⬆️⬆️የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስካይ ላይት ሆቴል ተመረቀ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያስገነባው ስካይ ላይት ሆቴል ዛሬ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት በይፋ ተመርቆ ተከፍቷል፡፡
የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል ማስፋፊያ ፕሮጀክትም ዛሬ ይመረቃል፡፡
ምንጭ፡ ኢቢሲ
#መረጃውን_ካነበቡ_ብሀላ #ሼር_ያድርጉ
@Yenetube @Fikerassefa

የቀድሞ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ዛሬ በደብረ ማርቆስ ከተማ የፖሊስ ኮሌጅ የመጀመሪያውን የምስረታ ጉባኤ እያካሄዱ ነው፡፡
ከ3ሺህ በላይ አባላትም እንደሚገኙ ይጠበቃል፡፡
ምንጭ:- አብመድ
#መረጃውን_ካነበቡ_ብሀላ #ሼር_ያድርጉ
@YeneTube @Fikerassefa
ከ3ሺህ በላይ አባላትም እንደሚገኙ ይጠበቃል፡፡
ምንጭ:- አብመድ
#መረጃውን_ካነበቡ_ብሀላ #ሼር_ያድርጉ
@YeneTube @Fikerassefa
By this time tutorial of kids is going Mekele University MIT Campus, Auditorium Hall.
መቐለ ዩንቨርስቲ አጋዥ ትምህርት በMIT ካምፓስ ኦዲቶሪየም አዳራሽ እየተሰጠ ይገኛል።
ምንጭ:- መቐለ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ዲን
#መረጃውን_ካነበቡ_ብሀላ #ሼር_ያድርጉ
@YeneTube @Fikerassefa
መቐለ ዩንቨርስቲ አጋዥ ትምህርት በMIT ካምፓስ ኦዲቶሪየም አዳራሽ እየተሰጠ ይገኛል።
ምንጭ:- መቐለ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ዲን
#መረጃውን_ካነበቡ_ብሀላ #ሼር_ያድርጉ
@YeneTube @Fikerassefa
ድሬደዋን በተመለከተ ከንቲባው ለሪፓርተር የተናገሩት ‼️
ጥር 13 ቀን 2011 ዓ.ም. የጥምቀት በዓል ማግሥት በድሬዳዋ ከተማ የተፈጠረው አለመረጋጋትና ግጭት ሃይማኖታዊ ሳይሆን የፖለቲካ አጀንዳ ባላቸው ኃይሎች አማካይነት የተቀነባበረ፣ ድሬዳዋን የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የታቀደና አስቀድሞ የተሠራ መሆኑን፣ የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ኢብራሂም ኡስማን ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡
በድሬዳዋ ከተማ ችግር መፈጠር የጀመረው ጥር 12 ቀን 2011 ዓ.ም. የሚካኤል ታቦት ካደረበት ሥፍራ ሲመለስ ባልታወቁ ሰዎች ድንጋይ ከተወረወረ በኋላ መሆኑን፣ ከከተማው ነዋሪዎች ለማወቅ ተችሏል፡፡ ይህ ክስተት በነጋታው በድሬዳዋ ከተፈጠረው ችግር ጋር ቀጥታ ግንኙነት የለውም ሲሉ ግን ከንቲባው ያስረዳሉ፡፡
‹‹የችግሩ መነሻ ታቦት ሲገባ የተፈጠረው ክስተት አይደለም፡፡ አስቀድሞ ከአምስት ቀናት በፊት ይህንኑ ፀብ ለማጫርና ድሬዳዋን የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የተደረገ የዝግጅት ሥራ እንደነበረ ደርሰንበታል፤›› በማለት አብራርተዋል፡፡
ችግሩን የሃይማኖትና የብሔር ግጭት ለማስመሰል መሠራቱን የገለጹት ከንቲባው፣ በዚህም ምክንያት በበርካታ የንግድ ተቋማት ላይ ዘረፋ መፈጸሙን አስታውቀዋል፡፡ ‹‹የተወሰኑ ዘራፊዎች ግርግሩን በመጠቀም ለዘረፋ እንዲያመቻቸው ችግሩን እያባባሱት ይገኛሉ፤›› ሲሉም አብራርተዋል፡፡
አመራር ይቀየርልን የሚል ጥያቄ እየተነሳ መሆኑን በመጥቀስ ሪፖርተር ላቀረበላቸው ጥያቄ፣ ‹‹የሆነ አካል አመራሩ ይውረድ እያለ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ሕጋዊ ሒደቱን ጠብቆ አመራሩ መውረድ ካለበት ይወርዳል፣ ለሕግ መቅረብ ካለበትም ይቀርባል፡፡ ነገር ግን በጉልበትና በኃይል ይህን ማድረግ አይቻልም፤›› በማለት ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
ከብጥብጡ ጀርባ ያሉ ኃይሎች ማን እንደሆኑ በተመለከተ ደግሞ ሁለት አካላት መለየታቸውን ገልጸዋል፡፡ ‹‹የመጀመርያው የፖለቲካ ዓላማ ኖሮት ከዚህ ቀደም የነበረው አስተዳደር አግላይ ነው የሚል አስተሳሰብ ይዞ ለረዥም ጊዜ ሲሠራ የነበረና ውጭ አገር ድረስ ትስስር የነበሩት የመሩት እንደሆነ ዓይተናል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በቅርቡ ወደ አገር ውስጥ የገቡ የፖለቲካ ድርጅቶችም ይኖሩበታል ብለን እናምናለን፤›› ብለዋል፡፡
‹‹አሁን በክልሉ ከተፈጠረው ችግር ጀርባ ያለው ሁለተኛ ኃይል ደግሞ ከሶማሌ ክልል የቀድሞ አመራሮች ጋር ቀጥተኛ ትስስር ያላቸው አካላት፣ ፀብ የማጫር ድርጊት ላይ ሊሳተፉ እንደሚችሉ ገምግመናል፤›› በማለት አሁን ከተፈጠረው ብጥብጥ ጀርባ አሉ ያሉዋቸውን አካላት ገልጸዋል፡፡
በድሬዳዋ ከተማ ላለፉት ቀናት በተከሰተው አለመረጋጋት የአንድ ሕፃን ልጅ ሕይወት በተባራሪ ጥይት ማለፉን፣ 15 ሰዎች ደግሞ ቀላል የሚባል ጉዳት ደርሶባቸው ሕክምና አግኝተው ወደ ቤታቸው መመለሳቸውን ከንቲባው ገልጸዋል፡፡
ከንብረት ጋር በተያያዘ ግን ከፍተኛ የሆነ ዘረፋ መፈጸሙን አስታውቀዋል፡፡ ዓርብ ጥር 17 ቀን 2011 ዓ.ም. የተወሰኑ ባንኮችንና የገበያ ማዕከላትን የመክበብ አዝማሚያ እንደነበርም አክለው ገልጸዋል፡፡ በተጨማሪም ሱቆችና የግለሰብ መኖርያ ቤቶችም የዝርፊያ ሰለባ መሆናቸውን ከንቲባው አስታውቀዋል፡፡
ሐሙስ ጥር 16 ቀን 2010 ዓ.ም. የመከላከያ ሠራዊት ድሬዳዋ ቢገባም፣ በከተማዋ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ መንገዶች ተዘግተው ነበር፡፡ በተፈጠረው ሁከት ምክንያት የተጠረጠሩ 84 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ችግሩን ለመፍታት የሃይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች ጥረት እያረጉ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡
ምንጭ:-ሪፓርተር

ደሴ ከተማ ላይ ስለ ሰላም፣አብሮነትና አንድነት እየተመከረ ነው፡፡
የኃይማኖት አባቶች እና የሃገር ሽማግሌዎች ደሴ ከተማ ላይ ስለ ሰላም፣ስለ አብሮነትና ስለ አንድነት እሴቶች እየመከሩ ነው፡፡
የኃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎቹ ስለ ሀገር ሰላም አንድነትና አብሮነት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ምንጭ:- AMMA
#መረጃውን_ካነበቡ_ብሀላ #ሼር_ያድርጉ
@YeneTube @FikerAssefa

#Update ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን ቆላማ አካባቢ የስንዴ ግብርና ልማት የሙከራ ፕሮጀክትን ጎብኙ።
በጉዟቸውም በሙከራ ደረጃ 200 ሄክታር የሚሸፍን በመስመር እና በመስኖ የተዘራ የስንዴ ግብርና ልማትን ነው የጎበኙት፡፡
ምንጭ:-Fana
#መረጃውን_ካነበቡ_ብሀላ #ሼር_ያድርጉ
@YeneTube @Fikerassefa
በጉዟቸውም በሙከራ ደረጃ 200 ሄክታር የሚሸፍን በመስመር እና በመስኖ የተዘራ የስንዴ ግብርና ልማትን ነው የጎበኙት፡፡
ምንጭ:-Fana
#መረጃውን_ካነበቡ_ብሀላ #ሼር_ያድርጉ
@YeneTube @Fikerassefa
⬆️ዛሬ ኢዲስ አበባ በሚገኘው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬሽን ዋና ቢሮ የድሬደዋ ተወላጆች ያላቸው ቅሬታ አስምተዋል።
40:40:20 ይቁም
ፍቅራችንን አትንጠቁን
ስላም ኢትዮጵያ!
ስላም ድሬደዋ!
ድሬደዋ የነዋሪዎቿ ናት!!
ስሉ ተሰምተዋል።
መረጃውን ያደረሱን የኔቲዩብ ቤተሰባች ናቸው።
#መረጃውን_ካነበቡ_ብሀላ #ሼር_ያድርጉ
@YeneTube @Fikerassefa
40:40:20 ይቁም
ፍቅራችንን አትንጠቁን
ስላም ኢትዮጵያ!
ስላም ድሬደዋ!
ድሬደዋ የነዋሪዎቿ ናት!!
ስሉ ተሰምተዋል።
መረጃውን ያደረሱን የኔቲዩብ ቤተሰባች ናቸው።
#መረጃውን_ካነበቡ_ብሀላ #ሼር_ያድርጉ
@YeneTube @Fikerassefa
#ቁርሳችንን_ለተፍናቃዬች_እንለግሳለን
እንደሚታወቀው በሀገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ ምክንያቶች ዜጎችቻችን ከቄያቸው ተፈናቅለሁ በተለያዩ ቦታዎች ተጠልለሁ ይገኛሉ።
የዜጎቻችን ችግር የኛ ችግር ብለን እኛ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ቁርሳችንን ለተፈናቃዮች ለመለገስ ፍቃደኛ መሆናችሁን እንድታሳውቁን በትህትና እንገልፃለን።
ልገሳው እንደሚከተለሁ ይሆናል⬇️
♦️ደቡብ ክልል ተፈናቃዮችን በደቡብ ክልል የሚገኙ ዩንቨርስቲዎችን ያካትታል።
♦️አምሓራ ክልል ተፈናቃዮችን በአምሓራ ክልል የሚገኙ ዩንቨርስቲዎችን ይመለከታል።
♦️ትግራይ ተፈናቃዮችን በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩንቨርስቲዎችን ያካትታል።
♦️ኦሮምያ ተፈናቃዮችን በኦሮምያ ክልል የሚገኙ ዩንቨርስቲዎችን ያካትታል።
.........የቀሩትን ክልልሎች በተመሳሳይ ይዶግማሉ።
ተማሪዎች ይህን የተቀደሰ ሀሳብ እንደምትስማሙ ለማሳወቅ ✅ ይህንን ምልክት በመጫን ያሳውቁን።
#ሼር ያድርጉ ለተማሪዎች እንዲደርስ

⬆️በባሌ ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በድጋሜ የእሳት ቃጠሎ ተከሰተ እንደሚታወሰው ከሳምንት በፊት ቃጠለሎ እንደ ነበር አሁን በድጋሚ ተቀስቅሷል።
የሚመለከተው አካል ጋር እንዲደርስ #ሼር ያድርጉ።
Via Jawar - ElU
@YeneTube @FikerAssefa
የሚመለከተው አካል ጋር እንዲደርስ #ሼር ያድርጉ።
Via Jawar - ElU
@YeneTube @FikerAssefa
የፈጠራ ስዎች እና ስራቸው ⬇️
-የመርከብ አክናፊ በ1837 በፍራንሲል ስሚዝ ብርታኒያ
-ራዳር በ1922 ኤኤች ቴይለር እና ሊዊስ ያንግ (አሜሪካ)
-ራዲዮ ቴሌግራፍ 1910 ማርኮኒ (ጣልያን)
-የመኪና ጎማ በ 1846 ቶማስ ሃንኮክ (ብሪታንያ)
-ማቀዝቀዣ በ1850 ጀምስ ሃሪሰን እና አሌክሳንደር ካትሊን (አሜሪካ)
-የሙዚቃ ሸክላ በ1948 ዶክተር ፒተር ጎልድማርክ( አሜሪካ)
-የጺም መላጫ በ1895 ኪንግ ሲ. ጂሌት (አሜሪካ)
#ሼር_ያድርጉ

ዉጤት ማየት በጣም ቀላል ነው!!
ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡት 322,717 ተማሪዎች መካከል 319,264 የሚሆኑት ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን እነዚህ ተማሪዎች ውጤታቸውን በኤጀንሲው ድረ-ገጽ⬇️
app.neaea.gov.et በመግባት Admission በሚለው ሳጥን ውስጥ የመፈተኛ ቁጥራቸውን (Registration Number) በማስገባትና go የሚለውን አንዴ click በማድረግ መመልከት ትችላላችሁ።
#ሼር_ያድርጉ
@Yenetube @FikerAssefa

የ12 ክፍል ተፈታኞች ለነዚህ #ቅን ኢትዮጵያን አድሚሽን ቁጥራችሁን በመላክ ውጤታችሁን እንደሚያዩሎ ቃል ገብተውልና ላኩላቸው።
~~~#ሼር_ያድርጉ_ላልሰማ_ያሰሙ~~~
@WondeSonOfZWise
@Dagidwain
@kibegeez
@nah_ol
@Azfsh2
@Adrus13
@eyuma7
@daveasne
@TeEBiGMaN
@showlove4ll
@yohannes_tigabu
@MESSI10NA
@Maabdu
@Matii23
@Lijabush
@Jemsoman
@Nebs8439
@merigata
@Elseven7
@blessed50
@Hibero
@Sarahtaye
@daveasne
@Airaronw
@Abenaaaaa
@haile012
@joseyee
@Belabelo
@Mm093
@Rasgetishman
@Menelik_G
@Teddoy
@Milladope
@EZADINZ
@Makda1215225
@dawa36
@alphAk7
@MikaET01
@Precious_ummi
@esubalewetenesh
@fikiryemerry
@cisco7
@Elseven7
ከምን ጊዜው በላይ ወደ እናንተ ለመቅረብ ተግተን እየሰራን ነው መረጃዎቻችንን ሼር በማድረግ ቻናላችሁን አሳድጉ!!

👍1
የአዲስ አበባ ሰማይ በሂሊኮፕተሮች እየታመሰ ይገኛል ቁጥራቸው ከሶስት በላይ የሚሆኑ ሂሊኮፕተሮች ሰማይ ላይ እያንዣበቡ ይገኛሉ።
ቦታው ወደ ስድስት ኪሎ አከባቢ ነው የ6 ኪሎ ነዋሪዎች ግራ ተጋብተዋል !!
#ለምን ?
የሚለሁን አረጋግጠን የምንመለስ ይሆናል።
አብራችሁን ቆዩ የምናስተላልፋቸውን መረጃዎች ለጓደኛዎ ያካፍሉ #ሼር_ያድርጉ።
@Yenetube @Fikerassefa
ቦታው ወደ ስድስት ኪሎ አከባቢ ነው የ6 ኪሎ ነዋሪዎች ግራ ተጋብተዋል !!
#ለምን ?
የሚለሁን አረጋግጠን የምንመለስ ይሆናል።
አብራችሁን ቆዩ የምናስተላልፋቸውን መረጃዎች ለጓደኛዎ ያካፍሉ #ሼር_ያድርጉ።
@Yenetube @Fikerassefa
የፊት ማስክ አጠቃቀም እና አወጋገድ
- የፊት ማስኮን ከማድረግ በፊት እጅም በሳሙና መታጠብ።
- በማስኩ አፍና አፍንጫን መሸፈን ምንም ክፍተት ሳይኖረው።
- ማስኩ አፍንጫዎ ላይ እንደተመጠ እንዲቆይ የአፍና የአፊንጫዎን ጠርዝ በጣቶ መጫን።
- ማስኩን በሚያወልቁበት ወቅት ክዳን ባለው ቆሻሻ መጣያ ውስጥ ይጣሉት ወይንም ያቃጥሉት።
- ማስኩን አድርገው እያለ ማስኩን በእጆ ባይነኩ ይመረጣል። ለመንካት ከፈለጉም እጆን በሳሙና ታጥበው መሆን አለበት
#ሼር ያድርጉ መልክቶቻችንን