ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የተሰጠ የሀዘን መግለጫ
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የቦርድ አባል እና የኢትዮጵያ ቪዥነሪ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ጠቅላይ ጸሐፊ የነበሩት መጋቢ ሰለሞን ወጋየው ወዳገለገሉት ጌታ እቅፍ ተሰበሰቡ።
መጋቢ ሰለሞን ወጋየው በህክምና ላይ ቆይተዉ ህክምናቸውን እየተከታተሉ የነበረ ቢሆንም በዛሬው እለት አርፈዋል።
መጋቢ ሰለሞን ወጋየው የኢትዮጵያ ቪዥነሪ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ከመመስረቱ ጊዜ አንስቶ ህብረቱን በጠቅላይ ጸሐፊነት ሲመሩ እና ሲያገለግሉ ቆይተዋል።
የመጋቢ ሰለሞን እረፍት ዜናን በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ሆነን የሰማን ሲሆን የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ለመላው ወንጌላውያን እና ቤተሰቦቹ መጽናናትን ይመኛል።
የስርዓተ ቀብራቸውን አስመልክቶ በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል።
#የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተ_ክርስቲያናት_ካውንስል

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የቦርድ አባል እና የኢትዮጵያ ቪዥነሪ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ጠቅላይ ጸሐፊ የነበሩት መጋቢ ሰለሞን ወጋየው ስርዓተ ቀብራቸው በነገው እለት ሚያዚያ 06/2013ዓ.ም ይፈጸማል።
የመጋቢ ሰለሞን ወጋየው አስክሬን ሽኝት በነገው እለት ከቀኑ 6:00 ሰዓት በ6ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤ/ክ ቤተሰቦቻቸውና የቤተ እምነት መሪዎች እንዲሁም የካውንስሉ አመራሮች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት የሚፈጸም ሲሆን
ስርዓተ ቀብራቸው ፈረንሳይ ጉራራ መካነ መቃብር ከቀኑ 7:00 ሰዓት ላይ ይፈጸማል።
በድጋሜ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ለመላው ቤተሰቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛል።
#የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተ_ክርስቲያናት_ካውንስል
የመጋቢ ሰለሞን ወጋየው አስክሬን ሽኝት በነገው እለት ከቀኑ 6:00 ሰዓት በ6ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤ/ክ ቤተሰቦቻቸውና የቤተ እምነት መሪዎች እንዲሁም የካውንስሉ አመራሮች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት የሚፈጸም ሲሆን
ስርዓተ ቀብራቸው ፈረንሳይ ጉራራ መካነ መቃብር ከቀኑ 7:00 ሰዓት ላይ ይፈጸማል።
በድጋሜ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ለመላው ቤተሰቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛል።
#የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተ_ክርስቲያናት_ካውንስል
#የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተ_ክርስቲያናት_ካውንስል_የሚዲያና_ህዝብ_ ግንኙነት_ ክፍል "የተሻለ ሚዲያ ለተሻለ አገልግሎት " በሚል ርዕሰ #ለሚዲያ_ባለሞያዎች_ያዘጋጀው_ስልጠና_ተካሄደ።
ሰኔ 15/2015 በማግኖሊያ ሆቴል በካውንስሉ የሚዲያ ኮሚሽን አባላት አስተባባሪነት በተካሄደው በዚህ ስልጠና ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ መገናኛ ብዙሃን የተጋበዙ የሚዲያ ተቋማት ሃላፊዎችና ባለሞያዎች ተሳትፈዋል ።
በስልጠናው መክፈቻ ላይ የካውንስሉ ፅህፈት ቤት ሃላፊ መጋቢ ጌትነት ለማ ባደረጉት ንግግር ስልጠናው በመንፈሳዊ ሚዲያዎች ዙሪያ በጎ አስተዋጽኦ እንደሚያመጣ እንደሚያምኑ ተናግረዋል።
የሃገራችን ቀደምት የወንጌል አማኝ ቤተ እምነቶች የሚዲያ ታሪክና ያበረከቱትን አስተዋፅኦ እንዲሁም የወንጌል አማኝ ቤተ እምነቶች ወቅታዊ የሚዲያ አገልግሎት ዕድልና ተግዳሮቶች በተመለከተ በሚዲያ ኮሚሽን ም/ሰብሳቢ ወንድም ጌታቸው በለጠ ገለጻ ተሰጥቷል::
የሚዲያ ስነምግባር እና የሚዲያ ህግን በተመለከተ በመጋቢ እሸቴ በለጠ እና በዶክተር ማንደፍሮ እሸቴ ሰፊ ማብራሪያ ቀርቧል።
በሚዲያ ኮሚሽኑ አባላት በተዘጋጀው የኤዲቶሪያል ፖሊሲ ዙሪያም የሚዲያ ተቋማት ይህንን እንደምሳሌ ወስደው መርሆችና እሴቶቻቸውን እንዲቃኙ ይህንንም በማድረግ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ በማሳሰብ በሚዲያ ኮሚሽን ሰብሳቢ ሳራ ወልደአማኑኤል ጠለቅ ያለ ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡
በቀጣይም ከተሳታፊዎች የተነሱ ጥያቄዎች ላይ ውይይት የተደረገ ሲሆን የመንፈሳዊ ሚዲያ ባለሞያዎች ህብረት አስፈላጊነት ላይ በመነጋገር ህብረቱን ሊመሩ የሚችሉ ሰዎች ተመርጠዋል።
በመጨረሻም የካውንስሉ ጠቅላይ ጸሃፊ ቄስ ደረጀ ጀምበሩ የመንፈሳዊ ሚዲያዎች አላማ ወንጌል ብቻ ይሁን የሚል መልዕክት ያሰተላለፋ ሲሆን ይህንን ስልጠና እንዲሳካ የካውንስሉ የሚዲያ ኮሚሽን አባላት ላደረጉት ከፍተኛ አስተዋጸኦ ከልብ በማመስገን ለተሳታፊዎች የምስክር ወረቀት በመስጠት ስልጠናው ተጠናቋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/EGBCC
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/klDMYU768PU
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍1
#የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ስር ለሚገኘዉ #ለኢቫንጀሊካል ቲቪ ከኢትዮዽያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኤድመንተን ካናዳ እና ከመታደስ ቤት ቤ/ክ አዲስ አበባ በመተባበር የጀነሬተር ስጦታ ተበረከተለት።
ማክሰኞ የካቲት 5 ቀን 2016 ዓ.ም በካውንስሉ ቅጥር ግቢ በተከናወነው የርክክብ ሥነ ሥርዓት መጋቢ ተረፈ ሰረቀ እና መጋቢ ሚካኤል ተፈራ ከካናዳ እንዲሁም መጋቢ ሃብታሙ ከአዲስ አበባ በካዉንስሉ ፅ/ቤ በመገኘት አስረክበዋል።
የካዉንስሉ ጠቅላይ ፀሃፊ ቄስ ደረጀ ጀንበሩ የፅ/ቤ ሐላፊ መጋቢ ጌትነት ለማ እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር መጋቢ አሸብር ከተማ ስጦታዉን የተረከቡ ሲሆን ስጦታዉን የሰጡትን የቤ/ክ መሪዎችን በመባረክ እና በማመስገን እንደዚህ አይነት ተግባር ሊበረታታና ሊቀጥል እንደሚገባ ገልፀዋል።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/LxjvR-0KDAY
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
ማክሰኞ የካቲት 5 ቀን 2016 ዓ.ም በካውንስሉ ቅጥር ግቢ በተከናወነው የርክክብ ሥነ ሥርዓት መጋቢ ተረፈ ሰረቀ እና መጋቢ ሚካኤል ተፈራ ከካናዳ እንዲሁም መጋቢ ሃብታሙ ከአዲስ አበባ በካዉንስሉ ፅ/ቤ በመገኘት አስረክበዋል።
የካዉንስሉ ጠቅላይ ፀሃፊ ቄስ ደረጀ ጀንበሩ የፅ/ቤ ሐላፊ መጋቢ ጌትነት ለማ እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር መጋቢ አሸብር ከተማ ስጦታዉን የተረከቡ ሲሆን ስጦታዉን የሰጡትን የቤ/ክ መሪዎችን በመባረክ እና በማመስገን እንደዚህ አይነት ተግባር ሊበረታታና ሊቀጥል እንደሚገባ ገልፀዋል።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/LxjvR-0KDAY
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
👍10❤5🔥2
#ግብረ ሰዶማዊነት ኢመጽሐፍ ቅዱሳዊና ለትውልድ እንቅፋት በመሆኑ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ሊያወግዙት እንደሚገባ #የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ቦርድ አሳወቀ ።
ሚያዚያ 9 ቀ 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን ዋና ጽህፈት ቤት አዳራሽ በተካሄደው በ9ኛው የካውንስሉ ቦርድ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ የተቋሙ አጀንዳዎችና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በመወያየት ውሳኔ አሳልፏል። የካውንስሉ ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት በሆኑት በዶ/ር ጣሰው ገብሬና በምክትል ፕሬዚዳንቱ በዶ/ር ቤተ መንግስቱ በተመራው በዚህ ስብሰባ፥ የካውንስሉ የእ.ኤ.አ 2023 የሥራ እንቅስቃሴና የፋይናንስ ሪፖርት ቀርቦ የጸደቀ ሲሆን፥ እንዲሁም የ2024ን የስትራቴጂክ ዕቅድና በጀትን መርምሮ በመቀበል ጠቅላላ ጉባኤው እንዲያጸድቀው ለውሳኔ መምራቱ ታውቋል።
ከተለያዩ የካውንስሉ መስራች አባላት ከሆኑ ህብረቶችና ቤተ እምነቶች የተወጣጡ ተሳታፊዎች በተገኙበት በዚሁ መደበኛ ስብሰባ ከዚህ ቀደም የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን በተመለከተ በአውሮፓ፥ በአፍሪካና በካሪቢያን ሀገራት መካከል የተደረገውን የሳሞዓ ስምምነት እንደሚቃወም ቦርዱ አበክሮ አስታውቋል። #ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/LxjvR-0KDAY
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
ሚያዚያ 9 ቀ 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን ዋና ጽህፈት ቤት አዳራሽ በተካሄደው በ9ኛው የካውንስሉ ቦርድ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ የተቋሙ አጀንዳዎችና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በመወያየት ውሳኔ አሳልፏል። የካውንስሉ ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት በሆኑት በዶ/ር ጣሰው ገብሬና በምክትል ፕሬዚዳንቱ በዶ/ር ቤተ መንግስቱ በተመራው በዚህ ስብሰባ፥ የካውንስሉ የእ.ኤ.አ 2023 የሥራ እንቅስቃሴና የፋይናንስ ሪፖርት ቀርቦ የጸደቀ ሲሆን፥ እንዲሁም የ2024ን የስትራቴጂክ ዕቅድና በጀትን መርምሮ በመቀበል ጠቅላላ ጉባኤው እንዲያጸድቀው ለውሳኔ መምራቱ ታውቋል።
ከተለያዩ የካውንስሉ መስራች አባላት ከሆኑ ህብረቶችና ቤተ እምነቶች የተወጣጡ ተሳታፊዎች በተገኙበት በዚሁ መደበኛ ስብሰባ ከዚህ ቀደም የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን በተመለከተ በአውሮፓ፥ በአፍሪካና በካሪቢያን ሀገራት መካከል የተደረገውን የሳሞዓ ስምምነት እንደሚቃወም ቦርዱ አበክሮ አስታውቋል። #ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/LxjvR-0KDAY
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
❤4👍1
#የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል
3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ
3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ
👍5
#የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በደቡብ ምዕራብ ክልል (ቦንጋ ) እና በጅማ ዞን ከካውንስሉ አባላት ጋር የውይይትና የምክክር ፕሮግራም አከናውኗል ።
በፕሮግራሙም የቤተ እምነቶችና የአብያተ ክርስቲያናት ተወካዮቾ የተገኙ ሲሆን የካውንስሉ ቅርንጫፍ ኮሚቴዎችም በአንድነት ተዋቅሯል ።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/LxjvR-0KDAY
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
በፕሮግራሙም የቤተ እምነቶችና የአብያተ ክርስቲያናት ተወካዮቾ የተገኙ ሲሆን የካውንስሉ ቅርንጫፍ ኮሚቴዎችም በአንድነት ተዋቅሯል ።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/LxjvR-0KDAY
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍2
#የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የሲዳማ ክልል ( ሐዋሳ ) ከካውንስሉ አባላት ጋር የውይይትና የምክክር ፕሮግራም አከናውኗል ።
በፕሮግራሙም የቤተ እምነቶችና የአብያተ ክርስቲያናት ተወካዮቾ የተገኙ ሲሆን የካውንስሉ ቅርንጫፍ ኮሚቴዎችም በአንድነት ተዋቅሯል ።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/LxjvR-0KDAY
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
በፕሮግራሙም የቤተ እምነቶችና የአብያተ ክርስቲያናት ተወካዮቾ የተገኙ ሲሆን የካውንስሉ ቅርንጫፍ ኮሚቴዎችም በአንድነት ተዋቅሯል ።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/LxjvR-0KDAY
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
👍9❤7
#የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ከቻይልድ ኢቫንጀሊዝም ፌሎሽፕ ጋር በመተባበር ጠንካራ የልጆች አገልግሎት ለቤተሰብ፣ ለቤተ-ክርስቲያንና ለሃገር ያለው ፋይዳ በሚል ርእስ ከቤተ ክርስቲያን መሪዎች እና ከቤተ እምነት የልጆች አገልግሎት መሪዎች ጋር የምክክር እና አብሮ የመስራት የትብብር የውይይት ጊዜ አካሄደ፡፡
ይህ የምክክር እና የውይይት ጊዜ ልጆችን በወንጌል ለመድረስና ደቀመዝሙር ለማድረግ ስልታዊ መንገዶችን ለመቀየስና ውጤታማና ፍሬአማ የልጆች አገልግሎትን ለመገንባት ያለመ ሲሆን ፕሮግራሙ ልጆችን በወንጌል መድረስና ደቀመዝሙር ማድረግ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሰረት፣ አስፈላጊነትና ለዚህም የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ሃላፊነትና ተግባር ምንነት ላይ ያተኮረ ነው፡፡
በእለቱም መጋቢ አሸብር ከተማ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት የውጪ ግንኙነት ዘርፍ ሃላፊ ዛሬ በብርቱ ልንወያይበት የሚገባ አጀንዳ ልጆች ወንጌልን ሰምተው ሊድኑና በእግዚአብሔር ቃል ተሞልተው በማደግ ለቤተሰብ ለቤተክርስቲያንና ለሃገር በረከት እንዲሆኑ ብቁ ቤተ ክርስቲያንን እና ሃገርን የሚረከቡ ዜጎች እንዲሆኑ ልንሰራ ይገባል ያሉ ሲሆን የእግዚአብሔር ቃል ˝የልጄን ነገር እንዴት አደርጋለሁ?" (1ሳሙ 10፡2) እንደሚል የቤተ እምነት መሪዎችም ስለልጆች ልንፀልይ በወንጌል ለመድረስና ደቀመዝሙር ለማድረግ እቅድ ይዘው ሊሰሩ ይገባል ብለዋል፡፡
በመቀጠልም መጋቢ ይልማ ዋቄ የእግዚአብሔር ቃል በወንጌል አገልግሎት አብሮ መሰንበት በሚል ርእስ ከፊልጵስዩስ 1፡3-5 ያካፈሉ ሲሆን
የቻይልድ ኢቫንጀሊዝም ዳይሬክተር ዘሪሁን ፋርጋሳ ልጆችን በወንጌል የመድረስን አስፈላጊነትን አብራርተዋል፡፡ በመጨረሻም የቤተ እምነት መሪዎች የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ልጆችን በወንጌል ለመድረስና ደቀመዝሙር ለማድረግ ምን እየሰራች እንዳለ፣ ወደፊትስ ምን መሰራት እንዳለባት ጠንካራ የልጆች አገልግሎት ለመገንባት የሚያስችል ውይይት የተደረገ ሲሆን ከውይይቱ በኋላ በካውንስሉ ሊሰሩ የታቀዱ የልጆች አገልግሎት አስተማሪዎች ስልጠና ልጆችን በልዩ ልዩ መንገዶች በወንጌል ለመድረስ አብሮ ለመስራት በመስማማት ተጠናቋል።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://www.youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732

Telegram
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC
ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው።
"ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።

👍13❤4
#የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ከቢሊግረሃም አሶሴሽን ጋር በመተባበር የአገልጋይ ሴቶች ስልጠና ሁለተኛ ዙር ህዳር 17 ቀን 2017ዓ/ም በናዛሪን ቤተክርስቲያን አካሄደ::
አላማው አገልጋይ ሴቶች ውጤታማ የወንጌል መስካሪዎችና ለታላቁ ተልእኮ አገልግሎት ብቁ እንዲሆኑ ለማስታጠቅ ነው።
ስልጠናው ለ200 አገልጋይ ሴቶች የተሰጠ ሲሆን በህይወታቸውና በአገልግሎታቸው የጌታ ኢየሱስን አዳኝነት የሚመሰክሩ ለሌሎች የጌታን ብቸኛ አዳኝነት የሚናገሩና የሚያሳዩ ሴቶች እንዲሆኑ የሚያበቃ ነው:: የኢትዬጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የሴቶች አገልግሎት ክፍል ሴት አገልጋዬች የወንጌልን ተልእኮ በመወጣት የእግዚአብሔርን መንግስት በማስፋት ብቁ እንዲሆኑና እንዲተጉ ልዩ ልዩ ስራዎችን በመስራት ላይ እንደሆነ ተገልጿል።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://www.youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
tiktok :- https://www.tiktok.com/@evangelical_tv

👍9❤4🙏1
#የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተ_ክርስቲያናት_ካውንስል_ከሰላም_ሚኒስቴር_ሚኒስትር_ክቡር_አቶ_መሀመድ_እድሪስ_ጋር_ትውውቅ_አደረጉ፡፡
ታህሳስ 23/2017 ዓ.ም ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር አቶ መሀመድ እድሪስ በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ቢሮ በመገኘት ትውውቅ አድርገዋል፡፡
በትውውቅ ፕሮግራሙ ክቡር አቶ መሀመድ እድሪስ እንደተናገሩት የሃይማኖት ተቋማት ትብብርና አብሮነት ለሰላም ግንባታ ሂደት ትልቅ ሚና እንዳለው ገልፀው በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ጉዳይ ሰላማዊና የተረጋጋ ማህበረሰብ እንዲኖር የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ አስተዋፆ ሊኖራቸው ይገባል ብለዋል፡፡
ክቡር ሚኒስትሩ አክለው የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በቀጣይ በሰላም ግንባታ ስራዎች ላይ እያከናወነ ያለውን ተግባር አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ አመላክተው የሰላም ሚኒስቴርም በትብብርና በቅንጅት ከካውንስሉ ጋር ለመስራት ያለውን ዝግጁነት ገልጸዋል፡፡
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ፕሬዚዳንት ክቡር ጣሰው ገብሬ (ዶ/ር) በበኩላቸው ከመገፋፋት ይልቅ በመተባበር እና በመደጋገፍ ለሀገራችን ሰላም መረጋገጥ ሃይማኖቶች ትልቅ አቅም ሊሆኑ እንደሚገባ አስገንዝበው የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ከሰላም ሚኒስቴር ጋር በጋራ በመሆን ሲሰራ የቆያቸውን የሰላም ግንባታ ስራዎች አጠናክሮ በማስቀጠል በሀገራችን ሰላም ጉዳይ የበኩላችንን ድርሻ ለመወጣት ዝግጁ ነን ብለዋል፡፡
የካውንስል ጠቅላይ ጸሃፊ ቄስ ደረጀ ጀምበሩ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል እስከ አሁን በተለያዩ ዘርፎች የሰራውን ስራ ገልፃ በማድረግ ማብራሪያ ሰተዋል፡፡
የሰላም ሚኒስቴር አመራሮች ፣የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አመራሮች እና የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል አባላት በትውውቅ ፕሮግራሙ ላይ ተገኝተዋል፡፡

👍3❤1🔥1
#የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተ_ክርስቲያናት_ካውንስል_መሪዎች_የቢሊግራሃም_ኢቫንጀሊስቲክ_ኦሶሴሽንን_የሥራ_እንቅስቃሴ_ጎበኙ።
በቄስ ደረጀ ጀምበሩ በካውንስሉ ጠቅላይ ጸሐፊ የተመራው ቡድን ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም በቢግኢአ መስሪያ ቤት በመገኘት ካውንስሉ በአሁኑ ጊዜ እያከናወነ ያለውን የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ። በጉብኝቱ ወቅት በሚ/ር ጌሪ ሉንድስቶርም የቢሊግርሃም ኢቫንጀሊስቲክ አሶሴሽን ምክትል ኃላፊ እና በሚ/ር ሃንስ ማንሃግሪን የቢሊግርሃም ኢቫንጀሊስቲክ ኢትዮጵያ ቢሮ እና የመለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጵያ አስተባባሪ እና በተቋሙ የሥራ ኃላፊዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል የተደረገ ሲሆን በመደረግ ላይ ስላለው የሥራ እንቅስቃሴ ገለጻ ተሰጥቷል። በአሁኑ ጊዜ ከአብያተ ክርስቲያናት ጋር በመተባበር በአዲስ አበባና በሸገር ከተሞች እየተሰራ ስላለው “የእኔ እንድሪያስ ነኝ” የወንጌል ምስክርነትና የክርስቲያን ሕይወትና ምስክርነት ስልጠና ከፍተኛ ውጤት እያመጣ ያለ መሆኑ ተወስቶ ወደፊት የካቲት 29 እና 30፥ 2017 ዓ.ም በአደባባይ ስለሚደረገው የጀማ ወንጌል ስብከት ከፍተኛ ዝግጅት በመደረግ ላይ መሆኑንና ሥራዎችም እየተጠናቀቁ እንዳለ ተብራርቷል። በዚሁ ወቅት ዶ/ር ደስታ ደምሴ የማህበሩ አሴሼትድ ዳይሬክተር እና አቶ አዲሴ አማዶ የማህበሩ ጽህፈት ቤት ኃላፊ በአሶሴሽኑ እየተሰራ ስላለው ክንውን ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የካውንስሉ ኃላፊዎች የቢሮውን የሥራ ክፍሎች በመጎብኘት ከሠራተኞቹ ጋር ትውውቅ አድርገዋል። ቄስ ደረጀ ጀምበሩ እየተሰራ ስላለው ሥራ ከልብ አመስግነው ሌሎች ተቋማት ከዚህ የወንጌል እንቅስቃሴ ሊማሩ የሚገባቸው አያሌ ነገሮች እንዳሉ ተናግረው በቢሊግራሃም ኢቫንጀሊስቲክ አሶሴሽን እየተሰራ ያለው ሥራ በአብያተ ክርስቲያናት መካከል የመንፈስ አንድነትን የሚያመጣ ተግባር መሆኑንና ካውንስሉ በሚያስፈልገው ሁሉ ከአሶሴሽኑ ጎን እንደሚቆም አስታውቀዋል።

🙏4
#የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተ_ክርስቲያናት_ካውንስል
#የቅርንጫፍ ጽ/ቤት አደረጃጀቱን ጥር 12/2017ዓ.ም
በባቱ እና አከባቢው : በዝዋይ ከተማ እንዲሁም በምዕራብ አርሲና በሻሸመኔ ከተማ ሁሉም የካውንስሉ አባል ቤተ እምነቶችና አብያተክርስቲያናት በተገኙበት አዋቅሯል።

❤5👍3
#የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተ_ክርስቲያናት_ካውንስል_
#ልዩ_የትንሳኤን_በዓል_ፕሮግራም_በቤዛ_ኢንተርናሽናል_ቤተክርስቲያን_ተከበረ።
#ሙሉ_ፕሮግራሙን_በኢቫንጀሊካል_ቲቪ_የበአል_ቀን_ይከታተሉ...

#ጥብቅ_ማሳሰቢያ
ከሶስት አመት በፊት March 18/2022 የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት አውጥቶት የነበረውን መግለጫ አሁን እንደተሰጠ በማድረግ በማህበራዊ ሚዳያዎች ላይ ሀሰተኛ መረጃዎች እየተሰራጩ ይገኛሉ። ይህንን በማስመልከት #የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተ_ክርስቲያናት_ካውንስል ጥብቅ ማሳሰብያ አስተላልፏል።

🙏28❤8👍8🔥4😢3