Audio
መዝሙር #የጥበብ_ሰዎች_መጡ
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
ሰማይና ምድር የማይችሉትን/2/
ተወስኖ አየነው በጠባብ ደረት/2/
ዘጠና ዘጠኙን መላእክትን ትቶ/2/
አገኘነው ዛሬ በበረት ተኝቶ/2/
የጥበብ ሰዎች መጡ/2/ ሰምተውት በዜና/2/
እያበራላቸው ኮከብ እንደፋና/2/
ድንግል እመቤቴ ምስጋና ይድረስሽ/2/
ለአምላክ ወገኖች መመኪያቸው የሆንሽ/2/
ከአንቺ ተወለደ የዓለም መድኅን/2/
ኩነኔን አጥፍቶ ጽድቅን ሊያወርሰን/2/
ጌታችን ሲወለድ በቤተልሔም/2/
ሐዘን ተደምስሶ ሰፈነ ሰላም/2/
እንጨቶች አፈሩ ፍሬ በረከት/2/
ወንዞች ሁሉ ሆኑ ማርና ወተት/2/
ሰብአ ሰገል መጡ ሊሰግዱ በሙሉ/2/
የእስራኤል ንጉሥ ወደ የት አለ እያሉ/2/
እጅ መንሻውን ሰጡት እንደየሥርዓቱ/2/
እጣኑን ለክህነት ወርቁን ለመንግሥቱ/2/
ክራር #አቤኔዘር
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
በዘማሪ #ክብሮም_ግደይ
ሰማይና ምድር የማይችሉትን/2/
ተወስኖ አየነው በጠባብ ደረት/2/
ዘጠና ዘጠኙን መላእክትን ትቶ/2/
አገኘነው ዛሬ በበረት ተኝቶ/2/
የጥበብ ሰዎች መጡ/2/ ሰምተውት በዜና/2/
እያበራላቸው ኮከብ እንደፋና/2/
ድንግል እመቤቴ ምስጋና ይድረስሽ/2/
ለአምላክ ወገኖች መመኪያቸው የሆንሽ/2/
ከአንቺ ተወለደ የዓለም መድኅን/2/
ኩነኔን አጥፍቶ ጽድቅን ሊያወርሰን/2/
ጌታችን ሲወለድ በቤተልሔም/2/
ሐዘን ተደምስሶ ሰፈነ ሰላም/2/
እንጨቶች አፈሩ ፍሬ በረከት/2/
ወንዞች ሁሉ ሆኑ ማርና ወተት/2/
ሰብአ ሰገል መጡ ሊሰግዱ በሙሉ/2/
የእስራኤል ንጉሥ ወደ የት አለ እያሉ/2/
እጅ መንሻውን ሰጡት እንደየሥርዓቱ/2/
እጣኑን ለክህነት ወርቁን ለመንግሥቱ/2/
ክራር #አቤኔዘር
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit