህ ንግግሩ ለይሁዳ በአሉታዊ መንገድ ተጽኖ አላደረገችም ይልቁኑ ከክፋት ሀሳቡ ተመልሶ በቀና ወደ ማገልገል ልትመልሰው የምትችል የማንቂያ ንግግር ነበረች ይሁዳ ግን አላስተዋለም በገንዘብ ፍቅር ዐይነ ልቡናው ታውሯልና የጌታችን ይህ ዐይነት ምክርና ማንቂያ በዚህ ብቻ የቆመ አልነበረም ምክንያቱም ይሁዳ የትንቢት መፈጸሚያ እንዲሁን ከቶ አይፈቅድም ነበርና በእራት ተቀምጠውም ሳሉ “የሰው ልጅ አልፎ ለሚሰጥበት ለዚያ ሰው ወዮለት፤ ያ ሰው ባልተወለደ ይሻለው ነበር " በማለትም የሀሳብ ክእደቱን ወደ ተግባር እንዳያሳድገው እያስተማረው እያስጠነቀቀውም ጭምር ነበር በገንዘብ ፍቅር ተነድፏልና ግና ሊመለስ አልቻለም ሰይጣን ለወዳጁ ድርብ ነው እንዲሉ ይባስ በልቡ ሰይጣን አደረበት። ማር14፥21
ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች መዳን የሚሆነውን የድርሻውን ሁሉ ተወጥቷል ከአጥያት መንጫ ጥምቀትን መስርቶ ሥጋውንም ቆርሶ ደሙንም አፍስሶ ሰጥቶናል ከዚህ መዳን ቀርቦ በክርስቶስ ክርስቲያን የመሆንን ዕጣ ፈንታ ጽዋ ተርታን የማግኛ የምርጫ ካርዱ ግን በእጃችን ነው እርሷም ነጻ ፍቃዳችን ናት::
“ማርያምስ ማንም ሊቀማት የማይችለውን መልካሙን ዕድል መረጠች” ሉቃስ 10፥42
ኃ/ማርያም
ጥቅምት 08/2013ዓ,ም
አ.አ ኢትዮጵያ
@YEAWEDIMERITE
ዓውደ ምሕረት የእናንተ
👇👇👇👇👇👇👇
@AwediMeherit

#የዛሬው_ባለ_ታሪካችን_ዮሳ_ነው
ለሄሮድስ የተወለደው የአይሁድ ንጉስ በእናቱ እቅፍ ሆኖ ከዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር ወደ ግብፅ ወረዱ ብለዉት 4 ቤት ጭፍራ ሸልሞ ይዛችሁ ያመጣችሁልኝ እንደሆነ ሙሉ ሽልማት እሸልማችኃለሁ ብሎ ጭፍሮቹን ሰደደ፡፡ እነርሱም ከጊጋር መስፍነ.ሶርያ ቤት ሰንብተዉ ጉዞ ጀምረው ነበር፡፡ የዮሴፍ ልጅ ዮሳ ታሞ ወደኃላ ቀረት ብሎ ስለነበርና የጊጋር ብላቴኖች ይዛችሁ አምጡልኝ ብሎ ጭፍራ ሰደደ ሲሉ ሰምቶ ወጥቶ እየሮጠ ሲሄድ ሰይጣን ከመንገድ ቆይቶ ኦ አዘል ምንት ያረዉጸከ ከመዝ ምን ያስሮጥሀል? አለዉ፡፡ ሄሮድስ ዘመዶቼን ያዙ ብሎ ጭፍራ ሰደደ ሲሉ ሰምቼ ይህንን ልነግራቸዉ አለዉ፡፡ ያዘነለት መስሎ እነርሱማ ቀድመዉህ ሄደዋል ፤ እስካሁንም ገድለዋቸዉ ይሆናልና አትድከም ተመለስ አለዉ፡፡ ከሞቱም እቀብራቸዋለሁ ካሉም እነግራቸዋለሁ ብሎ ትቶት ሮጠ፡፡ እመቤታችንና ዮሴፍ ደክሟቸዉ አረፍ ብለዉ ሰሎሜ ጌታን ስታጣጥበዉ አግኝቷቸዉ እናንተ ሄሮድስይዛችሁ አምጡልኝ ብሎ ጭፍራ ልኮ ከዚህ ተቀምጣችኃል? አላቸዉ፡፡ እመቤታችን ደንግጣ ጌታን ከሰሎሜ ተቀብላ እንባዋ በፊቱ ላይ እስኪወርድ ድረስ አለቀሰች፡፡ ጌታም ዮሳን አመጣጥህ መልካም ዋጋ የሚያሰጥ ነበር ነገር ግን እናቴን ስላስደነገጥካት በዳግም ምፅአቴ አስነስቼ ዋጋህን እስከፍልህ ድረስ ይህን ደንጊያ ተንተርሰህ ተኛ ብሎት ከዚያዉ ደንጊያ ተንተርሶ ደንጊያ መስሎ ቀርቷል፡፡ ከዚያ ነስተዉ ሲሄዱ ደረሱባቸዉ፡፡ አንዲት የሾላ እንጨት ተከፍታ ከነጓዛቸዉ ከነ አህያዎቻቸው ሰዉራቸዋለች፡፡ እኒያም አህያዎች ከዉስጥ ሆነዉ ሲያናፉ እየሰሙ ሲፈልጓቸዉ ሰንብተዉ አጥተዋቸዉ ተመልሰዋል፡፡
#ዮሳን ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ ?
#ከሄሮድስ መድረስ ቀደም ብለው መረጃውን እንዴት በጥንቃቄ ያደርሱ ነበር ?
#ሀሳብዎን ለማጋራት እነዚህን ይጠቀሙ
👇👇👇👇
@Abenma
@YEAWEDIMERITE
#ዓውደ_ምሕረት_የእናንተ
👇👇👇👇👇👇

Forwarded from ዐውደ ምሕረት (ተርቢኖስ ሰብስቤ)

ይከብዳል ግን እኔ ዮሳን ቢሆን እመቤታችን እደት ደነግት ቀስ ብይ ለያቹ መጣው ናፈቃቹኝ ብይ በቃ አሁን ብዙ ተቀምጠናል አሁን ተነስተን እንሂድ የሄሮድስ ጭፍሮች ሊመጡብን ይችላሉ ብይ ነግራቸዎለው
Forwarded from ኢትዮጲያ ናት ሀገሬ ተዋህዶ ናት ክብሬ ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኖር ጠላቶችዋ ይደምሰሱ አሜን
ሰለም እግዚአብሔር ይብዛላቹ አወደ ምህርት አገልጋዮች በሙሉ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማችን ብዙ ትምህርት ያለው ርዕሳቹ የምታመጡት አሰተወለን ካየነው ማሰተዋል ይሰጠን እግዚአብሔር
እኔ ዮሳ ብሆን እንደ ዮሳ ነበር የምናገረው ምክንያቱም አንደኛ ይህ ሰለ ሰማ ደንግጡ አል ያሰደነግጣል በእርግጥ ዲያብሎስ በመንገድ ቢያሰቆመው ተሰፍ አልቁረጠም ካሉም ከሞቱም ብሎ የሄደው የእናሱ ካለው ፍቅር የተነሳ ነው ቶሎ መናገሩ መንገዱ እንዲጋዙ ነው ያደረገው ዮሳ በረግጥ በተረጋጋ መንፈስ ማሰረዳት ነበር ድንጋጤው አይሰጥም ከአከባቢው ለማሰራቅ የሚሆነው ነው አደረገ ብይ አሰባለሁ እኔም ብሆን እንደዛው ነው ግን ከትምህርት ለወደፊት ትምህርት ሆኑኝል
በረቱ ጸጋው ያብዛላቹ ተወዳጅች

Forwarded from ፅሐይ
ትንሽ ጥያቄ ከበድ ይላል እኔ ዮሳን ብሆን እመቤታችን እንዳደነግጥ ቀስ ብዬ አላያችሁ መጣሁ ናፈቃችሁኝ ብዬ በቃ አሁን ተነስተን እንሂድ ብዙ ተቀምጠናል የሂሮስ ጭፍሮች ልመጡብን ይችላሉ ብዬ እናገር ነበር
Forwarded from TmM
ዮሳ ያልተረዳው ነገር ጌታ ሁሉን ማድረግ እንደሚችል ነው። ሲጀመር መደንገጥ አልነበረበትም። ግን በሱ ቦታ እኔ ብሆን እሱ ያደረገውን ላለማድረጌ እርግጠኛ አይደለሁም። ምክኒያቱም ቦታው ላይ እና በአጭር ጊዜ ብዙ ውስብስብ ሀሳቦች ስለሚንሸራሸሩ የትኛውን መርጦ ለማድረግ ይከብዳል። ግን አሁን እሱ ያደረገው ስህተት መሆኑን ስለተረዳን ሌላ አማራጭ እንፈልጋለን ። እንደትም አድርጌ ብነግራት እመቤታችን መደንገጧ አይቀርም። ስለዚህ ህፃኑ አምላክ መሆኑን አውቄ ከሆነ ለሱ እነግረዋለሁ ከአሊያም ለዮሴፍ ቀስ ብየ ነግሬ መፍትሄ እንፈልጋለን።
Forwarded from Deleted Account
እኔ ዮሳ ቢሆን ቆስ ብዬ እንሂድ ኤሮድስ
ከክፋት ስለማያርፍ ጭፍሮቹን ልልክ ይችላል ይል
ከክፋት ስለማያርፍ ጭፍሮቹን ልልክ ይችላል ይል
#ሮማዊው_ኮከብ_ጻድቁ_አቡነ_አረጋዊ
“ #እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።”
— ሉቃስ 10፥19

❤ውድ ታዳሚዎቻችን እንደምን ዋላችሁ (አደራችሁ) ...አሜን ስለ ቸርነቱ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አትለይምና እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ #ቅድስት_ድንግል_ማርያምም እንደተሰጣት ከፍ ያለ ጸጋ የተመሠገነች ትሁንልን አሜን..!::
እነሆ ተወዳጁ የምን እንጠይቅልዎ መርኃ ግብር አሁን ጀምሯል ጥያቄዎን በሚከተሉት አድራሻዎች ይስደዱልን ሊቃውንትን ጠይቀን መጻሕፍትን አገላብጠን ቤተ ክርስቲያናዊ ምላሽ እንሰጥበታለን።
👇👇👇👇👇
@Abenma
@YEAWEDIMERITE
👇👇👇👇👇👇
ዓውደ ምሕረት የእናንተ
@AwediMeherit
@AwediMeherit
እነሆ ተወዳጁ የምን እንጠይቅልዎ መርኃ ግብር አሁን ጀምሯል ጥያቄዎን በሚከተሉት አድራሻዎች ይስደዱልን ሊቃውንትን ጠይቀን መጻሕፍትን አገላብጠን ቤተ ክርስቲያናዊ ምላሽ እንሰጥበታለን።
👇👇👇👇👇
@Abenma
@YEAWEDIMERITE
👇👇👇👇👇👇
ዓውደ ምሕረት የእናንተ
@AwediMeherit
@AwediMeherit
ስለ ጥያቄዎ ከልብ እናመሰግናለን የሕይወትን ቃል ያሰማልን
#የናሆም መድኃኒት ፣ የኢያሱ የምስክርነት ሃውልት ፣ የኤልያስ የወርቅ መሶብ ፣የነቢያት ትንቢትና ምሳሌ የሆነች እመቤታችንን የመሰሏትን ነገሮች (ምሳሌዎቿን) መጨረስ አይቻልም ነገር ግን ጥቂቶቹን ከመጠነኛ ማብራሪያ ጋር እነሆ
#የአዳም_ተስፋ_ሔዋን ዘፍ 2፥24
እጸ በለስን ከበሉ በኃላ አዳም አንቺ ነሽ ያሳሳትሽኝ ብሎ ሔዋንን ተጣልቶ አባሯት ነበር መላእከ እግዚአብሔር ተገልጾ ዳግመኛም የምትድነው በእርሷ ነውና ሄደህ ፈልገህ አምጣት ብሎታል ፈልጎም አምጥቷታል። ከዚህ በኃላ ዳግሚት ሔዋን እመቤታችን ተስፋ ሆና እንደምትሰጠው አውቆ አባታችን አዳም ሚስቱ ሔዋንን ሕይወቴ ነሽ ብሎ በአንጻር በምሳሌ ይጠራት ነበር። ስለዚህ ዳግሚት ሔዋን እመቤታችን በቀዳማዊት ሔዋን በአዳም ሚስት ትመሰላለች ምሳሌ ከሚመሰልለት ዋና ነገር እንደሚያንስ ሁሉ ምሳሌዋ ቀዳሚት ሔዋንም(የአዳም ሚስት)ከዳግሚቱ ሔዋን(ከእመቤታችን) በእጅጉ ታንሳለች ።
-ቀዳሚት ሔዋን የዲቢሎስን የሐሰት ቃል ሰማች
- #ዳግሚት_ሔዋን የመላእኩ የእውነት ቃል አደመጠች
-ቀዳሚት ሔዋን የሞት ፍሬ በላች
- #ዳግሚት_ሔዋን ኤፍራታ ግን የሕይወት ፍሬ አፈራች
-ቀዳሚት ሔዋን እንደ ስሞ የሕያዋን እናት መሆን ተሳናት
- #ዳግሚት_ሔዋን የሕያዋን ሁሉ ሕያው እናት መሆን ተቻላት
-ቀዳሚት ሔዋን በአዳም ምክንያት በዘር ጸነሰች
- #ዳግሚት_ሔዋን በመንፈስ ቅድስ ምክንያት ያለ ዘር ጸነሰች
-ቀዳሚት ሔዋን እንደ ተፈጥሮ ድንግልናዋን አጥታ ጸነሰች
- #ዳግሚት_ሔዋን በድንግና ጸነሰ
-ቀዳሚት ሔዋን በሕማምና በምጥ ወለደች
- #ዳግሚት_ሔዋን ያ ሕማምና ያለ ምጥ ወለደች
-ቀዳሚት ሔዋን ታላቅና ታናሽ የሆኑ እርስ በእርስ የሚገዳደሉ ሞችና ገዳይ ልጆችን ወለደች
- #ዳግሚት_ሔዋን ግን ቀዳሚ ተከታይ የሌለው አካላዊ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ በድንግልና ወለደች
#የአቤል የዋህት ዘፍ 4÷8
ወንድሙ ቃየን ና ውኃ እንጠጣ ብሎ በድንጋይ ጭኖ የገደለው አቤል እጅግ የዋሕ በመሆኑ ነው ። ይህ የአቤል የዋህነት የእመቤታችን ምሳሌ ናት ። የአቤል ልቡና የዋህት ፣ቅን ፣ደግ እንደሆነች እመቤታችንም እንኳን ለሰው ለተጠማ ጥቁር ውሻ የምትራራ እርርይተ ልቡና ነችና የአቤል የዋህት (ደግነቱ ፣ቅንነቱ) ትባላለች። ለቅኖች ደግሞ ምሥጋና ይገባልና በሰማይ በማሕበረ መላእክት በምድር በደቂቀ አዳም ሁሉ ለዘለዓለሙ ትመሰገናለች።መዝ32(33)፥1
#የጌዲዮን ጸምር መጻ መሳ(6)(7)
#የኤልሳዕ_አዲስ_ማሰሮ 2ነገ 2፥20
የፀነሱ ሴቶች ሲጠጡት የሚያሶርዳቸው ወላድ ወንዶችን በጠጡት ጊዜ የሚያኮላሻቸውን የተመረዘውን ማየ ግብጽ (የግብጽን ውኃ) ኤልሳዕ የፈወሰላቸው ጨው የተጨመረባት አዲስ ማሰሮ በመጠቀም ነበር :: ጨው የጨመረበትን ማሰሮ የተመረዘውን ውኃ ቀድቶ ከጨመረበት በኃላ መልሶ ወደ ወንዙ ቢያፈሰው ወንዙ እንደ ቀድሞ ደህነኛ ውኃ ሆነ አዲሷ ማሰሮ የእመቤታችን በውጧ የጨመረው ጨው የልጇ የክርስቶስ ምሳሌ ነው :: ስለዚህ እመቤታችን አልጫው ዓለም የጣፈጠባት፤ የመጣፈጣችን ምክንያት የሆነች ጨው ክርስቶስ የተገኘባት አዲስ ማሰሮ ነች ::
#የሙሴ ጽላት ዘጸአት 24፥12
ታቦት ማደሪያ ሲሆን ጽላት ደግሞ ሰሌዳ መጻፊያ የፊደሉ ቅርጽ ማረፊያ ወይም ያረወበት ማለት ነው ። እመቤታችን ታዲያ የአምላክ ማደሪያ ማህደረ መለኮት በመሆኗ ታቦት የፊደል ክርቶስ መቀረጫ ጽሌ በመሆኗ ደግሞ ጽላት እየተባለች በሁለቱም በማስተባበር ትጠራበታለች ። በጽላት አስርቱ ትዕዛዛቶ እንደተቀረጸ በእመቤታችንም የሕይወት ፊደል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተቀርጾባታልና ይልቁኑ እርሷ በንጽሕና የተጻፈች ፊደል ናት ማ ር ያ ም!
#ሙሴ ያያት የሲና ዕፀ ጳጦስ ዘጽ3፥2
አመልማል ከነበልባል ነበልባልም ከአመልማል ተዋሕደው በአንድነት ሆነው ሙሴ በደብረ ሲና ተመልከቶ ነበር የሚገርመው አመልማሉ ዘነበልባሉ አይቃጠልም ነበር ነበልባሉም በአመልማሉ አይጠፋም ነበር :: ምነው እንዴት ቢሉ ምሥጢረ ተዋሕዶ ነውና አመልማል የሥጋ ፤ነበልባል ደግሞ የመለኮት አምሳል ነው :: ነበልባሉ አመልማሉን እንዳላቃጠለው ነበልባል የሚባል መለኮትም በድንግል ማርያም ማህፀን ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሶም ነፍስ ነስቶ 9ወር ከ5 ቀን ሲቆይ ድንግል ማርያምን አላቃጠላትም ስለዚህ ሙሴ ነበልባል ታቅፋ ያያት አመልማል የእመቤታችን ምሳሌ ናት:: (ማርያም ተአቢይ እምኩሉ ፍጥረት ሕያዋያ አሳተ መለኮት) ማርያም ትበልጣለች ከሁሉም ፍጥረት ስለ ያዘች እሳተ መለኮት እያልንም እንዘምርላት ዘንድ ተገባት።
#የአብርሃም_ድንኳን ዘፍ 13÷1-18
በአብርሃም ድንኳን ቅድስት ሥላሴ ተስተናግደዋል በእመቤታችንም በቅድስት ድንግል ማርያም ሥላሴ በጉልዕ ተገልጠዋል :: ከእመቤታችን መገኘት በፊት የሥላሴ ምሥጢር በጎላ በተረዳ ነገር አይታወቅም ነበር የሥላሴ አንድነትና ሦስትነት በፍጥረቱ ዘንድ በእጅጉ የጎላውና የተረዳው በድንግል ማርያም ምክንያት ነው:: እንደ እመቤታችን እንደ ማርያም የአብ ማረፊያ የሆነ ማነው ? እንደ እመቤታችን እንደ ማርያም የወልድ ማደሪያ የሆነ ማነው ? እንደ እመቤታችን እንደ ማርያም የመንፈስ ቅዱስ ንጽሕ አዳራሽ የሆነስ ማነው? /እንዲል ተአምረ ማርያም መቅድም/
#በጉ_የተያዘበት_ዕፀ_ሳቤቅ ዘፍ 22፥13
አብርሃም የእምነቱ ጽናት እንዲገለጥ አንድ ልጅህን ሰዋልኝ የሚል ጥያቄ ከእግዚአብሔር ቀረበለት በእስተ እርጅናዬ ያገነውት የምወደው አንድ ልጄን አልሰዋልህም ሳይል የምትነሳኝ ከሆነ ለምን ሰጠህኝ ብሎም ሳያማርር እሺ በጄ ብሎ ልጁ ይስሐቅን የመሰዋይቱን እንጨት አሸክሞ እራሱ ደግሞ ቢላዋን ይዞ ወደ ሞሪያም ተራራ ወጣ ይስሐቅም አባቴ የመሰዋቱን እንጨት እኔ ይዣለሁ መሰዊያውንም ቢላዋ አንተ ይዘሃል መሰዋይቱ ግን አይታየኝም የታለ? አለው አብርሃምም እርሱን #እግዚአብሔር ያዘጋጃል አለው የልጁ የይስሐቅ አሳዛኝ የልጅነት ንግግር ሳያባባው ምሰዋይት አድርጎ ያቀርበው ዘንድ ቆረጠ ለእግዚአብሔር በፍጹም ታምኟልና ከፍቅረ ልጅ ይልቅ ፍቅረ እግዚአብሔር አገብሮታልና። በደረሱ ጊዜም ልጄ ይስሐቅ ሆይ መሰዋይቱ አንተ ነህ እግዚአብሔር አንተን እሰዋለት ዘንድ ወዷል አለው ይስሐቅም አንተ ጨካኝ አባት ሳይል በእሺታ በመሰዊያው ላይ ወጣ አባቴ ዐይን ዐይኔን እያየህ ስቁለጨለጭብህ አዝነህ ትተወኝና ከፈጣሪ እንዳትጣላ በጀርባዬ ገልብጠህ ሰዋኝ አለው እዳለውም አድርጎ ሊሰዋው ሲዘጋጅ አብርሃም አብርሃም በልጅህ ላይ አዳች እንዳታደርግ ተባለ ዞር ሲልም ቀንዶቹ በእጸ ሳቤቅ የተያዘ በግ አየና በይስሐቅ ፈንታ እርሱን መሰዋት አቀረበ:: በዚህም የእግዚአብሔር ቸርነት የአብርሃም እምነት የይስሐቅም ፍጽም ታዛዢነት ተገለጠ።
#አብርሃም የእግዚአብሔር አብ
#ይስሐቅ የአዳም
#በጉ የእግዚአብሔር ወልድ(የኢየሱስ ክርስቶስ )
#በጎን በቀንዱ በኩል አስራ የያዘችሁ እፀ ሳቤቅ የእመቤታችን ምሳሌ ናቸው።
ሥልጣን ኃይል ብርታት በመጻሕፍ ቅዱስ አገላለጽ " ቀንድ " ተብሎ ይገለጻል ። “ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች፦ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል።” 1ኛ ሳሙኤል 2፥1
“ቀንዴ አንድ ቀንድ እንዳለው ከፍ ከፍ ይላል፤ ሽምግልናዬም በዘይት ይለመልማል።” መዝ 92፥10
ቀንድ በከብቶች ሕይወት ውስጥ ሰፊ ሚና አለው ከብቶች የቀንድ ከብት እና የጋማ ከብት ተብለው ለሁለት ይከፈላሉ ታዲያ የቀንድ ከብቶች እራሳቸውን ከጥቃት