YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#update የሱማሊያው ነውጠኛ አልሸባብ ትናንት 30 #የኢትዮጵያ ወታደሮችን ገድያለሁ ማለቱን የተለያዩ የወሬ ምንጮች የዘገቡ ሲሆን የአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስጠባቂ ልዑክ (አሚሶም) ግን ዛሬ ወሬውን #አስተባብሏል፡፡

አልሸባብ ወታደሮቹን ገድያለሁ ያለው በሒራን ግዛት #በአሚሶም ኮንቮይ ላይ ባጠመደው የፈንጅ ጥቃት ነበር፡፡

አሚሶም ግን “በጥቃቱ አራት ወታደሮች ብቻ በቀላል ሁኔታ ቆሰሉብኝ እንጅ #የሞተብኝ የለም” በማለት ዛሬ በትዊተር ገጹ ባወጣው ማስተባበያ ወሬውን አጣጥሎታል፡፡
ምንጭ ፦ ዋዜማ ራዲዮ
@yenetube @mycase27