Yismake Worku
20.6K subscribers
334 photos
9 videos
1 file
69 links
Bilingual content in English & Amharic, author tips, book reviews, behind-the-scenes writing insights, and interactive community discussions.

Buy ads: https://telega.io/c/yismakeworku
Download Telegram
RASENERGY OÜ በኢስቶኒያ 🇪🇪 መሰረቱን ያደረገ አለማቀፍ የኢነርጂ ሶሊሽን አቅራቢ ተቋም ሲሆን  በቅርቡ በአፍሪካ ዙሪያ በተለይም በኢትዮጵያ 🇪🇹 እውቀቱንና ልምድ ያካበቱ ሰራተኞች ይዞ ስራ ለመጀመር ይፈልጋል። Skillmatch 🧩 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በ Renewable Energy አለማቀፍ የካበተ ልምድና እውቀት እንዲያገኙ ብሎም በዚሁም ዘርፍ የስራ ማስታወቂያ ሲመጣ እንደ RASENERGY OÜ ካሉ አለማቀፍ ተቋሞች ጋ ስራ ለመስራት እንዲችሉ በማሰብ ከ RASENERGY OÜ ጋር በመተባበር የ Renewable Energy Development ፕሮጀክት አዘጋጅተዋል። ይህ የኦንላይን ፕሮግራም ትምህርት ላይ ለሚገኙም ሆነ ለተመራቂ ተማሪዎች #በነፃ የቀረበ ሲሆን ፕሮግራሙን ላጠናቀቁ ደግሞ ሰርተፍኬት ይሰጣል።
                                                                                                                            👉 Engineering
👉 Accounting and Finance,
👉 Project Management, 
👉 Business Administration, and 
👉 Computer Science

በነዚህ የትምህርት ዘርፎች እየተማራችሁ ያላችሁ እና የተመረቃችሁ ካላችሁ ይሄ ወርቃማ እድል ኢንተርናሽናል ልምድና ችሎታ በነፃ እንድታዳብሩ እና መሰል አለማቀፍ ድርጅቶች ሲመጡ ቅድሚያ የስራ ቦታ እንድታገኙ ያደርጋል። 

RASENERGY OÜ በኢስቶኒያ 🇪🇪 መሰረቱን ያደረገ አለማቀፍ የኢነርጂ ሶሊሽን አቅራቢ ተቋም ሲሆን እጅግ በቅርቡ ደግሞ በአፍሪካ ዙሪያ በተለይም በኢትዮጵያ እውቀቱን ያካበቱ ሰራተኞች ይዞ ስራ ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቋል። ከወዲሁ እውቀቱና ልምዱን በማካበትና በመውሰድ የወደፊት ነገዎን ማብራት ለሚፈልጉ በሙሉ የሚከተለው ትምህርቱን የመውሰጃ አድራሻ ተያይዟል።

እዚህ ይመዝገቡ 👉 http://Skillmatchjobs.com/skill

ይሄን መረጃ በትምህርት ላይ ላሉም ሆነ ለተመረቁ ተማሪዎች #ሼር /forward/ በማድረግ ግዴታዎን ይወጡ!

ሼር አደርጋለሁ የምትሉ ይቺን በመጫን አሳውቁኝ
14👍7