#ቁርሳችንን_ለተፍናቃዬች_እንለግሳለን
እንደሚታወቀው በሀገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ ምክንያቶች ዜጎችቻችን ከቄያቸው ተፈናቅለሁ በተለያዩ ቦታዎች ተጠልለሁ ይገኛሉ።
የዜጎቻችን ችግር የኛ ችግር ብለን እኛ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ቁርሳችንን ለተፈናቃዮች ለመለገስ ፍቃደኛ መሆናችሁን እንድታሳውቁን በትህትና እንገልፃለን።
ልገሳው እንደሚከተለሁ ይሆናል⬇️
♦️ደቡብ ክልል ተፈናቃዮችን በደቡብ ክልል የሚገኙ ዩንቨርስቲዎችን ያካትታል።
♦️አምሓራ ክልል ተፈናቃዮችን በአምሓራ ክልል የሚገኙ ዩንቨርስቲዎችን ይመለከታል።
♦️ትግራይ ተፈናቃዮችን በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩንቨርስቲዎችን ያካትታል።
♦️ኦሮምያ ተፈናቃዮችን በኦሮምያ ክልል የሚገኙ ዩንቨርስቲዎችን ያካትታል።
.........የቀሩትን ክልልሎች በተመሳሳይ ይዶግማሉ።
ተማሪዎች ይህን የተቀደሰ ሀሳብ እንደምትስማሙ ለማሳወቅ ✅ ይህንን ምልክት በመጫን ያሳውቁን።
#ሼር ያድርጉ ለተማሪዎች እንዲደርስ