Yismake Worku
20.6K subscribers
334 photos
9 videos
1 file
69 links
Bilingual content in English & Amharic, author tips, book reviews, behind-the-scenes writing insights, and interactive community discussions.

Buy ads: https://telega.io/c/yismakeworku
Download Telegram
እጅግ መልካም እና ጥሩ እድል ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች
---
መቀመጫውን በአውሮፓ ኢስቶኒያ ያደረገው RASENERGY OÜ በኢነርጂ ሶሊሽን አቅራቢነት ስራ ዘርፍ የተሰማራ አለማቀፍ ተቋም ነው።

skillmatch ከRASENERGY OÜ ጋ በመተባበር ነፃ የRenewable Energy አጭር ኮርስ ቀርቧል።

ይሄን ኮርስ በመውሰድ አለማቀፍ ልምድ ከማዳበራችሁ በተጨማሪ RASENERGY OÖ የተሰኘው ድርጅት በቅርቡ ኢትዮጵያ ላይ ስራዎችን መስራት ስለሚፈልግ ይሄን ኮርስ ወስደው ሰርተፍኬት በማግኘት #ልምድ ካካበቱ ሰዎች የስራ እድል ማመቻቸቱ እርግጥ ነው።

ስለዚህ እየተማራችሁ ያላችሁም ሆነ በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ የተመረቃችሁ ካላችሁ
👉 http://Skillmatchjobs.com/skill ውስጥ በመግባት መመዝገብ እና ትምህርቱን በነፃ መከታተል ትችላላችሁ።

በተለይ ደግሞ
👉 Engineering
👉 Accounting and Finance,
👉 Project Management, 
👉 Business Administration, and 
👉 Computer Science

እየተማሩ ለሚገኙም ሆነ ለተመረቁ ጓደኛ፣ ወዳጅ ዘመድ ሼር/forward በማድረግ እንዲጠቀሙ አድርጉ።

የቴሌግራም ቻናል Join ብትሉ ደግሞ የበለጠ ትጠቀማላችሁ 👉 @skillmatch
👍45👎2👏21🔥1