ዐውደ ምሕረት
3.69K subscribers
930 photos
24 videos
271 files
193 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
የምዕራፍ #አንድ #ልዮ_የጥያቄና_መልስ_ውድድር
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤


#ሰላም 🙏እንደምን ከረማችሁልን ውድ የዓውደ ምህረት ታዳሚዎቻችን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እያልን በጉጉት ስንጠብቀው ወደ ቆየነው ወደ አጓጓጊ የ #ጥያቄና መልስ ውድድራችን እናልፋለን ::እስከ ፍጻሜው አብራችሁን እንድትቆዮ ሁላችሁንም #በእግዚአብሔር ስም ጋብዘናችዋል ::🙏


📢#የውድድሩ ሕግና ደንብ🎤

👉 በዓውደ መምህረቱ ከተላለፉት ኮርሶች ውጪ ወይም ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምህሮ ውጪ ከማናቸውም ምንጭ የተገኘ ከጥያቄው ጋር የማይገናኝ ምላሽ መስጠት መላሹን ዋጋ ቢስ ያደርገዋል::

👉 #ለመልሶቻችሁ የአንድ ሳምንት እድሜ ብቻ የሚሰጥ ሲሆን ከአንድ ሳምንት በኃላ የሚላኩ ማንኛውም መልሶች ዋጋ አይኖራቸውም::

👉 #ከደረቅ ጥያቄዎች ውጪ ላሉ ጥያቄዎች መልሱን የያዙትን ፊደላት #ብቻ መላክ በቂ ነው:

👉#የሚላኩት መልሶች የየትኛው ኮርስ መልስ እንደሆነ በቅድሚያ በርዕሱ ይገለጥ #ሥነ-ፍጥረት ከሆነ ሥነ ፍጥረ #ነገረ ማርያምም ከሆነ ነገረ ማርያም #ተብሎ ይገለጽ::

👉 #አንድ ሰው የመለሰውን መልስ ለሌላው ሰው በመላክ ያለ ምንም ለውጥ መልሶ መላክ ዋጋ እንደሚያሳጣ በትዕትና ለመግለጽ እንወዳለን ::

🍇#ለሁላችንም_መልካም_ዕድል እና መልካም የመማማሪያ መድረክ እንዲሆንልን አምላከ ቅዱሳን #ቅዱስ_እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን !አሜን🙏

ዓውደ ምህረት የእናንተ
@AwediMeherit
@AwediMeherit
የብዙ ቅዱሳን ማረፊያና መፍለቂያ #የቅዱሳን_ወደብ_ሀገረ_እግዚአብሔር_ኢትዮጵያ

#ልዮ ልዮ ወደቦቻችንን አተናል የቅዱሳን ማደሪያ ወደብ መሆናችንን ካጣን ግን ከቀድሞ ይልቅ አሁን ይብስብናል።

#ኢትዮጵያ_የብዙ_ቅዱሳን_ወደብና_የክርስቲያኖች_ደሴት_ናት !
" #በሥዕልሽ ፊት የሚቆም ከቶ አያፍርም "
#ልዮ የኪነ ጥበብ ምሽት
____________________

ዕለት :- #ኅዳር / 01 ቀን/ 2015 ዓ.ም
ሰዓት :- ምሽት 12:30
#በአ.አ መርካቶ ደብረ አሚን ዳግሚት ደብረ ሊባኖስ #አቡነ_ተክለ_ሃይማኖት ገዳም ( ቤተ ክርስቲያን) #ምክሖን ለደናግል ማርያም ወ.መ.ሰ.ትቤ አዳራሽ
#አደራ :- ከ 2 ሰዎች ውጪ ይዘው አይምጡ !