አንድ ሸጋ ውድድር የጥምቀትን በዓል ምክንያት በማድረግ ከEdMap ጋር በትብብር አዘጋጅቼ ነበር። ለውድድሩ ማንም ሰው መሳተፍ ይችላል።
አሸናፊዎች ሶስት ሲሆኑ እንደወጡበት ደረጃም ሽልማቱ ይለያያል።
የመጀመሪያውንና ቀዳሚውን ቦታ ለያዘ የአንድ ወር የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለማል። የጥቅል መጠኑንም 4.4 ጂቢ ነው።
ሁለተኛ ለወጣ ደግሞ = 2.2 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል
ሶስተኛ ደረጃ ለያዘ ደግሞ = 1.1 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ይሆናል።
ምን አይነት ውድድር እንደሚካሄድ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ማታ 1:30 ላይ እንድታውቁት ይደረጋል።
የት?
የEdmap የቴሌግራም ቻናል ላይ!
ቻናሉን Join በማድረግ ውድድሩን እዛ ላይ ማግኘት እና አሸናፊ ለመሆን ተዘጋጁ።
Join 👉 https://tttttt.me/+W8fcha1_QAxhZmIy
እንኳን አደረሳችሁ በድጋሚ!
www.edmap.et
@yismakeworku

👍68❤2🔥2
እንኳን ለከተራና ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፣ አደረሰን ❤
የአመት ሰው ይበለን!
📸 Bored Cellphone Addis Ababa
@yismakeworku
የአመት ሰው ይበለን!
📸 Bored Cellphone Addis Ababa
@yismakeworku
❤130👍49
ልዩ የጥምቀት ውድድሩ በጣም ቀላል ነው።
ይሄን ቻናል join አድርጉ 👉 @edmap_community
በመቀጠልም @madvs ውስጥ በመግባት ለውድድሩ መዝግቡኝ ብላችሁ ፃፉላቸው።
በመጨረሻም 30 ተወዳዳሪ ከመመዝገቡ በፊት ተመዝጋቢ ከሆኑ ስምዎትን የያዘ ፅሁፍ በ @edmap_community ጋ ተፅፎ ያዩታል።
ከዛም የእርስዎ ስራ የሚሆነው @edmap_community ላይ ስምዎትን የያዘውን ፖስት በየግሩፑና ቻናሉ እንዲሁም በወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ የእይታ ቁጥሩን መጨመር ነው።
ሽልማቱን ለማስታወስ ያክል...
አሸናፊዎች ሶስት ሲሆኑ እንደወጡበት ደረጃም ሽልማቱ ይለያያል።
የመጀመሪያውንና ቀዳሚውን ቦታ ለያዘ የአንድ ወር የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለማል። የጥቅል መጠኑንም 4.4 ጂቢ ነው።
ሁለተኛ ለወጣ ደግሞ = 2.2 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል
ሶስተኛ ደረጃ ለያዘ ደግሞ = 1.1 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ይሆናል።
ይሄን ቻናል join አድርጉ 👉 @edmap_community
በመቀጠልም @madvs ውስጥ በመግባት ለውድድሩ መዝግቡኝ ብላችሁ ፃፉላቸው።
በመጨረሻም 30 ተወዳዳሪ ከመመዝገቡ በፊት ተመዝጋቢ ከሆኑ ስምዎትን የያዘ ፅሁፍ በ @edmap_community ጋ ተፅፎ ያዩታል።
ከዛም የእርስዎ ስራ የሚሆነው @edmap_community ላይ ስምዎትን የያዘውን ፖስት በየግሩፑና ቻናሉ እንዲሁም በወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ የእይታ ቁጥሩን መጨመር ነው።
ሽልማቱን ለማስታወስ ያክል...
አሸናፊዎች ሶስት ሲሆኑ እንደወጡበት ደረጃም ሽልማቱ ይለያያል።
የመጀመሪያውንና ቀዳሚውን ቦታ ለያዘ የአንድ ወር የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለማል። የጥቅል መጠኑንም 4.4 ጂቢ ነው።
ሁለተኛ ለወጣ ደግሞ = 2.2 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል
ሶስተኛ ደረጃ ለያዘ ደግሞ = 1.1 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ይሆናል።
👍30❤11
ከፊት ለፊት የሚገጥሙንን እንቅፋቶች በሙሉ እያነሳልን በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ለጋብቻ በዓላችን እንኳን አደረሰን:: ክብር ሁሉ ለእርሱ ይገባዋል::
የእኔ ሙሽራ የገጠምኩት ውጊያ ማህለቅት የለውምና÷ አንቺ የጦር መሪ ሆነሽ÷ ከፊት ለፊቴ ስንቱን ጦር እንዳንምበረከክሽው የተሸነፉት ያውቁታል::
የእኔ ሙሽራ ሜሉወይ ስታመም አስታመሽ÷ ስደሰት አብረሽ ከእኔ በላይ ተደስተሽ÷ ክፉ ነገሮች ወደ እኔ ሲመጡ እንዳልቀመስ ስላደረግሽኝ ሁሌም አመሰግንሻለሁ:: ክፉ እንዲያይሽ አልፈልግም:: አንቺን በክፉ የሚያይ እኔም ዘማች እንደሆንኩ ንገሪልኝ::
የእኔ ሙሽራ ሜሉወይ ከፊት ለፊቴ የሚገጥሙኝን ፈተናዎች ሁሉ እንዳልንበረክክ አድርገሽኛልና ከምስጋና በላይ ነው:: ከፍ በይ ሁሌም::
ፍቅር ተስፋ ሰላም ሁሌም ክሊሼ ቃላት እንዳይደሉ የአማርኛ ጠቢባን አስተምረውኛል:: ፍቅር ነው የማደርግሽ!

❤158👍85👏9😢2
እነ አመድ "ሀገር የማዋለዱን" ጉዳይ ተያይዘውታል:: በሙስሊም ውስጥ ገብተው ባለፈው ያደረጉትን ነገር ታውቃላችሁ:: በኦርቶዶክስ ውስጥ ዘረኞች አስቀድመው ተሰግስገው ስራቸውን ይሰሩ እንደነበርም ታውቃላችሁ::
ዘረኛው ሳዊሮስ (አሁን መአት ጳጳሳትን የሾሙት ሰውዬ ራሳቸውን እንደፓትረያርክ ያዩት ሰውዬ) የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ ሆነው ነበር:: በዛ ወቅት አንድ ቃለመጠይቃቸውን ሰምቼ ነበር:: በ2009 ዓ.ም ነው:: ቃለ መጠይቅ ሲያደርጉ እንዲህ የሚል ቃል ወጥቶአቸዋል:: "ቅዱስ ሲኖዶስን የሚመራውና ሥራውን የሚሠራው መንፈስ ቅዱስ ነው:: ሰው ምክንያት ነው" ብለው ነበር:: ይህን የመንፈስቅዱስን ሀሳብ ዋጡትና ከሰው በታች ወርደው ዘረኛ ባለጊዜ ሆኑ:: ያኔ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ በነበሩበት ወቅት የሰጡትን መንፈስ ቅዱስ ረስተው አሁን ባለዘር ሆኑ:: ባለዛር አላልኩም:: ቅዱስ ሲኖዶሱ ቆባቸውን ከገፈፈው ባለዛር ወይም ቃልቻ ሊሆኑ ይችላሉ:: "ሥራ ያጣ መነኩሴ ቆቡን ቀዶ ይሰፋል" የሚባለው አባባል ጥሩ ነው:: "ሰው ከማማ" ብሎ ቆቡን ቀዶ ቢሰፋ ከመንፈስ ቅዱስ አይርቅም::
"...ቀለህም ተገኘህ" የምትል ጥቅስ አለች:: "አንተ" እያልኩ ላቀለዎት ነበር:: በሥራዎ አንቱ የሚያስብል ሥራ ስላልሰሩ ህዝቡ እርስዎን አንቱ በማለቴ ሳይናደድብኝ አይቀርም:: ሥራዎ ዝቅ ያደርገዎታል:: በሰማይም በምድርም ዝቅ ያለ የሥጋ ሥራ እንደሰሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ይገባዋል:: ህዝብ ደግሞ ካዋረደ አዋረደ ነው አበቃ::
ሳዊሮስ ራሳቸውን እንደ ፓትርያርክ ቆጥረው÷ ለራሳቸው ሹመት ሰጥተው መንጋ ጳጳስ ሾመውብናል:: ቆብ ማምረቻ ካለዎት ሥንት ሥራአጥ አለ:: እባክዎ ፒኤልሲ ከፍተው ሥራ አጡን ያስገቡልን::
በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶሱ ቆበዎትን ገፎ የበግ ሳይሆን የአህያ እረኛ በቅርቡ እንደሚያደርገዎት ጥርጥር የለኝም:: የእናንተ ኃጢአት አይቶ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ "ዝናብ" ሳይሆን "ሚስማር" የሚዘንብበት::
በዛሬው ዕለት በእርስዎ እጅ የተሾሙትም ጳጳሳት ተብየዎች ከብልግና ካድሬ በታች ናቸው:: መስቀላቸውም መስቀል ስላልሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ አይሳለምም:: አንዳንዴ እንደ ሥጋ ሳስብ (ስናደድ) የኢትዮጵያ ህዝብ በሳዊሮስ የተሾሙትን ካድሬዎች ቆባቸውን ገፎ የመነኩሴ ልብሳቸውን አውልቆ ቂጣቸውን ገርፎ ቢያባርርልኝ ስል እመኛለሁ:: የሳዊሮስ ካድሬዎች ሆይ ያደረጋችሁት ቆብ እሳት ሆኖ ይፍጃችሁ!
ዘረኞች ምቀኞች ባለጊዜዎች እናንተ በሰማይም በምድርም አሰቃቂ ህይዎት ይኑራችሁ:: ጊዜ የፈጣሪ ነበር:: እናንተ በዘር ተካችሁት:: ነፍስ ብሔር የለውም:: አማራ ስለሆንኩ አልፀድቅም:: ትግራይ ስለሆንኩ አልፀድቅም:: ኦሮሞ ስለሆንኩ አልፀድቅም:: ቢያንስ ስጋችንን ከፋፍላችሁታል:: ነፍሳችንን አትከፋፍሏት:: ነፍሳችን እንደከፋፈላችሁዋት ሥጋችሁን ይከፋፍለው:: የኢትዮጵያዊው አቡነ ጴጥሮስ እርግማን ይድረስባችሁ!

👍474❤75👏43👎9
የዩንቨርስቲ እና የግል ኮሌጆች ምርጫ ለተማሪዎች የቀጣይ ህይወታቸው ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው።
ልማርበት ያሰብኩት ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ ምን አይነት ትምህርቶችን ያስተምራል? ያ ትምህርትስ በእውነት ከኔ ተሰጥኦ ጋ ይሄዳል ወይ? ትምህርቱንስ መውሰዴ ለኔ ጠቀሜታ አለው? የሚሉትን ጥያቄዎች ከመሄዳችን በፊት ማጣራት እና መመለስ የብልህ ተማሪዎች አንዱ መለያ ነው።
ኤድማፕ፣ ተማሪዎች እነዚህንና መሰል ጥያቄዎች እንድትመልሱ/ ብቁ እና ተወዳዳሪ ተማሪዎች እንድትሆኑ እንድትሆኑ www.edmap.et የተሰኘ ድህረገፅ አዘጋጅቶላችኋል።
ስለምትፈልጉት የዩንቨርስቲ/ኮሌጅ መረጃ ድህረገፁ ውስጥ በመግባት በተብራራ መልኩ ማግኘት ከአላስፈላጊ እንግልት እና ወጪ ከመታደጉ በተጨማሪ የወደፊቱ የህይወታችሁ መስመር እናንተ በምትፈልጉት መንገድ እንዲሄድ ያደርጋል።
ቴሌግራም ቻናል: @edmap_eth

👍47❤3
Yismake Worku
የዩንቨርስቲ እና የግል ኮሌጆች ምርጫ ለተማሪዎች የቀጣይ ህይወታቸው ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው። ልማርበት ያሰብኩት ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ ምን አይነት ትምህርቶችን ያስተምራል? ያ ትምህርትስ በእውነት ከኔ ተሰጥኦ ጋ ይሄዳል ወይ? ትምህርቱንስ መውሰዴ ለኔ ጠቀሜታ አለው? የሚሉትን ጥያቄዎች ከመሄዳችን በፊት ማጣራት እና መመለስ የብልህ ተማሪዎች አንዱ መለያ ነው። ኤድማፕ፣ ተማሪዎች እነዚህንና መሰል ጥያቄዎች…
እናንተም ይሄን መረጃ ለእናንተ በነፃ እንዳጋራሁ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለሆኑ እና ለእነሱ ወላጆች ይሄን ዜና አጋሯቸው።
ትውልድን ሀ ብለን እንቅረፅ
ትውልድን ሀ ብለን እንቅረፅ
👍62🥰4👏4
Yismake Worku via @like
Engineering,
Accounting and Finance,
Project Management,
Business Administration, and
Computer Science እና መሰል የትምህርት ዘርፎች እየተማራችሁ የምትገኙም ሆነ ተመራቂ የሆናችሁ ወዳጆች Skillmatch የተሰኘው ድርጅት መሰረቱን ኢስቶኒያ ካደረገው አለማቀፍ የኢነርጂ ሶልሽን አቅራቢ ኩባንያ RASENERGY OÜ ጋር በመተባበር አንድ ወርቃማ እድል ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች አሰናድቷል። ፕሮግራሙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች አለማቀፍ እውቀትና ልምድ በኦንላይን ፕሮግራም በነፃ አግኝተውና ሲያጠናቅቁ ሰርተፍኬት ከማግኘታቸው በተጨማሪ እንደ RASENERGY OÜ አለማቀፍ ተቋማት የስራ ቅጥር ሲያወጡ ቅድሚያ እድል እንዲያገኙ ይሆናል።
የኦንላይን ፕሮግራሙን መሳተፍ የምትፈልጉ ምን ያክሎቻችሁ ናችሁ? ✅ ይቺን በመንካት አሳውቁኝ። ነገ ይሄን በነፃ የቀረበን ወርቃማ እድል የምታገኙበትን አድራሻ አሳውቃችኋለሁ።
ለመልካም ነገር እውቅና መስጠቴ ይቀጥላል።
RASENERGY OÜ በኢስቶኒያ መሰረቱን ያደረገ አለማቀፍ የኢነርጂ ሶሊሽን አቅራቢ ሲሆን በአውሮፓና አፍሪካ ትኩረቱን አድርጎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል።

👍79❤16👎2🔥1👏1