▶️ በመጽሐፍ ቅዱስ #ሰዎች #መላእክትና #እንስሳት እንዲሁም ልዩ ልዩ #ስፍራዎች ተጠቅሰዋል። ነገር ግን ስለተጠቀሱት ነገሮች #በተናጠል ብናያቸው የተሟላ #መረጃን አይሰጡም። ምክንያቱም #የመጽሐፍ ቅዱስ #ዓላማ #እግዚአብሔር እንጂ #ሰዎቹ፣ ልዩ ልዩ #ስፍራዎቹ ወይም #መላእክቱ አይደሉም።
▶️ በመሆኑም #መጽሐፍ #ቅዱስ #ማርያምን የሚያነሳበት #ዋና ምክንያት ስለሚመጣው #መሲህ #ከስር #መሠረቱ ለመናገር እንጂ #ማርያምን #ማዕከል ቢያደርግ ኖሮ አጠቃላይ #ውልደቷን፣ #እድገቷን #የህይወት #ታሪኳን... ወ.ዘ.ተ #በተሟላና #በበቂ ሁኔታ ይገልጽ ነበር። ነገር ግን ያ አልነበረምና አልሆነም። #ማርያም #በሉቃ 1፥26 እና #በማቴ 1፥2 ላይ መጠቀሷ #ክርስቶስን #በድንግልና #እንደወለደችው፣ ይህም #ልጅ #ታላቅ እንደሚሆን ለማሳየት በመሆኑ እርሱ #ከተወለደ ቡኋላ #የክርስቶስን #ታሪክ #ተከትሎ በመጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ #የእርሷን #ሁኔታ #ከወለደች #ቡኋላ ወደ ጎን ይተዋል።
▶️ ለምሳሌ #በማቴ 1፥18 <የኢየሱስ ክርስተስም ልደት እንዲህ ነበር> በማለት ይጀምርና #ለዮሴፍ #ታጭታ ከነበረችው #ድንግል #ሴት እንደተወለደ ያሳያል። እዚጋ ስናይ #ዋና #መልዕክቱ #የኢየሱስ #ክርስቶስን ልደት ማሳየት ስለሆነ #ድንግል #ማርያም እግረ መንገዷን እንደተጠቀሰች እናያለን። ምዕራፍ 2 ላይ ደግሞ #ለተወለደው #ህጻን (ኢየሱስ ክርስቶስ) #የምስራቅ #ጠበብት #ሊሰግዱለት እንደመጡ ይናገርና <ህጻኑን ከእናቱ ጋር አዩት> በማለት #ድንግል #ማርያም #እግረ #መንገዷን ስትጠቀስ እናያለን። ከዛም <ወድቀውም ሰገዱላቸው> ሳይሆን <ወድቀውም ሰገዱለት> በማለት #ህጻኑን #ከእናቱ #ማርያም ጋር ቢያዩም #ለህጻኑ #ለክርስቶስ #ከእናቱ #ነጥለው #ስግደት ለእርሱ #ብቻ #አቀረቡ። በዚህም ሳያበቁ ሳጥኖቻቸውን ከፍተው #እጅ #መንሻ፣ #ወርቅና #ዕጣን #ከርቤን አሁንም ከእናቱ #ነጥለው #አቀረቡለት።

▶️ በ18ኛው ክፍለ ዘመን 2ኛ #የጎንደር #ሥዕል #አሳሳል ከቀዳማዩ በጣም ይለያል። #በቀዳማዊ #ኢያሱ ዘመነ መንግስት {1682-1706 እ.ኤ.አ} የተጀመረው #ሽግግር #በ18ኛው ክፍለ ዘመን #መጀመሪያ 20 #ዓመታት ውስጥ ተገድቦ #በዳግማዊ #ኢያሱ ዘመነ መንግስት {1730-1755 እ.ኤ.አ} #ሙሉ #በሙሉ ዳበረ። ይህ #ስልት በሚያብብበት ወቅት #የውጭ ሃገር #ሞዴሎች የጨመሩበት #ጊዜ ብቻ ሳይሆን እንዲሁም የውጭ ሃገር #ሰዓሊዎችና #የስነ ጥበብ #ሰዎች በተለይም #ግሪኮች እና #አርመኖች #በቤተመንግስት አብያተ #ሙያዎች የሚሰሩበትን ጊዜ ጭምር ነበር። በተለይ #ዳግማዊ ኢያሱ እና #እቴጌ {እፃቱ} ምንትዋብ {ንግሥተ ወለተ ጊዎርጊስ} #ቤተ መንግስታቸውንና #አብያተ ክርስቲያናትን #እንዲያንጹና #እንዲያስውቡ እነዚህን #ጠበብት ቀጥረው ያሰሩም ነበር። #እቴጌ #ምንትዋብ ባቋቋሙት አውራጃ በሚገኘው #ቤተ ሙያ ውስጥ የተሳሉት #ስዕሎች አንድ #ተመሳሳይ የሆኑ #ስልት ስለሚያንፀባርቁ <<የቋረኛው ቤተ ስልት>> የሚል #ስያሜ ሲሰጣቸው ስያሜውንም ለመጀመሪያ ጊዜ የሰጣቸው #ኮንቲሮሲኒ የተባለው የኢትዮጵያ #ጥናትና #ምርምር #ሊቅ ነው። . . . #የአውሮፖና #የመካከለኛው ምስራቅ #የባሮክ #ብልጭልጭ #ሞዴልም በዚህ ባለንበት ዘመን ተጨማምሮበት ዳበረ። @gedlatnadersanat