ትናንት ሌሊት ሊነጋጋ አቅራቢያ 10:50 ላይ ከመገናኛ ወደ ላምበረት በሚወስደው መንገድ ወደ ቤቴ እያሽከረከረኩ ዲያስፖራ አደባባይ ላይ በምስሎቹ ላይ በሚታየው መልኩ ቀላል የመኪና መገልበጥ አደጋ ደርሶብኝ ነበር ።
የደረሰው አደጋ ቀላል የሚባል እንደሆነና የካ ወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ህክምና ከተደረገለኝ በኋላ ለተሻለ ህክምና ወደ ሆስፒታል አምርቼ ነበር።
አሁን ደህና ነኝ
#ሼር
@yismakeworku

👍221😢161❤61👎14
"ራማቶሓራ" ን ከወዳጄ ጋ በትብብር ከዛሬ ማታ ሶስት ሰዓት ጀምሮ በትረካ መልክ በዚህ ቻናል ይደርሳል።
የብራና ገፅ : አመሰግናለሁ።
#ሼር በማድረግ ለብዙ ሰው እንዲደርስ እርዱኝ
@yismakeworku
የብራና ገፅ : አመሰግናለሁ።
#ሼር በማድረግ ለብዙ ሰው እንዲደርስ እርዱኝ
@yismakeworku
❤151👍75
ራማቶሐራ ፡ ትረካ - ክፍል 1 [ Ra...
የብራና ገፅ / Page of Birana
ራማቶሓራ ትረካ:
ክፍል ፩
File Size: 23.9MB
ዘወትር: እሁድ፣ ማክሰኞ ፣ ሀሙስና ቅዳሜ ምሽት 3:00 ላይ በዚሁ በቴሌግራም ገፄ ወደ እናንተ ይቀርባል።
#ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አጋሩት
ትረካ በ:- የብራና ገፅ

👍217❤132🔥7🥰3
ራማቶሐራ ፡ ትረካ - ክፍል 2 [ Ra...
የብራና ገፅ / Page of Birana
ራማቶሓራ ትረካ:
ክፍል ፪
File Size: 24.2MB
ዘወትር: እሁድ፣ ማክሰኞ ፣ ሀሙስና ቅዳሜ ምሽት 3:00 ላይ በዚሁ በቴሌግራም ገፄ ወደ እናንተ ይቀርባል።
#ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አጋሩት
ትረካ በ:- የብራና ገፅ
@yismakeworku
ክፍል ፪
File Size: 24.2MB
ዘወትር: እሁድ፣ ማክሰኞ ፣ ሀሙስና ቅዳሜ ምሽት 3:00 ላይ በዚሁ በቴሌግራም ገፄ ወደ እናንተ ይቀርባል።
#ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አጋሩት
ትረካ በ:- የብራና ገፅ
@yismakeworku
👍115❤58🔥11
ራማቶሐራ ፡ ትረካ - ክፍል 3 [ Ra...
የብራና ገፅ / Page of Birana
ራማቶሓራ ትረካ:
ክፍል ፫
File Size: 17.7MB
ዘወትር: እሁድ፣ ማክሰኞ ፣ ሀሙስና ቅዳሜ ምሽት 3:00 ላይ በዚሁ በቴሌግራም ገፄ ወደ እናንተ ይቀርባል።
#ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አጋሩት
ትረካ በ:- የብራና ገፅ
@yismakeworku
ክፍል ፫
File Size: 17.7MB
ዘወትር: እሁድ፣ ማክሰኞ ፣ ሀሙስና ቅዳሜ ምሽት 3:00 ላይ በዚሁ በቴሌግራም ገፄ ወደ እናንተ ይቀርባል።
#ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አጋሩት
ትረካ በ:- የብራና ገፅ
@yismakeworku
👍75❤31🔥10
Yismake Worku via @like
"ቀን ገንቢ" በሚል ርዕስ የማስነብባቸውን ፅሁፎች በዚህ የቴሌግራም ቻናል ተከታተሉ።
ፅሁፎቹን ካነበባችሁ በኋላ በእርግጥም ቀናችሁ እንደሚገነባ፣ ተስፋችሁ እንደሚያብብ፣ የዛለው ማንነታችሁ እንደሚጠነክር፣ መልካም እይታ እንደምታገኙ ስነግራችሁ በሙሉ የራስ መተማመን ነው።
#ሼር በማድረግ ለወዳጆቻሁን አጋሩት ፣ እነሱም ተጠቃሚ ይሁኑ።
"ቀን ገንቢ" ዘወትር ሰኞ ፣ ረቡዕ ፣ አርብ ከቀኑ 6:00 ላይ በዚሁ የቴሌግራም ቻናል ይለጠፋል።
ዛሬ ለሚጀመረው ቀዳማዊ "ቀን ገንቢ" ፅሁፍ ዝግጁ ናችሁ?
ከሆናችሁ ይቺን በመንካት ✅ ምን ያክል እንደሆናችሁ አሳዩኝ።

👍124❤38
#ቀን_ገንቢ
ምዕራፍ ፩: ክፍል ፩
የራስ ዋጋ
------------
በአንድ ሰሚናር ውስጥ ሁለት መቶና በላይ ሰዎች በታደሙበት ታዋቂው ንግግር አድረጊ ተጋብዞ በቦታው ተገኝቷል፡፡ ተናጋሪው ለለቱ ማስተላለፍ የፈለገውን መልዕክት ለማጠናከር ያግዘው ዘንድ ንግግሩን የጀመረው የሃምሣ ብር ኖት በእጁ ይዞ በማሳየት “ከመካከላችሁ ይህንን የሃምሣ ብር ኖት የሚፈልግ ማን ነው!?” ሲል ጠየቃቸው፡፡ ታዳሚውም በተከታታይ ሁሉም እጁን አንድ ባንድ አወጣ፡፡ ተናገሪው ቀጠለ “ከመካከላችሁ ለአንዳችሁ መስጠት እፈልጋለሁ ነገር ግን ከዛ በፊት” አለና የሃምሳ ብር ኖቱን በእጁ በማፋተግ እንዲጨማተር ካደረገ በኋላ “አሁንስ የሚፈልገው ይኖራል!?” ሲል በድጋሜ ጥያቄ አቀረበ፡፡
አሁንም የታዳሚዎች እጅ እፈልጋለሁ በሚል ስሜት ተዘረጋ፡፡ በጣም ጥሩ አለ ተናገሪው እንደዚህ ባደርግስ ብሎ የሃምሣ ብር ኖቱን እግሩ ሥር ጥሎ በጫመው ምድሩ ጋር ካፋተገ በኋላ አሁን “እደምትመለከቱት በጣም ቆሽሿል:: ተጨማትሯልም:: አሁንስ ትትፈልጉታላችሁ!? አሁንም የፈላጊዎች እጅ በአንድነት ተነሳ፡፡ “ወገኖች አሁን በጣም ወሳኝና መሰረታዊ ትምህርት እንደቀሰማችሁ አምናለሁ፡፡ ምንም እንኳን ብሩ ላይ ማናቸውንም ነገር ባደርግበት፣ ባቆሽሸውም፣ ባጨማትረውም፤ ብሩን የራሳችሁ የማድረግ ፍላጎታችሁ እንዳለ ነው፡፡ አልቀነሰም፡፡ ምክንያቱም የብሩ ኖቱ ቢበሳቆልም ቢጎዳም እንደ ብርነቱ የሚሰጠውን ዋጋ ወይም ጠቀሜታ አልቀነሰበትምና፡፡ እስካሁንም ዋጋው ያው ሃመሳ ብር ነው፡፡” አላቸው፡፡
ብዙውን ጊዜ በሕይዎት ውጣውረድ በምናሳልፋቸው ውሳኔዎች ፣ በሚፈጠሩት ክስተቶች መውደቅ መሰነሳቱ፤ መደቆሱ ያለና የሚኖር ነው፡፡ በተፈጠሩት የህይዎት ፈታኝ ክስቶቶች ዋጋ ያጣን ያህል ሊሰማን ይችላል፡፡ ነገር ግን ምንም ይሁን ምን፣ ያለፍንበት የሕይዎት ጎዳና ምንም ያህል አባጣ ጎርባጣም ቢሆን እኛ ማለት እኛ ነንና የእኛነታችንን፣ የራሳችንን ዋጋ አናጣምም ማጣትም የለብንም ፡፡

👍177❤47🔥5
ራማቶሐራ ፡ ትረካ - ክፍል 4 [ Ra...
የብራና ገፅ / Page of Birana
ራማቶሓራ ትረካ:
ክፍል ፬
File Size: 24.7MB
ዘወትር: እሁድ፣ ማክሰኞ ፣ ሀሙስና ቅዳሜ ምሽት 3:00 ላይ በዚሁ በቴሌግራም ገፄ ወደ እናንተ ይቀርባል።
#ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አጋሩት
ትረካ በ:- የብራና ገፅ
@yismakeworku
ክፍል ፬
File Size: 24.7MB
ዘወትር: እሁድ፣ ማክሰኞ ፣ ሀሙስና ቅዳሜ ምሽት 3:00 ላይ በዚሁ በቴሌግራም ገፄ ወደ እናንተ ይቀርባል።
#ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አጋሩት
ትረካ በ:- የብራና ገፅ
@yismakeworku
❤59👍26🔥5
#ቀን_ገንቢ
ምዕራፍ ፩ : ክፍል ፪
ሁለት ዘሮች
--------------
ሁለት ዘሮች ናቸው፡፡ በአካባቢው የተፈጠረ ንፋስ ከቅርፊታቸው ነጥሎ እያንሳፈፈ አጓጉዞ በላመ፣ በለሰለሰ አፈር ላይ ጎን ለጎን ቀላቀላቸው፡፡ ዘሮቹም ከለሰለሰ አፈር ላይ ማረፋቸውን በተረዱ ጊዜ በጉርብትና መንፈስ ውይይት ጀመሩ፡፡
አንደኛው ዘር፡ “በዚህ በእንደዚ ለመብቀን በተዘጋጀ ማሳ ላይ ሳርፍማ መብቀን እፈልጋለሁ፡፡ ሥሮቼንም ወደ ጥልቁ አፈር በመላክ፤ ቅርንጫፎቼን ከምድር በላይ ከፍ አድርጌ እንደ ባነር በመዘርጋት የበልግ ወራት መድረሱን፤ ልምላሜ መምጣቱን ማወጅ ይገባኛል፡፡ የጠዋቷን ፀሐይም የተፈጥሮ ስጦጣየን መመገብ ይገባኛል እፈልጋለሁም፡፡” ሲል ሀሳብን ለባልጀራው ሰነዘረለት፡፡ እናም በቅሎ ማደግ ጀመረ፡፡
ሁለተኛው ዘርም በፈንታው እንዲህ አለ፡ መጀመሪያ ሀሳቡን ህምምም.. ሲል በመደመም ጀመረ፡፡ “ስሬን ወደ ጥልቁ አፈር ብለቀው በዛ ጨለማ ውስጥ ምን እንደሚገጥመኝ ከየት አውቅና ነው! ጉንቁሎቼን ባጎነቁልስ የቀንድ አውጣ ምግብ መሆኔ አይደለምን! እንዲሁም ደግሞ አበቦቼን ባፈነድቃቸው ህፃናቶች ቆርጠው ምድር ላይ በመጣል መጫዎቻ ያደርጉኛል፡፡ ስለሆነም ከዚህ ሁሉ የምጠበቅበት ምቹ ሁኔታ እስኪፈጠር መጠበቁ የተሻለ ሳይሆን አይቀርም” ሲል የመብቀል የሕይወት ተልዕኮውን ገታው፡፡
ይህን ሀሳባቸውን ከተነጋገሩ ከሰዓታት በኋላ በአካባቢው ምግቧን ፍለጋ ምድርን ስትጭር የነበረች ዶሮ ለመብቀል ምቹ ሁኔታን ሲጠብቅ የነበረውን ዘር አገኘችና ተመገበችው፡፡ ሥራን ለመስራት የማይመጣን ምቹ ሁኔታን መተበቅ ስራ እንዳንሰራ ከማድረግ ውጪ የሚፈጥረው ፋይዳ የለውም፡፡ እንቅፋትም እስከመጨረሻው ስለማየውቅ በዓለማችን እስካሁን ተሰሩ ወሳይኝ የሚባሉ ስራዎች በሙሉ በችግር ውስጥ እንጅ በተደላደለ ሁኔታ እንደልሆነ አብዛኛው መረጃ ይናገራል፡፡ There is no ideal condition for everything we can do what we have to do even in adverse condition.
/ምስጋናው ግሸን/

👍79❤44
ራማቶሐራ ፡ ትረካ - ክፍል 5 [ Ra...
የብራና ገፅ / Page of Birana
ራማቶሓራ ትረካ:
ክፍል ፭ / 5
File Size: 39.6MB
ዘወትር: እሁድ፣ ማክሰኞ ፣ ሀሙስና ቅዳሜ ምሽት 3:00 ላይ በዚሁ በቴሌግራም ገፄ ወደ እናንተ ይቀርባል።
#ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አጋሩት
ትረካ በ:- የብራና ገፅ
@yismakeworku
ክፍል ፭ / 5
File Size: 39.6MB
ዘወትር: እሁድ፣ ማክሰኞ ፣ ሀሙስና ቅዳሜ ምሽት 3:00 ላይ በዚሁ በቴሌግራም ገፄ ወደ እናንተ ይቀርባል።
#ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አጋሩት
ትረካ በ:- የብራና ገፅ
@yismakeworku
❤51👍43🔥5😢4
ራማቶሐራ ፡ ትረካ - ክፍል 6 [ Ra...
የብራና ገፅ / Page of Birana
ራማቶሓራ ትረካ:
ክፍል ፮ / 6
File Size: 24.1MB
ዘወትር: እሁድ፣ ማክሰኞ ፣ ሀሙስና ቅዳሜ ምሽት 3:00 ላይ በዚሁ በቴሌግራም ገፄ ወደ እናንተ ይቀርባል።
#ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አጋሩት
ትረካ በ:- የብራና ገፅ
@yismakeworku
ክፍል ፮ / 6
File Size: 24.1MB
ዘወትር: እሁድ፣ ማክሰኞ ፣ ሀሙስና ቅዳሜ ምሽት 3:00 ላይ በዚሁ በቴሌግራም ገፄ ወደ እናንተ ይቀርባል።
#ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አጋሩት
ትረካ በ:- የብራና ገፅ
@yismakeworku
👍78❤19👏4
#ሼር ያደረገልን ትልቅ ተባባሪያችን ነው።
" #እባካችሁን_ከሞት_አድኑኝ😭😭😭"
ይህ ቆንጅዬ ወጣት #አማኑኤል_ጃዕፈር ይባላል!!ድሬዳዋ ዩንቨርስቲ የኬሚካል ኢንጅነሪንግ 5ተኛ አመት ተማሪ ነው!!
ከዓመት በፊት ሰውነቱ ብርድ ብርድ ሲለው ለህክምና በተደጋጋሚ ወደ ሆስፒታል ይሄዳል!አንዴ ብርድ ሌላ ጊዜ ኩላሊት እያሉት ከመድሀኒቱ ጋር ሳይገናኝ ስቃዩም በዝቶ በብዙ ተንከራቷል!!
አማን ህመሙ ሲብስበት ትምህርቱን አቋርጦ ወደ መቀሌ ቤተሰቦቹ ጋር ይሄዳል!የአጥንት ስፔሻሊስት
ዶ/ር ሲያየውም ህመሙ ከባድ እንደሆነና ካንሰር እንደያዘው ይነገረዋል😭
ብዙ ህልም ላለው፣ቶሎ ተመርቄ እናቴን እጦራለሁ ለሚል ወጣት ይህ ልብ የሚሰብር መርዶ ነው!!
ሪፈር ወደ አዲስ አበባ ተፅፎለት በጦርነቱ ምክንያት መንገድ ዝግ ስለሆነ ህይወቱን ለማዳን በረሀ አቋርጦ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ለማረጋገጥ ሲሞክር "በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ውጪ ሄደህ ካልታከምክ ህይወትህ አደጋ ላይ ነው"ብለውት ህክምና ማረጋገጫም ሰጥተውታል!
ወንድማችን ታይላንድ ሄዶ ለመታከም ደግሞ 2,500,000ብር ያስፈልገዋል!!
እናንተ ደጋጎች እባካችሁን #እንድረስለት🙏
ምንም ማድረግ ባንችል #ሼር በማድረግ እየፀለይን
ለብዙዎች እናድርስለት🙏
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
#ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት
#አካወንት
1000183135458-አማኑኤል
#ስልክ
0930625559-አማኑኤል
0928936657-ዘነቡ
#ጎፈንድሚ
https://www.gofundme.com/f/support-amanuel-jaefer?utm_source=facebook&utm_medium=social&utm_campaign=p_cp+share-sheet
#SHARE #ሼር ያደረገልን ትልቅ ትብብር ነው።

👍68😢4❤3🥰3
ወቀሳው ከምን የመነጨ እንደሆነ አላውቅም?
ለወዳጆቼ የሚጠቅም ዜና ማጋራቴ ስህተት ነው?
✅ የመሰናዶ /"ፕሪፓራቶሪ"/ተማሪዎች ዩንቨርስቲ ከመግባታቸው በፊት ለመግባት ያሰቡበትን ዩንቨርስቲ (የመንግስትም ሆነ የግል ኮሌጆችን) መረጃ በቀላሉ ቢያገኙ፣ ዩንቨርስቲው ምን አይነት የትምህርት ዘርፎች እንደሚያስተምር ማወቁ ለተማሪዎች የቀጣይ ህይወታቸው መዳረሻ ላይ ጉልህ ሚና፣ ለወላጆች ደግሞ እፎይታን አያጎናፅፍም?
✅ ዩንቨርስቲ የገቡ ተማሪዎች ደግሞ የሚማሩበት ዩንቨርስቲያቸው... ወደ ዩንቨርስቲ እንዲገቡ መቼ እንደሚጠራ በቀላሉ ቢያዩ ፣ የሚሰጣቸውን አሳይመንት ደግሞ እየተረዳዱ ቢሰሩ ከዛም ደግሞ በመጠያየቃቸው እና በመረዳዳታቸው ገንዘብ ቢሰሩ፣ ከተለያዩ አሰሪዎች ጋር ከትምህርታቸው ጎንለጎን ስራ ቢቀጠሩ ለተማሪዎች እና ለወላጆች እጅግ መልካም ዜና አይደለምን?
✅ ተመራቂ ተማሪዎች፣ ማስተርስ ዲግሪ እና ዶክትሬት ዲግሪ እየተማሩም፣ የተማሩም ግለሰቦች #ስኮላርሽፕ መረጃ ቢያገኙ እና እድሉን በስርዓት በማመልከት ወደ እውን ቢቀይሩት "ይሁን እሰይ" የሚያስብል ነገር አይደለም ወይ?
🌟ይሄን ሁሉ አይቼ ለወዳጆቼ ይጠቅማል በማለት ባጋራችሁ ስድብ ምላሽ መሆን ነበረበት!?
ለማንኛውም ከላይ የዘረዘርኩት ይጠቅመኛል የምትሉ ሰዎች ይሄን ሁሉ ጥቅሞች ባንድላይ የምታገኙት በ www.edmap.et በተሰኘ ሀገርወለድ ድህረገፅ ነው።
የቴሌግራም ቻናላቸውን በመቀላቀል ደግሞ የ #ስኮላርሺፕ መረጃዎች እና እንዴትስ #ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ ማመልከት እንደሚቻል ማወቅ ትችላላችሁ።
የቴሌግራም ቻናላቸው 👇 https://tttttt.me/EdMap_Eth
ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ይሄን መረጃ #ሼር አድርጉት። እኔም ይሄንን ጠቃሚ መልዕክት ባገኝ ነው ወደናንተ እነሆ ያልኩት።

❤65👍42👏5
Yismake Worku
Photo
💥 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
💥 የ12 ኛ ክፍል "ማትሪክ" ፈተና ወስዳችሁ ውጤት እየጠበቃችሁ ያላችሁ
💥ዩንቨርስቲ ውስጥ በትምህርት ላይ የምትገኙ
💥 ተመራቂ ተማሪዎች
💥 የ "ማስተርስ" ዲግሪ እየተማራችሁ ያላችሁም ሆነ የተመረቃችሁ
💥 የ "PHD" ትምህርትም የጀመራችሁ
🌟 ይሄ መልካም ዜና ለእናንተ ነው።
በሮማንያ 🇷🇴 መንግስት የተዘጋጀውን የ "Romanian 🇷🇴 Government Scholarship 2023" የ #ስኮላርሺፕ መረጃ እንደተለመደው www.edmap.et እነሆ ይላችኋል።
በዚህ ሊንክ ራሳችሁ ማመልከት ትችላላችሁ👉 https://www.edmap.et/mfa-scholarship-in-romania/
⚠️ልብ ይበሉ ይሄን ወርቃማ እድል በጥንቃቄ ካላመለከትን #ስኮላርሽፕ ጥያቂያችን ውድቅ ይሆንብናል።
እንዴት እናመልክት የምትሉ ሰዎች ደግሞ ተከታዩን ፅሁፍ እንድታነቡ ጋበዝን
💫ለ #ስኮላርሺፕ እድል መሳካት
👉 ከተቋሙ ጋር መፃፃፍ
👉 "ሞቲቬሽናል ሌተር" ማዘጋጀት፣
👉 ፕሮፌሽናል "ሲቪ" ማዘጋጀት፣
👉 "ዶክመንት" ማዘጋጀት፣
👉 ስለስኮላርሽፑ እና ስለሀገሪቷ መረጃ ማግኘት ወሳኝ ከሚባሉት ነጥቦች ውስጥ ይጠቀሳሉ!
⚡️ ታዲያ ሁሌም የስኮላርሺፕ እና ትምህርት ነክ መረጃዎችን ለእናንተ በማድረስ የሚታወቀው www.edmap.et ድህረገፃችን እናንተን ለመርዳት በ ሶስት አይነት አማራጮች መጥቷል።
1⃣ Basic
2⃣ Premium
3⃣ Dreamer
እርስዎ BASIC የተሰኘውን አማራጫችን ከተጠቀሙ:
☀️ስለስኮላርሺፑ የተጠና እና ሙሉ ተዓማኒ መረጃ እንሰጥዎታለን።
☀️ እንዴት ማመልከት ወይም APPLY ማድረግ እንዳለብዎት እናግዝዎታለን
☀️የአመልካችነትና የእውቀት ነቅ ጥያቄዎች በተቋሙ ሲጠየቁ እንረዳዎታለን
☀️የአመለከቱት ነገር ምን ላይ እንደደረሰ እናሳውቅዎታለን
☀️ለ 15 ደቂቃ ያክል ስለጉዳዩ በonline ስብሰባ ከኛ ጋር ያወራሉ።
ለዚህ ግልጋሎቶችን 200 የኢትዮጵያ ብር ይከፍላሉ።
2⃣ PREMIUM
በዚህ አማራጭ ደግሞ :
🌞 ሙሉ የስኮላርሺፕ እቅድ ያገኛሉ
🌞 የትኛውን ዩንቨርስቲ ለስኮላርሺፕ ቢመርጡት እንደሚሻል በማሳወቅ እንረዳዎታለን
🌞 "ሞቲቬሽናል ሌተር" ለዩንቨርስቲው ሲፅፉ እናግዝዎታለን
🌞 በአመልካችነት ጊዜዎ በተቋሙ የሚጠየቁ ጥያቄዎች ካሉ እንዲሁም "ሪኮመንዴሽን ሌተር" ሲያስፈልጉ እንዴት መፃፍ እንዳለብዎ እናሳውቆታለን
🌞 ለሁለት ጊዜ ያክል የ 30 ደቂቃ የ Online ስብሰባ ከኛ ጋር ይኖርዎታለን
1000 የኢትዮጵያ ብር ለዚህ ግልጋሎታችን እናስከፍልዎታለን
3⃣ DREAMER
ይሄ ሶስተኛውና ለ30 ሰዎች ብቻ ያዘጋጀነው አማራጭ ከያዛቸው ጥቅማጥቅሞች ውሥጥ:
🔥 በ PREMIUM በተሰኘው አማራጭ ውስጥ የተዘረዘሩትን ግልጋሎቶች በሙሉ ያገኛሉ
🔥 ሙሉ የዲሪመር ጥቅል አገልግሎት ይሰጥዎታል
🔥 ፕሮፌሽናል የሆነ እና በብዙ ዩንቨርስቲዎች ተቀባይነት የሚያሰጥዎትን "ሞቲቬሽን እና ሪኮመንዴሽን ሌተር" እርስዎ ሳይደክሙ እኛ እንፅፍልዎታለን
🔥የአመልካችነት ጥያቄ ለተቋሙ እንዴት ማቅረብ እንዳለብዎት እናግዝዎታለን
🔥እንዴት በትክክል ማመልከት/Apply/ ማድረግ እንደሚችሉ እናሳውቅዎታለን
🔥አራት ጊዜ ያክል የ30 ደቂቃ የOnline ስብሰባ ከኛ ጋር ይኖርዎታል።
ለዚህ እፎይታን ለሚሰጥ አማራጭ 7000 የኢትዮጵያ ብር እንጠይቅዎታለን።
‼️ከላይ የተጠቀሰው ሶስተኛው አማራጫችን /DREAMER/ ከማግኘታችሁ በፊት ቅድሚያ 500 የኢትዮጵያ ብር ይከፍሉና እኛ የእርስዎን የአካዳሚክ/የትምህርት ታሪክዎን እናያለን። የትምህርት ታሪክዎ ለሚያመለክቱት ዩንቨርስቲ ብቁ ካልሆነ ተጨማሪ ብር እንዳያወጡ እና በእርስዎ የትምህርት ውጤት ደረጃ የሚመጣጠን ዩንቨርስቲ እንዲያገኙ እንረዳዎታለን፣ ሁለተኛዉንም አማራጭ እንዲጠቀሙ እንነግርዎታለን።
📌ሁሉንም አማራጮች በOnline ክፍያዎትን ፈፅመው በሚፈልጉት ቀን እና ሰዓት የOnline Meeting ፕሮግራሙን ማግኘት ይቻላሉ።
⚠️ በነዚህ ሊንክ በመግባት የሚፈልጉትን አማራጭ ያግኙ።
👉 https://www.edmap.et/scholarships/
ጥያቄና አስተያየት ካሏችሁ በነዚህ ሁለት የኢሜል አድራሻዎቻችን ያግኙን።
1⃣ scholarships@edmap.et
2⃣ info@edmap.et
የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቀላል፣ ታማኝ እና ወቅታዊ የስኮላርሺፕ መረጃዎችን ያግኙ።
👉 https://tttttt.me/Edmap_Eth
#ሼር አድርጉ..ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ!

👍58❤15🥰3👎2😢2
Yismake Worku via @like
RASENERGY OÜ በኢስቶኒያ 🇪🇪 መሰረቱን ያደረገ አለማቀፍ የኢነርጂ ሶሊሽን አቅራቢ ተቋም ሲሆን በቅርቡ በአፍሪካ ዙሪያ በተለይም በኢትዮጵያ 🇪🇹 እውቀቱንና ልምድ ያካበቱ ሰራተኞች ይዞ ስራ ለመጀመር ይፈልጋል። Skillmatch 🧩 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በ Renewable Energy አለማቀፍ የካበተ ልምድና እውቀት እንዲያገኙ ብሎም በዚሁም ዘርፍ የስራ ማስታወቂያ ሲመጣ እንደ RASENERGY OÜ ካሉ አለማቀፍ ተቋሞች ጋ ስራ ለመስራት እንዲችሉ በማሰብ ከ RASENERGY OÜ ጋር በመተባበር የ Renewable Energy Development ፕሮጀክት አዘጋጅተዋል። ይህ የኦንላይን ፕሮግራም ትምህርት ላይ ለሚገኙም ሆነ ለተመራቂ ተማሪዎች #በነፃ የቀረበ ሲሆን ፕሮግራሙን ላጠናቀቁ ደግሞ ሰርተፍኬት ይሰጣል።
👉 Engineering
👉 Accounting and Finance,
👉 Project Management,
👉 Business Administration, and
👉 Computer Science
በነዚህ የትምህርት ዘርፎች እየተማራችሁ ያላችሁ እና የተመረቃችሁ ካላችሁ ይሄ ወርቃማ እድል ኢንተርናሽናል ልምድና ችሎታ በነፃ እንድታዳብሩ እና መሰል አለማቀፍ ድርጅቶች ሲመጡ ቅድሚያ የስራ ቦታ እንድታገኙ ያደርጋል።
✨ RASENERGY OÜ በኢስቶኒያ 🇪🇪 መሰረቱን ያደረገ አለማቀፍ የኢነርጂ ሶሊሽን አቅራቢ ተቋም ሲሆን እጅግ በቅርቡ ደግሞ በአፍሪካ ዙሪያ በተለይም በኢትዮጵያ እውቀቱን ያካበቱ ሰራተኞች ይዞ ስራ ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቋል። ከወዲሁ እውቀቱና ልምዱን በማካበትና በመውሰድ የወደፊት ነገዎን ማብራት ለሚፈልጉ በሙሉ የሚከተለው ትምህርቱን የመውሰጃ አድራሻ ተያይዟል።
እዚህ ይመዝገቡ 👉 http://Skillmatchjobs.com/skill
ይሄን መረጃ በትምህርት ላይ ላሉም ሆነ ለተመረቁ ተማሪዎች #ሼር /forward/ በማድረግ ግዴታዎን ይወጡ!
ሼር አደርጋለሁ የምትሉ ይቺን በመጫን አሳውቁኝ ✅

skillmatchjobs.com
Skill+
Find the perfect program to showcase your skill. Best Platform to Learn and Earn Enroll Now Featured Courses Browse Courses Beginner Stock Market 101
❤14👍7
Yismake Worku via @like
✨ የስራ ቅጥር ላይ የምትችሉትና ልትሰሩት የምትፈልጉት ስራ ዲግሪ ስሌለላችሁ ብቻ ትቻሁታል?
✨ ሲቪያችሁ ላይ የስራ ልምድ መጨመር ትፈልጋላችሁ?
✨ ተመርቃችሁም ሆነ ከትምህርታችሁ ጎንለጎን ስራ በመስራት ራስን መደጎም ትሻላችሁ?
እነዚህንና መሰል ጥያቄዎች በኢትዮጵያውያን ተማሪዎች አዘውትረው ይነሳሉ።
አንድ ድህረገፅ ተዋወቁ www.skillmatchjobs.com ይባላል። በዚህ ድህረገፅ የስራ ቅጥሮች ቢወጡም እንደተለመዱት አይደሉም። ዲግሪ ባይኖራችሁም የምትሰሯቸው ስራዎች ነው የሚወጡት።
አሁን ደግሞ RASENERGU OÜ ከሚባል መሰረቱን በኢስቶኒያ ሀገር ካደረገ አለማቀፍ ድርጅት ጋ ተነጋግረን በክፍያ የነበረው እኛ በነፃ ስለ Renewable Energy አጭር ኮርስና ስልጠና ልንሰጣችሁ ነው።
ይሄን ኮርስ መውሰድ ለምን ይጠቅማል!?
🌟 በነፃ ሰርተፍኬት ታገኛላችሁ
🌟 ሰርተፍኬቱ የምታገኙት ፕሮጀክት ሰርታችሁ ስለሆነ እንደስራ ልምድ ሲቪያችሁ ላይ ይካተታል።
🌟 RASENERGU OÜ በቅርቡ ከአውሮፓ ውጪ አፍሪካ ላይ በተለይም ኢትዮጵያ ላይ በሶላር ኢነርጂ ዙሪያ ስራ ለመስራት ይመጣል። ያኔ ሰራተኞችን የሚወስደው ይሄ ሰርተፍኬት ያላቸውን ነው።
🌟 አለማቀፍ ልምድ ስለሚኖራችሁ እንደ RASENERGY OÜ አይነት መሰል ድርጅቶች ሲመጡ በተሻለ ክፍያ የመስራት እድል ይኖራችኋል።
በተለይ ደግሞ
👉 Engineering
👉 Accounting and Finance,
👉 Project Management,
👉 Business Administration, and
👉 Computer Science
እየተማራችሁ ያላችሁ እና የተመረቃችሁ ካላችሁ ይሄ ወርቃማ እድል ለእናንተ ነው።
💫 ታዲያ ይሄን ሁሉ ጥቅም ከቤታችሁ ሆናችሁ በኦንላይን ብቻ የምታገኙት እንዴት ነው? እንዴት እንመዝገብና ትምህርቱን እንውሰድ ካላችሁ?
የቴሌግራም ቻናላችን ጋር መመዝገቢያ እና የመማሪያ ሊንክ አስቀምጠናል። የቴሌግራም ቻናሉን ጆይን ብላችሁ ታገኙታላችሁ።
Join 👉 @skillmatch
---
ይሄን መረጃ እኔ በነፃ እንዳጋራኋችሁ እናንተም ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ እንዲሁም ለጓደኞቻችሁ #ሼር | Forward በማድረግ አጋሯቸውና ይጠቀሙ።

👍50❤8👏5🥰2
ወዳጄ በእውቀቱ እንደፃፈው... #ሼር አድርጉት!
የሚያሳስበኝ
(በእውቀቱ ስዩም)
ዶስተየቨስኪይ የተባለ የሩስያ ደራሲ ልቦለድ ውስጥ የሚገኝ ኢቫን የተባለ ገጸባህርይ ” ሰውን አውሬ ብሎ መጥራት አራዊትን እንደ መስደብ ይቆጠራል ይላል ፤” ሰው የበጎነት አቅም ያለውን ያህል ፥ በጭካኔ የሚወዳደረው የእንስሳ ዝርያ የለም፤ አንበሳ ሚዳቆን የሚገድለው በልቶ ማደር ስላለበት ነው፤ ሳይቸግረው ያለ አላማ መሰሉን፥ የሚገድል፥ ብጤውን በማሰቀየት የሚደሰት ፍጡር ሰው ብቻ ነው፤
ልጅ ሆኜ በጎችን አሰማራ ነበር፤ ግልገል በግ የሚደፍር ትልቅ በግ አይቼ አላውቅም ፤ ወንዱ በግ ፥ደረሰች በግ ላይ ለመውጣት ራሱ ወቅት ይጠብቃል፤ ለርቢ መድረሷን አሽትቶ ካላረጋገጠ በቀር አይደርስባትም፤
የሰባት አመትዋን ሄቨንን ለመስማት በሚገዘገንን ጭካኔ ደፍሮ የገደላትን ሰውየ “ እንስሳ ፥ወይም አውሬ” ብሎ መጥራት ፍትሀዊ የማይሆነው ለዚህ ነው፤ እንዲህ አይነቱ ቀፋፊ ፍጡር የሚገልጽ ሌላ ቅጽል ተፈጥሮ መዝገበቃላት ውስጥ መካተት አለበት፤
ህግ ካለ ይህ ወንጀለኛ እንደ ምግባሩ ፍዳውን መቀበል ይገባዋል፤ እሱ ብቻ ሳይሆን ወንጀሉን ለመሸፋፈን የሞከሩ እና የዶለቱ ሁሉ ከቅጣቱ ድርሻቸውን ማንሳት አለባቸው፤
አስገድዶ ደፈራ በዋናነት የወሲብ ጉዳይ አይደለም፤ የፈሪዎች እና የግፈኞች “ሀይል “ መግለጫ ነው፤ ከጥቂት ዓመታት በፊት የሰባ ምናምን አመት ሴት የደፈረ ጎረምሳ በአስራት መቀጣቱን የሚገልጽ ዜና ማንበቤ ትዝ ይለኛል ፤ የሰባ አመት ባልቴት እና የሰባት አመት ሴት ሁለቱም ለሩካቤ የሚያሳስብ ነገር የላቸውም፤ ግን ሁለቱም አንድ የሚያደርጋቸው አቅም አልባ መሆናቸው ነው፤ ራሳቸውን ከደፋሪው መከላከል አይችሉም፤ ደፋሪዎች ብዙ ጊዜ ፈሪዎች ናቸው፤ ከሚበልጣቸው ጋራ ወይም ከእኩያቸው ጋራ ጉልበት እንደማይፈታተሹ ያውቁታል፤ በጉልበት የሚያንሳቸውን፤ ሀብት ስልጣን ወይም ወገን የለውም ብለው የሚያስቡትን ከማጥቃት ግን አይመለሱም፤ ብዙ ጊዜ የጥቃት ሰለባዎችን ስናይ ህጻናት፥ የቤት ሰራተኞች፥ እንግዶች፥ የመንገድ ዳር ተዳዳሪዎች ወይም በጦርሜዳ ላይ ያለ ታዳጊ የቀሩ ሴቶች ናቸው፤
ለወላጆች አንድ የጭንቅ ቀን ምክር አለኝ፤ ጨካኝ ፤ጭቦኛና ቀፋፊ ባህርይ ያላቸው ሰዎች
የትም እና መቼም ይኖራሉ፤ሰርሲ ላንስተር እንደተናገረችው Everywhere in the world they hurt little girls ."
ፈታኝ አለም ውስጥ እንደምንኖር አንርሳ፤ ሁሌም በህግ በፈሪሀ እግዚአብሄር እና በባህል በጭምት ፊት ተማምነህ መዘናጋት የለብህም፤የልጆችህ ወታደር መሆን አለብህ ፤ ልጆችሽን እንደ አይንሽ ብሌን ጠብቂ ! ቀላል እንዳልሆነ አውቃለሁ፤ግን ሌላ ምን አማራጭ አለ?
#ሼር አድርጉት

👍192❤49