የሰው ልጅ የልምምድ ውጤት ነው፡ በልምምድ እንጂ በመወለድ ብቻ ሰው መሆን አይቻልም።
በነገራችን ላይ ከወዳጆች ጋር በመሆን ይወ ወይም Yw shopping የተሰኘ "ኦርጂናል" ምርቶችን የምታገኙበትን የቴሌግራም መገበያያ ከፍተናል።
የሚፈልጉት አይተው እንዲሸምቱ አሁንም እጋብዝዎታለሁ። የቴሌግራም አድራሻው ይህ ነው ➡️ @ywshopping

❤23👍15🙏8
I am proud to be part of a remarkable online company that offers a wide range of products. Interestingly, the company is called YW, a name that reflects a personal touch: the first letter of my first name and the first letter of my last name.
When you choose to join and order from YW, you're not only discovering great products—you’re also directly supporting me and my journey. Your support means more than you might realize.
Join here - @ywshopping

1❤39👍24😇4🔥1
How can anyone still wear a smile when life has handed them nothing but broken moments?
@yismakeworku
@yismakeworku
👍28💔21
The only gift I have for you are these books; they carry my story, my life, my laughter, and my tears.
@yismakeworku
@yismakeworku
5❤118👍40😇6
Today, I got Message from a fan. She wrote to me,
"I laugh louder than I should and smile longer than I need to. They think I'm happy. They don't see the sadness I carry, tucked deep where no one dares to look."
Reading her words, I sat there for a long while, feeling the weight of them.
It reminded me of a line from one of Bewketu Seyoum's poems; how sometimes the loudest laughter rises from the deepest sorrow, and how a bright face can hide a broken heart.
Some stories, you don't need to answer. You just carry them with you.

1❤78👍23💔3😢1
"ጥበብ የግፉዓን ኃይል ናት! ጥበብ የግፉዓን ጉልበት ናት! ጥበብ የግፉዓን ፕሮፓጋንዳ ናት! ጥበብ የግፉዓን ምልዐት ናት!"
ግፉዓን (Afrikaans Edition) https://amzn.eu/d/ecDfNKF

❤57👍22🔥7🙏6
I’m excited to share that I’m part of an amazing online company called YW; a name that carries something personal, formed from the first letter of my first and last names.
YW offers a wide variety of products, but more than that, it represents a part of my own journey.
When you shop through YW, you’re not just getting great items. you’re supporting me directly, helping me move forward.
Every order makes a difference, and for that, I’m truly grateful.

❤57👍34🙏7😢3
በተሰጠህ መክሊት - በተሰጠህ መፍቻ
ደጋግመህ ካልከፈትክ - ለድልህ መባቻ
የዘንዶው ጭንቅላት - ካልተቀጠቀጠ
ሲወፍር ይኖራል - አንተን እየዋጠ
ዣንቶዣራ
(ይስማዕከ ወርቁ)
ለሚመለከተው በሙሉ . . .
ደጋግመህ ካልከፈትክ - ለድልህ መባቻ
የዘንዶው ጭንቅላት - ካልተቀጠቀጠ
ሲወፍር ይኖራል - አንተን እየዋጠ
ዣንቶዣራ
(ይስማዕከ ወርቁ)
ለሚመለከተው በሙሉ . . .
❤184👍80🙏22🔥2
Yismake Worku via @like
ደራሲን እንደ ሰው ያለመመልከት አባዜ አለ፥ እናንተም ይሄን ያስተዋላችሁ ይመስለኛል። ከድርሰት በተጨማሪ እናንተን የሚጠቅሙ እና በርግጥም ቢተዋወቁ መልካም ናቸው የምላቸውን መልዕክቶች ባጋራ ምን ይመስላችኋል? ተጨማሪ ገቢ መጨመር የድርሰት ነፃነትን ይሰጣል። ሀሰተኛና ያልተረጋገጡ ማስታወቂያዎችን በጭራሽ አለጥፍም! ስለሆነም እናንተ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ! በዚህ ገፅ ከግጥም፣ ድርሰቶችና ቁምነገሮች…
ከዚህ ቀደም ቃል በገባችሁልኝና "አዎ በአንተ የማህበራዊ ሚዲያዎች ማስታወቂያ ብታስነግርን ማስታወቂያውን "Like, Share and Comment" በማድረግ እናግዝሃለን" ባላችሁኝ መሰረት እነሆ ጥሪ አቀረብኩ!
በዚህ የቴሌግራም ገፅ ወይም ከ242 ,000 በላይ ወዳጆች ባፈራሁበት የፌስቡክ ገፅ ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ ቤተሰቦች @YWPromo በተሰኘው መድረክ ስለ ድርጅታችሁ፣ ማስተዋወቅ ስለፈለጋችሁበት ሁናቴ ብታሳውቁኝ የሶሻል ሚዲያ ተቆጣጣሪው ሁሉንም ያሳውቃችኋል።
መልዕክት / ማስታወቂያ ለማስነገር ምን ያስፈልጋል ?
✅ ሀቀኝነት፣ ተዓማኒነት (ወዳጆቼ ላይ ጥርጣሬ የማይጭር)
✅ ክፍያ በተመለከተ በመነጋገር መፈፀም ይቻላል።
(በቴሌግራም ገፄ ብቻ ማስተዋወቅ የምትፈልጉ ለብቻው የዋጋ ደረጃ ስላለው እሱን ግልፅ ማድረግ)
✅ ረጅም ጊዜ ማስታወቂያ ከሆነ ውል ማዘጋጀት።
Contact : @YWPromo

👍21❤9🙏4
🌟 ብቸኝነት ሲሰማህ ማሰብ ከቻልክ የአሳብህ ጓደኛ ነህ። ማሰብ ካልቻልክ ብቻህን ነህ። መነጠል የስጋ ሳይሆን የአሳብ ስሜት ነው።
🌟 ብቸኝነትህን አሳብህ ሲጋራ የአሳብ ጓደኛ አለህ። ብቸኝነትም ጓደኝነትም ስጋ አይደለም። የአብሮነትና የመነጠል ስሜት ነው። ከሰው ጋር ስትሆን ለብቻህ እንደሆንክ ከተሰማህ በግርግር መሀል ብቸኛ ነህ። በስጋህ ብቻህን ሆነህ ከአሳብህ ጋር አብረህ ከሆንክ አንተማ ጓደኛ አለህ።
🌟 ከቻልክ የወዳጅ አስፈላጊነትን ቀንስ። ሰው ብታጣም ያጣኸው ስጋ ነው። አብሮህ የሆነ አላቂ ነው። ዛሬ የሚቀርብህ ነገ የሚርቅ ነው። ወሳኙ ጉዳይ ህሊናህን አለማጣትህ ነው። የሌላ ስጋ ሲለይ አሳብህ ካንተ ጋር ነው።
🌟 መለየት የስጋ ነው። ብቻህን እንዳልሆንክ ከተሰማህ የአንተ ጓደኛ ስሜትህ ነው።
በድጋሚ!

❤133👍65
Yismake Worku via @like
ዶ/ር ሳይመን በቋንቋ እና ስነፅሁፍ ጥናት ዶክትሬቱን የያዘ ሲሆን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታውም እጅግ ጥሩ ነው።
ከዚህ በፊትም በቴሌግራም ቻናል ቋንቋውን ሲያስተምር ነበር።
አሁን ደግሞ የእንግሊዝኛ ቋንቋ በምዕራፍ እየከፋፈለ በበይነ መረብ መፅሀፍት (ebook - digital books) መልኩ አዘጋጅቶ ወደ እናንተ ሊያደርስ ነው።
ዶ/ር ሳይመን የሚያስተምረው ትምህርቶች በጣም የተራቀቁ እና በእንግሊዝኛ መፀሀፍትና ፊልሞች የሚዘወተሩትን እንደሆነ አውቃለሁ። ይሄም ለየት እንዲል አድርጎታል።
በምዕራፍ በምዕራፍ እየከፋፈለ የሚያስተምርም ይሆናል!
ለአንባቢዎቼ ዋጋው መቀነስ አለበት ብዬ ስለተጫንኩትም ለአንድ ምዕራፍ ዋጋ 100 ብር ብቻ አድርጎታል።
በቅርቡ እኔም የምመርቀለት ይሆናል።
መልካም ዕድል ዶክተር ሳይመን!
እናንተም ዝግጁ ከሆናችሁ ይሄን ምልክት ✅ በመንካት ለዶ/ር ሳይመን አሳዩት!

👍103❤25
ነገ (በዕለተ ረቡዕ) የቋንቋና ስነፅሁፍ ጥናት ላይ ዶክትሬቱን የያዘውና የኔ ወዳጅ የሆነው ዶክተር ሳይመን "Master English Greetings : Vol 1" በሚል ያዘጋጀውን ስለ ሰላምታ የሚያጠነጥነውን ክፍል አንድ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መማሪያ መፅሀፍ እዚህ እለጥፍላችኋለሁ።
ዶ/ር ሳይመን የሚያስተምረው ትምህርቶች በጣም የተራቀቁ እና በእንግሊዝኛ መፀሀፍትና ፊልሞች የሚዘወተሩትን እንደሆነ አውቃለሁ። ይሄም ለየት እንዲል አድርጎታል።
ዋጋውን ተመጣጣኝ ለማድረግ የኢትዮጵያ 200 ብር ቢልም፣ እኔ ግን ለወዳጆቼ ግማሹን ክፍያ እችላለሁ... 100 ብር አድርግ ስላልኩት ለተወሰነ ጊዜ ብቻ 100 ብር አድርጎታል።
በ100 ብር ብቻ ስለ ሰላምታ የሚያወራውን የእንግሊዝኛ ቋንቋ መፀሀፍ ነገ ታገኙታላችሁ!
ዋጋውም ሆነ ሽያጩ ሳይጠናቀቅ ነገ በ100 ብር ብቻ እንድትሸምቱ በድጋሚ የምሁሩን ዶክተር ሳይመን መፀሀፍት እንድታገኙ እድሉን እሰጣለሁ።
በ100 ብር ብቻ - ለትንሽ ሰዎች ብቻ!

❤82👍28🙏9
እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!
በፍቅር እና በደስታ የምታከብሪውሩት መልካም የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ
ዒድ ሙባረክ!

❤21👍9
አለማወቃችንን የሚያሳውቁን አዋቂዎች
አዋቂ በምን ይታወቃል ቢሉ አለማወቁን በማወቁ፤ አውቃለሁ ብሎ ባለመኮፈሱ ፤ ሁሌ ራሱን ለማሻሻል በመጣሩ፣ በቃ አውቄ ጨርሻለሁ ብሎ እግሩን አጣምሮ ባለመቀመጡ፤ ትህትናው ፣ እራሱን ማሸነፉ፤ በሞራላዊ ልእልናው እና ለህግ በመገዛቱ፤ ያወቀውን በማሳወቁ ነው።
ይህንን ሁሉ የሚያሟላ ሶቅራጥስ ነው። የኛ ሶቅራጥስ ደግሞ ስብሐት ነው። ስብሐት አዋቂ ነው። አዋቂ ነው የምለው 7000 መፅሀፍ ፉት ጭልጥ አድርጎ ስላነበበ አይደለም። አራት ቋንቋ አቀላጥፎ ስለሚናገር አይደለም። ምንም መፅሀፍ ካላነበበ ሰው ጋር ልባዊ ጨዋታ ማድረግ ስለሚችል ነው። ለንዋይ ስለማይስገበገብ ነው፤ ሩህሩህ ነፍስ ስላለው ነው፤ የማንም ሰው ህመም ስለሚሰማው ነው። ለኔ በላይ አዋቂ ላሳር ሲል ሰምቼው ስለማላውቅ ነው። እራሱን ሆኖ ሳያስመስል ስለኖረ ነው። ስብሐት ሰው ነበር፤ አዋቂ ነበር!
ኦ ስብሐት!

❤137👍9🔥6
Yismake Worku via @like
መፀሀፍት ከዚህ ወደ እዚህ ተብሎ በሚነገር መልኩ ይቀይራሉ። አንድን ሰው በጥልቀት እንዲያስብ፣ ብቁ ተናጋሪ እንዲሆን እና አሻግሮ እንዲመለከት የማድረግ አቅም አላቸው። እየመጣ የሚሄድ በበዛባት በዚች አለም መፀሀፍት ግን እንደዛ አይደሉም፥ ይልቁንስ ከውስጣችን ተቀምጠው ይሰሩናል፣ ይለውጡናል።
ጥናቶች እንደሚያሳዩት በዚህ ማህበራዊ ሚዲያዎች በተንሰራፉበት ዘመን የወረቀት መፀሀፍት የመነበብ ደረጃቸው እየቀነሰ መጥቷል። ያሳዝናል ቢሆንም ግን ጊዜው እንደሚፈቅደው መፀሀፍትን ወደ ስልክ ማምጣትም ጊዜያዊ መፍትሄ ሆኖ ሊያገለግል ይችላል። ebook ይሰኛል ይሄ መፍትሄ። አንዳንድ ፀሀፍት መፀሀፎችን በ ebook መልክ አሰናድተው በቴሌግራም ቻናሌ እንዲለጥፉ ፈቅጃለሁ።
የእናንተ ሀሳብስ ምንድር ነው? መልካም ሆኖ ካገኛችሁት ✅ በመንካት አሳውቁኝ

❤64👍51