ዐውደ ምሕረት
3.69K subscribers
930 photos
24 videos
271 files
192 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
እንደምን አመሻችሁልን🙏
#በአንድ ላይ ሰብስቡልን ባላችሁን መሠረት ይህው #ሰብስበናቸዋል ውድሩሩ #ቀጣይ #ሳምንት እሁደ በ24 10 2010 የሚደረግ ይሆናል!!

#ኮርሶቹ በክረምቱ የሚቀጥሉ ሲሆን ሁሉም እንዳለቁ #አዳዲስ ኮርሶች የሚተኩ ይሆናሉ

ሰናይ ምሽት ይሁንላችሁ
#በስመ_አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ_አሐዱ_አምላክ_አሜን!🙏


#እንደምን ከረማችሁልን ውድ የዓውደ ምህረት ታዳሚዎቻችን ደህና #እግዚአብሔር ይመስገን እንዳላችሁ ተስፋ እናደርጋለን ....እሰከ እዚች ሰዓት በደንነት የጠበቀን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አትለይምና እመ አምላከሸ ድንግል ማርያምም ከልጆ ከወዳጇ ጋር የከበረች የተመሰገነች ትሁን ጻድቃን ሰማዕታትም እንደየ ክብራቸው የከበሩ የተመሰገኑ ይሁኑ ለዘለዓለሙ አሜን!!🙏

👉ነገረ ድኅነት
👉ነገረ ማርያም
👉ነገረ ቅዱሳን #መምህር አቤኔ ዘር ማሙሸት እና በዓውደ ምህረት አስተባባሪዎች

👉የመጻሕፍ ቅዱስ ጥናት #በመምህር መስፍን አዳነ

👉ሥነ ፍጥረት #በዲ/ን ኢዮኤል ዳኛቸው
👉ትምህርተ ሃይማኖት #በመምህር ኢዮብ ክንፈ
👉ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር #በመምህር አቤኔዘር ማሙሸት
👉ባሕረ ሀሳብ #በመምህር ማርቆስ ዓለማየሁ የተሰጡ ሲሆን

#ቅዳሜ ቅዳሜ በሚተላለፈው #ምን እንጠይቅልዎ??? በተሰኘው መርሃ ግብራችን ደግሞ #ኦርቶዶክሳዊ መልሶችን በመስጠት እያገለገሉን የሚገኙት

የተለመዱ ዓይነት ጥያቄዎች በተርቢኖስ(በኃ/ማርያም) እና በአቤኔዘር (በተክለ ማርቆስ)በኩል የሚመለሱ ሲሆን

#ጠንካራና ሕይወት ነክ የሆኑ ጥያቄዎችን ደግሞ

#በመምህር ቢትወደድ ወርቁ እና
#በዲ/ን ሃብታሙ ፍቃዱ በኩል
ኦርቶዶክሳዊ ምላሾችን ስናስመልስ ቆይተናል ::


ለመምራኖቻችን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን አሰበ መምህራንን ይክፈልልን !!🙏

#በዓውደ ምህረት ታዳሚዎቻችን ስምም #ምስጋናችንን እናቀርባለን::

🍒በቀጣይ በምዕራፍ ሁለት ቆይታችንም የጀመሩትን ኮርሶች አጠናቀው #አዳዲስ_ኮርሶችንም እንደሚቀጥሉልንም ስለነገሩን ስለ በጎ ምግባራቸው #በእግዚአብሔር ስም ከልብ እና መሰግናቸዋለን

#ዓውደ_ምህረት_የእናንተ
👇👇👇👇👇👇👇
@AwediMeherit
@AwediMeherit
🔔🔔🔔#የምስራች🔔🔔🔔

#ሰላም እንደምን አመሻችሁልን ውድ የዓውደ ምህረት ቤተሰቦች እነሆ የምዕራፍ ሁለት የኮርስ መርሐ ግብራችን በአለቁ ኮርሶች ፈንታ #አዳዲስ_ኮርሶችን ጨምሮ ቀኑን ጠብቆ #ዘወትር በዕለተ አርብ መቅረብ ጀመረ ::

#ለዛሬ ያለቁትን በመጠቆም ያላለቁት የት ጋር እንዳቆሙ ለማስታወስ የመጨረሻ የመጨረሻ ክፍሎችን የምንለቅ ሲሆን #አዲስ_ከተተኩት ኮርሶች መካከልም አንደኛው #የመጀመሪያ_ክፍል የምንለቅ መሆኑን #በታላቅ_በደስታ_እንገልጻለን::

#የኛ_ጥንካሬና_ብርታት የእናንተ #የታዳሚዎቻችን ሀሳብ ጥቆማና አስተያየት ውጤት ነውና #የከበሩ_ሀሳቦቻችሁን እና ጥቆማችሁን አትንፈጉን እያልን በጸሎት እድታግዙን በአደራ ጭምር በትህትና እጠይቃለን::
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏


#ዓውደ_ምህረት_የእናንተ
@AwediMeherit
@AwediMeherit