Audio
መዝሙር #አፈ_ንብ
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
አፈ ንብ ማቱ ሳላ ወልደ ሔኖክ እም አፈ ልምላሜ ቡሩክ አፈ መልአክ
ቀሰመ ጽጌ ጽጌ(2) ጽጌኪ እመ አምላክ
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
አፈ ንብ ማቱ ሳላ ወልደ ሔኖክ እም አፈ ልምላሜ ቡሩክ አፈ መልአክ
ቀሰመ ጽጌ ጽጌ(2) ጽጌኪ እመ አምላክ
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
በዝቋላ ክብሮም
<unknown>
#መዝሙር #በዝቋላ_ደብር_ጸናህ
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
እንኳን ለብጹዕ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
እንኳን ለብጹዕ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
#መዝሙር #በዝቋላ_ደብር_ጸናህ
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
በዝቋላ ደብር ጸናህ
በምድረ ከብድ ታይቷል ዝናህ
ገብረ መንፈስ ቅዱስ አባታችን
ዛሬም ጸልይ ለሀገራችን(2)
የአንበሳው ደቦል ነብሩም ተርቦ
በፍቅር ይኖራል የእግሩን ትቢያ ጠግቦ
የዋሻዎች ሞገስ የገዳማት ሀብት
የባህታውያን መምህር አጽናን በሃይማኖት
ገዳም ንሂስ ተግባረ ቅዱስ
ሀብተ ፈውስ ነህ ስምህን ላወድስ
አኗኗርህ ግሩም ምድራዊ መልአክ
ለምነህ አስምረን ምህረትን ከአምላክ
የምድረ ከብድ ፀሐይ የጸሎት አርበኛ
ከቤትህ እንዳንርቅ ለምንልን ለኛ
ሰይጣን ላሳታቸው ከቤትህ ለራቁ
ከእስራት ፍታቸው ክብርህን እንዲያደንቁ
የስምኦን በረከት የአቅሌስያ ፍሬ
የዝቋላው ኮከብ የዋሻው ገበሬ
ሰይጣን እንዳይጥለን ዳግመኛ ከእሳት
ገብረ መንፈስ ቅዱስ አጽናን በሃይማኖት
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
በዝቋላ ደብር ጸናህ
በምድረ ከብድ ታይቷል ዝናህ
ገብረ መንፈስ ቅዱስ አባታችን
ዛሬም ጸልይ ለሀገራችን(2)
የአንበሳው ደቦል ነብሩም ተርቦ
በፍቅር ይኖራል የእግሩን ትቢያ ጠግቦ
የዋሻዎች ሞገስ የገዳማት ሀብት
የባህታውያን መምህር አጽናን በሃይማኖት
ገዳም ንሂስ ተግባረ ቅዱስ
ሀብተ ፈውስ ነህ ስምህን ላወድስ
አኗኗርህ ግሩም ምድራዊ መልአክ
ለምነህ አስምረን ምህረትን ከአምላክ
የምድረ ከብድ ፀሐይ የጸሎት አርበኛ
ከቤትህ እንዳንርቅ ለምንልን ለኛ
ሰይጣን ላሳታቸው ከቤትህ ለራቁ
ከእስራት ፍታቸው ክብርህን እንዲያደንቁ
የስምኦን በረከት የአቅሌስያ ፍሬ
የዝቋላው ኮከብ የዋሻው ገበሬ
ሰይጣን እንዳይጥለን ዳግመኛ ከእሳት
ገብረ መንፈስ ቅዱስ አጽናን በሃይማኖት
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
#በዓለ_ቁስቋም_ዘፀአት
በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስደት የቅዱሳን የጻድቃን ሠማዕታት ፡የመነኵሳት ባህታዊያን፡የካህናት የዲያቆናት፡የምዕመናን ፡የደናግላን ስደት የተባረከበት የተቀደሰበት ወቅት የእመቤታችን ስደት አምላክ ሲሆን እንደሰው የተሰደደ ፡ የሁሉ መጠጊያ የሆነ እርሱ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ የተጠጋ ወልደ አብ ወልደ ማርያም የሚታወስበት የሚዘከርበት ወርኀ ጽጌ እነሆ ልጄን ከግብፅ ጠራሁት የሚለው ትንቢት የተፈፀመበት እንዲሁ በወንጌሉም
"የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑን እናቱንም ይዘህ ወደ እስራኤል አገር ሂድ አለ።" ተብሎ ስደቱ የተፈፀመበት ነው፡፡ የማቴ 2: 20
በወንጌሉ እንደተፃፈ እናትና ልጁ መጠለያ የነበረች ኢትዮጵያ ከጉያዋ በወጡ ልጆቿ በነበረችበት ቦታ ስደት ውስጥ ናት እና እናትና ልጇ ህዝቧን ከእንግልት አብያተክርስቲያናትን ከእሳት ምእመናንን ከሰይፍ ጠብቀው ዘፀአት እንዲሆንላት እንፀልያለን እንለምናለን መልካም በዓል፡፡
አዘጋጅ ወንድማችን #ማርቆስ_ዓለማየሁ
መዝሙር በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስደት የቅዱሳን የጻድቃን ሠማዕታት ፡የመነኵሳት ባህታዊያን፡የካህናት የዲያቆናት፡የምዕመናን ፡የደናግላን ስደት የተባረከበት የተቀደሰበት ወቅት የእመቤታችን ስደት አምላክ ሲሆን እንደሰው የተሰደደ ፡ የሁሉ መጠጊያ የሆነ እርሱ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ የተጠጋ ወልደ አብ ወልደ ማርያም የሚታወስበት የሚዘከርበት ወርኀ ጽጌ እነሆ ልጄን ከግብፅ ጠራሁት የሚለው ትንቢት የተፈፀመበት እንዲሁ በወንጌሉም
"የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑን እናቱንም ይዘህ ወደ እስራኤል አገር ሂድ አለ።" ተብሎ ስደቱ የተፈፀመበት ነው፡፡ የማቴ 2: 20
በወንጌሉ እንደተፃፈ እናትና ልጁ መጠለያ የነበረች ኢትዮጵያ ከጉያዋ በወጡ ልጆቿ በነበረችበት ቦታ ስደት ውስጥ ናት እና እናትና ልጇ ህዝቧን ከእንግልት አብያተክርስቲያናትን ከእሳት ምእመናንን ከሰይፍ ጠብቀው ዘፀአት እንዲሆንላት እንፀልያለን እንለምናለን መልካም በዓል፡፡
አዘጋጅ ወንድማችን #ማርቆስ_ዓለማየሁ
መዝሙር በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
መዝሙር #ኦ_ማርያም
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
ኦ ማርያም ተመላለሺ ሌሊት በህልሜ
ንገሪኝ ቀርበሽ ቀርበሽ ከአጠገቤ ቆመሽ
ብርቱ ጉዳይ አለኝ ላንቺ ምነግርሽ
አንድ ጊዜ ስሚኝ እባክሽ
ኦ ማርያም ኧረ ዐይኖቼ ጥቅስቅሱ
ነገ መቃብር የምትፈሱ
ኦ ማርያም ኧረ አፍንጫዬ…
ነገ ትሆናለች የምስጥ ዋሻ
ግራ ቀኝ እጄ…
ከሄደ ወዲያ ሰው አይመጣም…
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
ኦ ማርያም ተመላለሺ ሌሊት በህልሜ
ንገሪኝ ቀርበሽ ቀርበሽ ከአጠገቤ ቆመሽ
ብርቱ ጉዳይ አለኝ ላንቺ ምነግርሽ
አንድ ጊዜ ስሚኝ እባክሽ
ኦ ማርያም ኧረ ዐይኖቼ ጥቅስቅሱ
ነገ መቃብር የምትፈሱ
ኦ ማርያም ኧረ አፍንጫዬ…
ነገ ትሆናለች የምስጥ ዋሻ
ግራ ቀኝ እጄ…
ከሄደ ወዲያ ሰው አይመጣም…
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
መዝሙር ተክለሃይማኖት
እንኳን ለብጹዕ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ከ24ቱ ካህናተ ሰማይ ጋር የሥላሴን መንበር ላጠኑበት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
ተክለ ሃይማኖት ድንቅ ሐዋርያ
ብርሃን የሆንካት ለኢትዮጵያ
ተማጽነናል በአማላጅነትህ
ለበረከት ይዘርጋ እጆችህ
ተክለሃይማኖት ክህደትን ያጠፋህ
ተክለሃይማኖት በወንጌል ብርሃን
ተክለሃይማኖት በሰዎች ልቦና
ተክለሃይማኖት ያጸናህ እምነትን
ተክለሃይማኖት አረማዊነትን
ተክለሃይማኖት ያዳንክ ሞተሎሚን
ተክለሃይማኖት ለኛ ለልጆችህ
ተክለሃይማኖት አሰጠን ምህረትን
አባታችን(2) ባርከን እንላለን ከቤትህ መጥተን
ተክለሃይማኖት ስምህን ስንጠራ
ተክለሃይማኖት በፍቅር በአንድነት
ተክለሃይማኖት ደዌያት ርቀውልን
ተክለሃይማኖት አግኝተናል እረፍት
ተክለሃይማኖት ይመስገን ፈጣሪ
ተክለሃይማኖት ካንተ ያዛመደን
ተክለሃይማኖት ከሞት ለመዳኛ
ተክለሃይማኖት ምክንያት አንተ ሆንከን
አባታችን(2) ለመንግሥተ ሰማይ በጸሎት አብቃን
ተክለሃይማኖት በስምህ ተማጽኖ
ተክለሃይማኖት ያፈረ ሰው የለም
ተክለሃይማኖት የልቡን አሟልተህ
ተክለሃይማኖት አሰጠኸው ሰላም
ተክለሃይማኖት ምልጃህ ይደግፈን
ተክለሃይማኖት በእምነት በምግባር
ተክለሃይማኖት በሥጋም በነፍሥም
ተክለሃይማኖት ይሁንልን ክብር
አባታችን(2) በትሩፋት ገድልህ ልጆችህን ባርከን
ተክለሃይማኖት ባንተ ተደስቶ
ተክለሃይማኖት ፈጣሪ አምላካችን
ተክለሃይማኖት ቃልኪዳን ሰጥቶሀል
ተክለሃይማኖት ልጆችህን ሊያድን
ተክለሃይማኖት በፍጻሜ ዘመን
ተክለሃይማኖት ወደ አንተ ስንመጣ
ተክለሃይማኖት ካንተ ጋር የመኖር
ተክለሃይማኖት ይሁን የኛ ዕጣ
አባታችን(2) በአማላጅነትህ ለክብር አብቃን
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
እንኳን ለብጹዕ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ከ24ቱ ካህናተ ሰማይ ጋር የሥላሴን መንበር ላጠኑበት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
ተክለ ሃይማኖት ድንቅ ሐዋርያ
ብርሃን የሆንካት ለኢትዮጵያ
ተማጽነናል በአማላጅነትህ
ለበረከት ይዘርጋ እጆችህ
ተክለሃይማኖት ክህደትን ያጠፋህ
ተክለሃይማኖት በወንጌል ብርሃን
ተክለሃይማኖት በሰዎች ልቦና
ተክለሃይማኖት ያጸናህ እምነትን
ተክለሃይማኖት አረማዊነትን
ተክለሃይማኖት ያዳንክ ሞተሎሚን
ተክለሃይማኖት ለኛ ለልጆችህ
ተክለሃይማኖት አሰጠን ምህረትን
አባታችን(2) ባርከን እንላለን ከቤትህ መጥተን
ተክለሃይማኖት ስምህን ስንጠራ
ተክለሃይማኖት በፍቅር በአንድነት
ተክለሃይማኖት ደዌያት ርቀውልን
ተክለሃይማኖት አግኝተናል እረፍት
ተክለሃይማኖት ይመስገን ፈጣሪ
ተክለሃይማኖት ካንተ ያዛመደን
ተክለሃይማኖት ከሞት ለመዳኛ
ተክለሃይማኖት ምክንያት አንተ ሆንከን
አባታችን(2) ለመንግሥተ ሰማይ በጸሎት አብቃን
ተክለሃይማኖት በስምህ ተማጽኖ
ተክለሃይማኖት ያፈረ ሰው የለም
ተክለሃይማኖት የልቡን አሟልተህ
ተክለሃይማኖት አሰጠኸው ሰላም
ተክለሃይማኖት ምልጃህ ይደግፈን
ተክለሃይማኖት በእምነት በምግባር
ተክለሃይማኖት በሥጋም በነፍሥም
ተክለሃይማኖት ይሁንልን ክብር
አባታችን(2) በትሩፋት ገድልህ ልጆችህን ባርከን
ተክለሃይማኖት ባንተ ተደስቶ
ተክለሃይማኖት ፈጣሪ አምላካችን
ተክለሃይማኖት ቃልኪዳን ሰጥቶሀል
ተክለሃይማኖት ልጆችህን ሊያድን
ተክለሃይማኖት በፍጻሜ ዘመን
ተክለሃይማኖት ወደ አንተ ስንመጣ
ተክለሃይማኖት ካንተ ጋር የመኖር
ተክለሃይማኖት ይሁን የኛ ዕጣ
አባታችን(2) በአማላጅነትህ ለክብር አብቃን
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
መዝሙር #ኢያቄም_ወሃና
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
ክራር #አቤኔዘር_ማሙሸት
ኢያቄም ወሃና እናት አባትሽ
ቤተ እግዚአብሔር ወስደው ስለት የሰጡሽ
መና ከሰማያት የወረደልሽ
እጹብ ድንግል የሆንሽ ማርያም አንቺ ነሽ
ኦ እመ ክርስቶስ ማርያም አንቺ ነሽ(2)
እንኳን ለእመቤታች ቤተ መቅደስ ለገባችበት ቀን (በዓታ ለማርያም) ዓመታዊ ክብረ በዓል በሠላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል።
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
ክራር #አቤኔዘር_ማሙሸት
ኢያቄም ወሃና እናት አባትሽ
ቤተ እግዚአብሔር ወስደው ስለት የሰጡሽ
መና ከሰማያት የወረደልሽ
እጹብ ድንግል የሆንሽ ማርያም አንቺ ነሽ
ኦ እመ ክርስቶስ ማርያም አንቺ ነሽ(2)
እንኳን ለእመቤታች ቤተ መቅደስ ለገባችበት ቀን (በዓታ ለማርያም) ዓመታዊ ክብረ በዓል በሠላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል።
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
መዝሙር #የጥበብ_ሰዎች_መጡ
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
ሰማይና ምድር የማይችሉትን/2/
ተወስኖ አየነው በጠባብ ደረት/2/
ዘጠና ዘጠኙን መላእክትን ትቶ/2/
አገኘነው ዛሬ በበረት ተኝቶ/2/
የጥበብ ሰዎች መጡ/2/ ሰምተውት በዜና/2/
እያበራላቸው ኮከብ እንደፋና/2/
ድንግል እመቤቴ ምስጋና ይድረስሽ/2/
ለአምላክ ወገኖች መመኪያቸው የሆንሽ/2/
ከአንቺ ተወለደ የዓለም መድኅን/2/
ኩነኔን አጥፍቶ ጽድቅን ሊያወርሰን/2/
ጌታችን ሲወለድ በቤተልሔም/2/
ሐዘን ተደምስሶ ሰፈነ ሰላም/2/
እንጨቶች አፈሩ ፍሬ በረከት/2/
ወንዞች ሁሉ ሆኑ ማርና ወተት/2/
ሰብአ ሰገል መጡ ሊሰግዱ በሙሉ/2/
የእስራኤል ንጉሥ ወደ የት አለ እያሉ/2/
እጅ መንሻውን ሰጡት እንደየሥርዓቱ/2/
እጣኑን ለክህነት ወርቁን ለመንግሥቱ/2/
ክራር #አቤኔዘር
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
ሰማይና ምድር የማይችሉትን/2/
ተወስኖ አየነው በጠባብ ደረት/2/
ዘጠና ዘጠኙን መላእክትን ትቶ/2/
አገኘነው ዛሬ በበረት ተኝቶ/2/
የጥበብ ሰዎች መጡ/2/ ሰምተውት በዜና/2/
እያበራላቸው ኮከብ እንደፋና/2/
ድንግል እመቤቴ ምስጋና ይድረስሽ/2/
ለአምላክ ወገኖች መመኪያቸው የሆንሽ/2/
ከአንቺ ተወለደ የዓለም መድኅን/2/
ኩነኔን አጥፍቶ ጽድቅን ሊያወርሰን/2/
ጌታችን ሲወለድ በቤተልሔም/2/
ሐዘን ተደምስሶ ሰፈነ ሰላም/2/
እንጨቶች አፈሩ ፍሬ በረከት/2/
ወንዞች ሁሉ ሆኑ ማርና ወተት/2/
ሰብአ ሰገል መጡ ሊሰግዱ በሙሉ/2/
የእስራኤል ንጉሥ ወደ የት አለ እያሉ/2/
እጅ መንሻውን ሰጡት እንደየሥርዓቱ/2/
እጣኑን ለክህነት ወርቁን ለመንግሥቱ/2/
ክራር #አቤኔዘር
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
መዝሙር ተክለሃይማኖት
እንኳን ለብጹዕ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ስባረ አጽም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
ተክለ ሃይማኖት ድንቅ ሐዋርያ
ብርሃን የሆንካት ለኢትዮጵያ
ተማጽነናል በአማላጅነትህ
ለበረከት ይዘርጋ እጆችህ
ተክለሃይማኖት ክህደትን ያጠፋህ
ተክለሃይማኖት በወንጌል ብርሃን
ተክለሃይማኖት በሰዎች ልቦና
ተክለሃይማኖት ያጸናህ እምነትን
ተክለሃይማኖት አረማዊነትን
ተክለሃይማኖት ያዳንክ ሞተሎሚን
ተክለሃይማኖት ለኛ ለልጆችህ
ተክለሃይማኖት አሰጠን ምህረትን
አባታችን(2) ባርከን እንላለን ከቤትህ መጥተን
ተክለሃይማኖት ስምህን ስንጠራ
ተክለሃይማኖት በፍቅር በአንድነት
ተክለሃይማኖት ደዌያት ርቀውልን
ተክለሃይማኖት አግኝተናል እረፍት
ተክለሃይማኖት ይመስገን ፈጣሪ
ተክለሃይማኖት ካንተ ያዛመደን
ተክለሃይማኖት ከሞት ለመዳኛ
ተክለሃይማኖት ምክንያት አንተ ሆንከን
አባታችን(2) ለመንግሥተ ሰማይ በጸሎት አብቃን
ተክለሃይማኖት በስምህ ተማጽኖ
ተክለሃይማኖት ያፈረ ሰው የለም
ተክለሃይማኖት የልቡን አሟልተህ
ተክለሃይማኖት አሰጠኸው ሰላም
ተክለሃይማኖት ምልጃህ ይደግፈን
ተክለሃይማኖት በእምነት በምግባር
ተክለሃይማኖት በሥጋም በነፍሥም
ተክለሃይማኖት ይሁንልን ክብር
አባታችን(2) በትሩፋት ገድልህ ልጆችህን ባርከን
ተክለሃይማኖት ባንተ ተደስቶ
ተክለሃይማኖት ፈጣሪ አምላካችን
ተክለሃይማኖት ቃልኪዳን ሰጥቶሀል
ተክለሃይማኖት ልጆችህን ሊያድን
ተክለሃይማኖት በፍጻሜ ዘመን
ተክለሃይማኖት ወደ አንተ ስንመጣ
ተክለሃይማኖት ካንተ ጋር የመኖር
ተክለሃይማኖት ይሁን የኛ ዕጣ
አባታችን(2) በአማላጅነትህ ለክብር አብቃን
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
እንኳን ለብጹዕ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ስባረ አጽም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
ተክለ ሃይማኖት ድንቅ ሐዋርያ
ብርሃን የሆንካት ለኢትዮጵያ
ተማጽነናል በአማላጅነትህ
ለበረከት ይዘርጋ እጆችህ
ተክለሃይማኖት ክህደትን ያጠፋህ
ተክለሃይማኖት በወንጌል ብርሃን
ተክለሃይማኖት በሰዎች ልቦና
ተክለሃይማኖት ያጸናህ እምነትን
ተክለሃይማኖት አረማዊነትን
ተክለሃይማኖት ያዳንክ ሞተሎሚን
ተክለሃይማኖት ለኛ ለልጆችህ
ተክለሃይማኖት አሰጠን ምህረትን
አባታችን(2) ባርከን እንላለን ከቤትህ መጥተን
ተክለሃይማኖት ስምህን ስንጠራ
ተክለሃይማኖት በፍቅር በአንድነት
ተክለሃይማኖት ደዌያት ርቀውልን
ተክለሃይማኖት አግኝተናል እረፍት
ተክለሃይማኖት ይመስገን ፈጣሪ
ተክለሃይማኖት ካንተ ያዛመደን
ተክለሃይማኖት ከሞት ለመዳኛ
ተክለሃይማኖት ምክንያት አንተ ሆንከን
አባታችን(2) ለመንግሥተ ሰማይ በጸሎት አብቃን
ተክለሃይማኖት በስምህ ተማጽኖ
ተክለሃይማኖት ያፈረ ሰው የለም
ተክለሃይማኖት የልቡን አሟልተህ
ተክለሃይማኖት አሰጠኸው ሰላም
ተክለሃይማኖት ምልጃህ ይደግፈን
ተክለሃይማኖት በእምነት በምግባር
ተክለሃይማኖት በሥጋም በነፍሥም
ተክለሃይማኖት ይሁንልን ክብር
አባታችን(2) በትሩፋት ገድልህ ልጆችህን ባርከን
ተክለሃይማኖት ባንተ ተደስቶ
ተክለሃይማኖት ፈጣሪ አምላካችን
ተክለሃይማኖት ቃልኪዳን ሰጥቶሀል
ተክለሃይማኖት ልጆችህን ሊያድን
ተክለሃይማኖት በፍጻሜ ዘመን
ተክለሃይማኖት ወደ አንተ ስንመጣ
ተክለሃይማኖት ካንተ ጋር የመኖር
ተክለሃይማኖት ይሁን የኛ ዕጣ
አባታችን(2) በአማላጅነትህ ለክብር አብቃን
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#መዝሙር #ልመናዬን_ስማኝ
#በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
ልመናዬን ስማኝ ቃሌን አድምጠኝ/2/
እውነተኛ አምላክ ሰላምህን ስጠኝ/2/
ክርስቲያኖች ሁሉ ትእዛዙን አክብሩ
ምስጋናን አቅርቡ ስገዱ ዘምሩ
የጌታን አመጣጥ ለዓለም ንገሩ
ደቀመዛሙርቱ ወንጌል አስተምሩ
አዝ ---
በመልካም የሚሄድ ጽድቅን የሚሰራ
የፈጣሪውን ስም በከንቱ የማይጠራ
ይጎበኛል በምድር ከሰማዩ ስፍራ
በቀኝ ይቀመጣል ከቅዱሳን ጋራ
አዝ ---
ስለጠላቶቼ በጽድቅ ምራኝ
በጦር ቃል ከበቡኝ ተሳለቁብኝ
መሐሪ ይቅር ባይ መጠጊያ ሁነኝ
አንተ በቸርነትህ ይቅርታ ስጠኝ
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
#በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
ልመናዬን ስማኝ ቃሌን አድምጠኝ/2/
እውነተኛ አምላክ ሰላምህን ስጠኝ/2/
ክርስቲያኖች ሁሉ ትእዛዙን አክብሩ
ምስጋናን አቅርቡ ስገዱ ዘምሩ
የጌታን አመጣጥ ለዓለም ንገሩ
ደቀመዛሙርቱ ወንጌል አስተምሩ
አዝ ---
በመልካም የሚሄድ ጽድቅን የሚሰራ
የፈጣሪውን ስም በከንቱ የማይጠራ
ይጎበኛል በምድር ከሰማዩ ስፍራ
በቀኝ ይቀመጣል ከቅዱሳን ጋራ
አዝ ---
ስለጠላቶቼ በጽድቅ ምራኝ
በጦር ቃል ከበቡኝ ተሳለቁብኝ
መሐሪ ይቅር ባይ መጠጊያ ሁነኝ
አንተ በቸርነትህ ይቅርታ ስጠኝ
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit