YeneTube
119K subscribers
31.4K photos
484 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የአዲስ አበባ ሰማይ በሂሊኮፕተሮች እየታመሰ ይገኛል ቁጥራቸው ከሶስት በላይ የሚሆኑ ሂሊኮፕተሮች ሰማይ ላይ እያንዣበቡ ይገኛሉ።
ቦታው ወደ ስድስት ኪሎ አከባቢ ነው የ6 ኪሎ ነዋሪዎች ግራ ተጋብተዋል !!

#ለምን ?

የሚለሁን አረጋግጠን የምንመለስ ይሆናል።
አብራችሁን ቆዩ የምናስተላልፋቸውን መረጃዎች ለጓደኛዎ ያካፍሉ #ሼር_ያድርጉ

@Yenetube @Fikerassefa