በተሰጠህ መክሊት
በተሰጠህ መፍቻ
ደጋግመህ ካልከፈትክ
ለድልህ መባቻ
የዘንዶው ጭንቅላት
ካልተቀጠቀጠ
ሲወፍር ይኖራል
አንተን እየዋጠ
ዣንቶዣራ
(ይስማዕከ ወርቁ)
#አንድ_ሲኖዶስ
#አንድ_ፓትርያርክ
#አንዲት_ቤተክርስቲያን
በተሰጠህ መፍቻ
ደጋግመህ ካልከፈትክ
ለድልህ መባቻ
የዘንዶው ጭንቅላት
ካልተቀጠቀጠ
ሲወፍር ይኖራል
አንተን እየዋጠ
ዣንቶዣራ
(ይስማዕከ ወርቁ)
#አንድ_ሲኖዶስ
#አንድ_ፓትርያርክ
#አንዲት_ቤተክርስቲያን
👍257❤47👎2🔥1
Yismake Worku via @like
RASENERGY OÜ በኢስቶኒያ 🇪🇪 መሰረቱን ያደረገ አለማቀፍ የኢነርጂ ሶሊሽን አቅራቢ ተቋም ሲሆን በቅርቡ በአፍሪካ ዙሪያ በተለይም በኢትዮጵያ 🇪🇹 እውቀቱንና ልምድ ያካበቱ ሰራተኞች ይዞ ስራ ለመጀመር ይፈልጋል። Skillmatch 🧩 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በ Renewable Energy አለማቀፍ የካበተ ልምድና እውቀት እንዲያገኙ ብሎም በዚሁም ዘርፍ የስራ ማስታወቂያ ሲመጣ እንደ RASENERGY OÜ ካሉ አለማቀፍ ተቋሞች ጋ ስራ ለመስራት እንዲችሉ በማሰብ ከ RASENERGY OÜ ጋር በመተባበር የ Renewable Energy Development ፕሮጀክት አዘጋጅተዋል። ይህ የኦንላይን ፕሮግራም ትምህርት ላይ ለሚገኙም ሆነ ለተመራቂ ተማሪዎች #በነፃ የቀረበ ሲሆን ፕሮግራሙን ላጠናቀቁ ደግሞ ሰርተፍኬት ይሰጣል።
👉 Engineering
👉 Accounting and Finance,
👉 Project Management,
👉 Business Administration, and
👉 Computer Science
በነዚህ የትምህርት ዘርፎች እየተማራችሁ ያላችሁ እና የተመረቃችሁ ካላችሁ ይሄ ወርቃማ እድል ኢንተርናሽናል ልምድና ችሎታ በነፃ እንድታዳብሩ እና መሰል አለማቀፍ ድርጅቶች ሲመጡ ቅድሚያ የስራ ቦታ እንድታገኙ ያደርጋል።
✨ RASENERGY OÜ በኢስቶኒያ 🇪🇪 መሰረቱን ያደረገ አለማቀፍ የኢነርጂ ሶሊሽን አቅራቢ ተቋም ሲሆን እጅግ በቅርቡ ደግሞ በአፍሪካ ዙሪያ በተለይም በኢትዮጵያ እውቀቱን ያካበቱ ሰራተኞች ይዞ ስራ ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቋል። ከወዲሁ እውቀቱና ልምዱን በማካበትና በመውሰድ የወደፊት ነገዎን ማብራት ለሚፈልጉ በሙሉ የሚከተለው ትምህርቱን የመውሰጃ አድራሻ ተያይዟል።
እዚህ ይመዝገቡ 👉 http://Skillmatchjobs.com/skill
ይሄን መረጃ በትምህርት ላይ ላሉም ሆነ ለተመረቁ ተማሪዎች #ሼር /forward/ በማድረግ ግዴታዎን ይወጡ!
ሼር አደርጋለሁ የምትሉ ይቺን በመጫን አሳውቁኝ ✅

skillmatchjobs.com
Skill+
Find the perfect program to showcase your skill. Best Platform to Learn and Earn Enroll Now Featured Courses Browse Courses Beginner Stock Market 101
❤14👍7
Yismake Worku via @like
✨ የስራ ቅጥር ላይ የምትችሉትና ልትሰሩት የምትፈልጉት ስራ ዲግሪ ስሌለላችሁ ብቻ ትቻሁታል?
✨ ሲቪያችሁ ላይ የስራ ልምድ መጨመር ትፈልጋላችሁ?
✨ ተመርቃችሁም ሆነ ከትምህርታችሁ ጎንለጎን ስራ በመስራት ራስን መደጎም ትሻላችሁ?
እነዚህንና መሰል ጥያቄዎች በኢትዮጵያውያን ተማሪዎች አዘውትረው ይነሳሉ።
አንድ ድህረገፅ ተዋወቁ www.skillmatchjobs.com ይባላል። በዚህ ድህረገፅ የስራ ቅጥሮች ቢወጡም እንደተለመዱት አይደሉም። ዲግሪ ባይኖራችሁም የምትሰሯቸው ስራዎች ነው የሚወጡት።
አሁን ደግሞ RASENERGU OÜ ከሚባል መሰረቱን በኢስቶኒያ ሀገር ካደረገ አለማቀፍ ድርጅት ጋ ተነጋግረን በክፍያ የነበረው እኛ በነፃ ስለ Renewable Energy አጭር ኮርስና ስልጠና ልንሰጣችሁ ነው።
ይሄን ኮርስ መውሰድ ለምን ይጠቅማል!?
🌟 በነፃ ሰርተፍኬት ታገኛላችሁ
🌟 ሰርተፍኬቱ የምታገኙት ፕሮጀክት ሰርታችሁ ስለሆነ እንደስራ ልምድ ሲቪያችሁ ላይ ይካተታል።
🌟 RASENERGU OÜ በቅርቡ ከአውሮፓ ውጪ አፍሪካ ላይ በተለይም ኢትዮጵያ ላይ በሶላር ኢነርጂ ዙሪያ ስራ ለመስራት ይመጣል። ያኔ ሰራተኞችን የሚወስደው ይሄ ሰርተፍኬት ያላቸውን ነው።
🌟 አለማቀፍ ልምድ ስለሚኖራችሁ እንደ RASENERGY OÜ አይነት መሰል ድርጅቶች ሲመጡ በተሻለ ክፍያ የመስራት እድል ይኖራችኋል።
በተለይ ደግሞ
👉 Engineering
👉 Accounting and Finance,
👉 Project Management,
👉 Business Administration, and
👉 Computer Science
እየተማራችሁ ያላችሁ እና የተመረቃችሁ ካላችሁ ይሄ ወርቃማ እድል ለእናንተ ነው።
💫 ታዲያ ይሄን ሁሉ ጥቅም ከቤታችሁ ሆናችሁ በኦንላይን ብቻ የምታገኙት እንዴት ነው? እንዴት እንመዝገብና ትምህርቱን እንውሰድ ካላችሁ?
የቴሌግራም ቻናላችን ጋር መመዝገቢያ እና የመማሪያ ሊንክ አስቀምጠናል። የቴሌግራም ቻናሉን ጆይን ብላችሁ ታገኙታላችሁ።
Join 👉 @skillmatch
---
ይሄን መረጃ እኔ በነፃ እንዳጋራኋችሁ እናንተም ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ እንዲሁም ለጓደኞቻችሁ #ሼር | Forward በማድረግ አጋሯቸውና ይጠቀሙ።

👍50❤8👏5🥰2
Yismake Worku via @like
እጅግ መልካም እና ጥሩ እድል ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች
---
መቀመጫውን በአውሮፓ ኢስቶኒያ ያደረገው RASENERGY OÜ በኢነርጂ ሶሊሽን አቅራቢነት ስራ ዘርፍ የተሰማራ አለማቀፍ ተቋም ነው።
skillmatch ከRASENERGY OÜ ጋ በመተባበር ነፃ የRenewable Energy አጭር ኮርስ ቀርቧል።
ይሄን ኮርስ በመውሰድ አለማቀፍ ልምድ ከማዳበራችሁ በተጨማሪ RASENERGY OÖ የተሰኘው ድርጅት በቅርቡ ኢትዮጵያ ላይ ስራዎችን መስራት ስለሚፈልግ ይሄን ኮርስ ወስደው ሰርተፍኬት በማግኘት #ልምድ ካካበቱ ሰዎች የስራ እድል ማመቻቸቱ እርግጥ ነው።
ስለዚህ እየተማራችሁ ያላችሁም ሆነ በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ የተመረቃችሁ ካላችሁ
👉 http://Skillmatchjobs.com/skill ውስጥ በመግባት መመዝገብ እና ትምህርቱን በነፃ መከታተል ትችላላችሁ።
በተለይ ደግሞ
👉 Engineering
👉 Accounting and Finance,
👉 Project Management,
👉 Business Administration, and
👉 Computer Science
እየተማሩ ለሚገኙም ሆነ ለተመረቁ ጓደኛ፣ ወዳጅ ዘመድ ሼር/forward በማድረግ እንዲጠቀሙ አድርጉ።
የቴሌግራም ቻናል Join ብትሉ ደግሞ የበለጠ ትጠቀማላችሁ 👉 @skillmatch
---
መቀመጫውን በአውሮፓ ኢስቶኒያ ያደረገው RASENERGY OÜ በኢነርጂ ሶሊሽን አቅራቢነት ስራ ዘርፍ የተሰማራ አለማቀፍ ተቋም ነው።
skillmatch ከRASENERGY OÜ ጋ በመተባበር ነፃ የRenewable Energy አጭር ኮርስ ቀርቧል።
ይሄን ኮርስ በመውሰድ አለማቀፍ ልምድ ከማዳበራችሁ በተጨማሪ RASENERGY OÖ የተሰኘው ድርጅት በቅርቡ ኢትዮጵያ ላይ ስራዎችን መስራት ስለሚፈልግ ይሄን ኮርስ ወስደው ሰርተፍኬት በማግኘት #ልምድ ካካበቱ ሰዎች የስራ እድል ማመቻቸቱ እርግጥ ነው።
ስለዚህ እየተማራችሁ ያላችሁም ሆነ በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ የተመረቃችሁ ካላችሁ
👉 http://Skillmatchjobs.com/skill ውስጥ በመግባት መመዝገብ እና ትምህርቱን በነፃ መከታተል ትችላላችሁ።
በተለይ ደግሞ
👉 Engineering
👉 Accounting and Finance,
👉 Project Management,
👉 Business Administration, and
👉 Computer Science
እየተማሩ ለሚገኙም ሆነ ለተመረቁ ጓደኛ፣ ወዳጅ ዘመድ ሼር/forward በማድረግ እንዲጠቀሙ አድርጉ።
የቴሌግራም ቻናል Join ብትሉ ደግሞ የበለጠ ትጠቀማላችሁ 👉 @skillmatch
skillmatchjobs.com
Skill+
Find the perfect program to showcase your skill. Best Platform to Learn and Earn Enroll Now Featured Courses Browse Courses Beginner Stock Market 101
👍45👎2👏2❤1🔥1
Yismake Worku via @like
ወጣቶችን በእውቀትና በችሎታ ያጎለብታሉ ብዬ ካስተዋወቅኳችሁ Edmap እና Skillmatch ማን የበለጠ ተመቻችሁ?
🅰 ኤድማፕ | Edmap
🅱 ስኪልማች | Skillmatch
🅾 ስለሁለቱም አላውቅም!
🅰 ኤድማፕ | Edmap
🅱 ስኪልማች | Skillmatch
🅾 ስለሁለቱም አላውቅም!
👍15
❤13👍6
✨ የትኛው የመንግስት ዩንቨርስቲ ወይም የግል ኮሌጅ ይሻለኛል?
✨የመረጥኩት ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ ምን አይነት የትምህርት ፊልዶችን ይሰጣሉ?
✨ ምንስ አይነት የትምህርት ፊልድ ብመርጥ የተሻለ ነው?
✨ስለ ስኮላርሺፕ የተለያዩ የተጠኑ ዜና እና መረጃዎችስ የት ይገኛል?
እነዚህን እና መሰል ጥያቄዎች ከተማሪዎችም ሆነ ከወላጆች መስማት በጣም የተለመደ ነው። ከአሉባልታ እና ከግምት መልሶች ተጠብቀው የነዚህን ጥያቄ መልሶች ቤትዎ ቁጭ ብለው በተብራራ ፣ ግልፅ በሆነ መልኩ የሚያቀርብልዎትን አንድ የቴሌግራም ቻናል ላሳውቅዎት።
@edmap_community ይባላል። በተለይ የ12ኛና የሀይስኩል ተማሪዎች፣ የዩንቨርስቲ ተማሪዎችና ተመራቂ ተማሪዎች ብትቀላቀሉትና ሼር ብታደርጉት መልካም ነው።
Join👉 @edmap_community
መልካም ሀሳቦችን ማጋራት ይበል የሚያሰኝና የሚያስመሰግን ስራ ስለሆነ እነሆ ይሄን መረጃ ለእናንተ አቀረብኩ

👍44👎3❤1👏1
እርስዎ ተማሪ በመሆንዎ ብቻ ምን አይነት የዋጋ ቅናሽ ቢያገኙ ይመርጣሉ?
Anonymous Poll
14%
በሪስቱራንት/ሆቴል የምግብና የመጠጥ ቅናሽ
26%
የአልባሳትና ጫማዎች ቅናሽ
34%
የትምህርት መሳሪያ ቁሳቁሶች ቅናሽ
1%
የመዋቢያ አገልግሎት ቅናሽ
25%
የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ቅናሽ
👍53❤18🔥1
ይሄን መረጃ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች አጋሩ!
የሬሚዲያል ፕሮግራም የምትወስዱ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፣ የተመደባችሁበት ዩንቨርስቲ መቼ እንደጠራ ማወቅ የምትፈልጉ በሙሉ እዚህ ቻናል ላይ በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ።
ጆይን 👉🏿 https://tttttt.me/+Mi-4MQBsmDBkNGNk

👍17👎1
Forwarded from EdMap Community
የWIPO 2023 ግሎባል አዋርድ በጄኔቫ
የ WIPO 2023 ግሎባል አዋርድ:
በፈጠራ
በአዲስ ግኝቶች
በእሳቤ ልህቀት ዙሪያ ስኬታማ የሚሆኑትን የሚሸልም አመታዊ ፕሮግራም ነው። ሽልማቱን የሚወስዱት ግለሰቦች፣ ተቋማት ወይም የቢዝነስ ድርጅቶች ሊሆኑ ይችላሉ።
እንዴት ማመልከት ይቻላል?
- አመልካቾች በዋናው ድህረገፅ ብቻ ማመልከት ይኖርባቸዋል።
- አካውንት በመክፈት አስፈላጊውን መረጃ በማስገባት መመዝገብ።
የማመልከቻ ማጠናቀቂያ ቀን ፡ March 31, 2023
በዚህ ያመልክቱ ፡ https://www.edmap.et/wipo-global-awards-2023-fully-funded-trip-to-geneva/
@edmap_community

👍30❤3
Yismake Worku via @like
እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ይሉት ብሂል አስሮ የያዘን ይመስለኛል። ጥሩ ነገር እና መልካም የሆነ ተግባር ለሌሎች ለማካፈል ወይም ለማጋራት እጃችንን እናሳጥራለን።
ወደ ዝርዝር ጉዳዮች ከማምራቴ በፊት አንዳንድ ጥያቄዎችን ልጠይቅ።
አሁን ያላችሁን የትምህርት ደረጃ እንድታሳውቁኝ እና እንድታጋሩኝ እሻለሁ። የትምህርት ደረጃዎ ስንት ነው?
🔴 9/ 10ኛ ክፍል
🟡 11/ 12ኛ ክፍል
🟢 የዩንቨርስቲ ተማሪ
🔵 ባለዲግሪ / ምሩቅ ተማሪ
🟣 ማስተርስ ዲግሪ ተማሪ

👍65👏15❤3
ብዙ ሰዎች ስኮላርሺፕ ለማመልከት ሲሞክሩ "ኤጀንት" በሚል ስያሜ በመቶ ሺዎች የሚጠጋ ገንዘብ ሲያስረክቡ ይስተዋላል። ገንዘባቸውንም ተበልተው፤ ስኮላርሺፕም ሳይሳካላቸው ይቀራል።
"ኤጀንት/ኮንሰልታንሲ" በሚል ስም የሚቀርቡ ሰዎች ስኮላርሺፕ እንድታገኙ ማድረግ አይችሉም ይልቁንስ የእናንተን እድል ይሞክሩባችኋል እንጂ።
ስለሆነም በነፃ ራሳችሁ ስኮላርሺፕ እድላችሁን መሞከር አለባችሁ።
ከሰሞኑ የወጣውን የፖላንድ ስኮላርሺፕ በራሳችሁ መንገድ ማመልከት ትችላላችሁ።
ኤድማፕ የቴሌግራም ቻናል ላይ የማመልከቻ ዝርዝር ነገሮችን ተለጥፏል።
የቴሌግራም ቻናላቸውን እኔ በግሌ የወደድኩት ነው። ምክንያቱም ትምህርት ነክ መረጃዎችን፣ ለወጣቶች የሚጠቅሙ የቢዝነስ እይታዎችን፣ የእውቀት ምንጮችን ይጠቁማሉ። ይሄ ደግሞ ትውልድ እና ሀገርን ይገነባል።
የቴሌግራም ቻናላቸው 👉 @edmap_community ነው።
ድህረገፃቸውንም ተመልከቱት 👉 www.edmap.et ነው።
ኤድማፖች በርቱ!
ለመልካም ሰው እውቅና መስጠቴ ይቀጥላል!

👍100❤21👏5👎3🥰2
11ኛ ክፍል ለሆኑ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነገር ግን ለአሜሪካ ኮሌጆችና ዩንቨርስቲዎች ለማመልከት የሚጠየቁ ክፍያዎችን ፣ ለፈተናና ለቪዛ የአየርመንገድ ትራንስፖርት ወጪዎችን ያሉ መሸፈን የማይችሉ ተማሪዎችን የሚያግዝ ፕሮግራም እንዳለ ኤድማፕ ዘግቧል።
ያለ ምንም ገንዘብ በነፃ በማመልከት በአሜሪካ ኮሌጆችና ዩንቨርስቲዎች ሙሉ ወጪያችሁ ተሸፍኖ ተማሩ!
እንዴት እናመልክት ፣ የት እናመልክት የምትሉ በሙሉ ዝርዝር መረጃዎች እዚህ የቴሌግራም ገፅ ላይ አለ ፡ https://tttttt.me/EdMap_Community ተቀላቀላችሁ፤ተመልከቱት!
ይሄን መረጃ አጋሩት!
@yismakeworku

👍52👏14❤2