ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ
2.83K subscribers
536 photos
68 videos
81 files
391 links
〽️ ገድላትና ድርሳናት
〽️ 80 አሀዱ መጽሐፍ ቅዱስ
〽️ አዋልድ መጻሕፍት
〽️ ሌሎችንም ያለቦታቸው የገቡ የመጽሐፍቅዱስ ጥቅሶችና ኢ-መፅሐፍቅዱሳዊ የሆኑ ትምህርቶቻቸው በመፅሐፍ ቅዱስ ሲመዘኑ

እውነትን ታውቃላቹ እውነትም አርነት ያወጣቹሀል [ዮሐንስ 8፥32]
@teedy
@teedy

ኢየሱስ ማነው?👇
@Who_is_jesus
Download Telegram
😋😋

" #እነሱም ፀንሰው ረጃጅሞች አርበኞች ልጆችን ወለዱ #ቁመታቸውም #ሶስት #ሶስት #ሺህ #ክንድ ነው።
( #ሶስት ሺህ ክንድ፦ 1500 ሜትር አካባቢ ወይም 1 ኪ.ሜ ከግማሽ አካባቢ መሆኑን ልብ ይሏል።
📖/፤ 80 አሀዱ መጽሀፍ ቅዱስ ፤ መጽሀፈ ሄኖክ 2፥12 (1980 እትም)

" #አቤሜሌክም ........ ጥቂትም ያርፍ ዘንድ በጥላዋ ስር ተቀመጠ በለስ ያለባትንም ሙዳይ ተንተርሶ #ለ66 #ዓመታት ያህል #እንቅልፍ #ተኛ" ከመኝታውም አልነቃም።
"ከዚያ ዘመን ቡሀላ ከመኝታው ነቅቶ ተነሳ ገና እራሴን ይከብደኛልና እንቅልፌንም አልጨርስኩምና ዳግመኛ ጥቂት ብተኛ በጎ ነገር ነው አለ።
📖/፤ ተረፈ ኤርምያስ 9፥1(1980 እትም)

@gedlatnadersanat
▶️ ስለቤተ #መቅደስ ሁኔታ #ሙሴ ከሰራው #ከማደሪያ #ድንኳን ጀምሮ #ማደሪያ ድንኳኑ 3 #ክፍሎች <ቅድስተ ቅዱሳን>፣ <ቅድስት>፣ እና <አደባባይ> ነበሩት {ዘጸ 26፥33} #በቅድስተ #ቅዱሳኑ ውስጥ #ታቦት ብቻ ነበር። #ታቦቱም #ሳጥን የሚመስል ሲሆን በውስጡ #አስርቱ ቃላት (ትእዛዛት) የተጻፈባቸውን 2 #ጽላት#መና ያለበት #የወርቅ #መሶብ #የአሮን #በትር ይዞ ነበር {ዕብ 9፤ 2-4}። #የታቦቱ ርዝመት 2 #ክንድ ተኩል ወይም 1 #ክንድ ተኩል ቁመቱ 1 ክንድ ተኩል ነበር። በውስጥና በውጭ በጥሩ #ወርቅ #የተለበጠ በእርሱም ዙሪያ #የወርቅ #አክሊል የተደረገለትና በጎንና #በጎኑ በግርጌ በኩል #የመሸከሚያ #መሎጊያ የሚገባባቸው 4 #ቀለበቶች ነበሩት {ዘጸ 25፤ 10-11}።

▶️ በማደሪያው #ድንኳኑ 2ኛ ክፍል በሆነው #በቅድስት ውስጥ ደግሞ #በስተግራ #ከወርቅ የተሰራ መቅረዝ {ዘጸ 25፥30፣ 40} #በስተቀኝ ለመገኘቱ #ህብስት {ህብስተ-ገጽ} የሚሆን #ገበታ {ዘጸ 25፤ 23-30} እንዲሁም ፊት ለፊት #በመጋረጃው ስር #የዕጣን #መሰዊያ (የወርቅ መሰዊያ) ነበር {ዘጸ 30፥1፣ 3-4}።

▶️ በ3ኛው ክፍል (በአደባባዩ) ደግሞ #የመታጠቢያ ሰን (ሳህን) እና #የናስ #መሰዊያ #ብቻ ነበር {ዘጸ 30፤ 17-18፣ ዘዳ 27፤ 1-8}።