ታንዛንያ ለአህጉር አቀፍ ጉባዔ የሄዱ #ኢትዮጵያውያንን የመግቢያ ቪዛ በመከልከል ከአየር ማረፊያ #መለሰች።
ታንዛንያ ለጎብኚዎች ወደ ሀገር በሚገቡበት ወቅት በአየር ማረፊያ ቪዛ የመስጠት ህግ ቢኖራትም #የኢትዮጵያ ናይጄሪያና ጅቡቲ ዜጎች በዚህ አስራር አይካተቱም።
እነዚህ ሀገራት ከጉዟቸው ሶስት ወራት በፊት ለቪዛ እንዲያመለክቱ መመሪያው ያዛል። በዚህ ሳምንት መጀመሪያ በነበረው AfriLabs ጉባዔ ለመካፈል የሄዱ ኢትዮጵያውያንም ከአየር ማረፊያ ተመልሰዋል።
የአፍሪካ ህብረት አህጉሪቱ ዜጎች ያለገደብ የሚንቀሳቀሱባት እንድትሆን ፕሮግራም መንደፉ ይታወቃል።
ኢትዮጵያም ለሁሉም አፍሪካውያን ቪዛ በመግቢያ አየር ማረፊያ እንዲያገኙ ፈቅዳለች።
ምንጭ ፦ ዋዜማ ራዲዮ
@yenetube @mycase27