የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC
9.69K subscribers
9.03K photos
131 videos
1 file
1.55K links
ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው።

"ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።
Download Telegram
#የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ስር ለሚገኘዉ #ለኢቫንጀሊካል ቲቪ ከኢትዮዽያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኤድመንተን ካናዳ እና ከመታደስ ቤት ቤ/ክ አዲስ አበባ በመተባበር የጀነሬተር ስጦታ ተበረከተለት።
ማክሰኞ የካቲት 5 ቀን 2016 ዓ.ም በካውንስሉ ቅጥር ግቢ በተከናወነው የርክክብ ሥነ ሥርዓት መጋቢ ተረፈ ሰረቀ እና መጋቢ ሚካኤል ተፈራ ከካናዳ እንዲሁም መጋቢ ሃብታሙ ከአዲስ አበባ በካዉንስሉ ፅ/ቤ በመገኘት አስረክበዋል።
የካዉንስሉ ጠቅላይ ፀሃፊ ቄስ ደረጀ ጀንበሩ የፅ/ቤ ሐላፊ መጋቢ ጌትነት ለማ እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር መጋቢ አሸብር ከተማ ስጦታዉን የተረከቡ ሲሆን ስጦታዉን የሰጡትን የቤ/ክ መሪዎችን በመባረክ እና በማመስገን እንደዚህ አይነት ተግባር ሊበረታታና ሊቀጥል እንደሚገባ ገልፀዋል።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/LxjvR-0KDAY
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
👍105🔥2