አትሮኖስ
286K subscribers
120 photos
3 videos
41 files
569 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
‹‹በንግግርህ ብዙም አልበሳጭም ብዙ ሰዎች እንደዛ ነው የሚያስብኝ…ውሎዬ ከወንደች ጋር ነው….ወሬዬ ከወሲብ የተለወሰ ነው… ስለዚህ ማንም እንደዛ ቢያስብ አይገርምም››
‹‹እና እውነትሽን እንዳለ ነው?››
‹‹ልስጥህ ሞክረህ ታረጋግጣለህ እንዴ?››አለቺኝ ፈገግ እያለች
‹‹አይ ሽባ ሆኖ መንቀሳቀስ አይችልም.. ብሰጠውም ከማየት ውጭ ምንም ማድረግ አይችልም ብለሽ ነው አይደል?
‹‹የእውነት ግን ባታገባኝ እንኳን ላንተ ብሰጥ ደስ ይለኛል፡››
‹‹ለምን?››
‹‹ስለማፈቅርህ ..ከበፊቱም ሴትዬዋ ባትቀድመኝ አንተን የማግባት እቅድ ነበረኝ..ያው አሁን ከደቂቃዎች ቡኃላ ምን እንደሚፈጠር ስስማላውቅ ነው እውነት እውነቱን የምናዝልህ፡፡››
‹‹አንድ ነገር ልንገርሻ…››
‹‹ምን?››
‹‹እኔም ከደቂቃዎች ቡኃላ ምን እንደሚፈጠር ስለማላውቅ ልናዘዝ››
‹‹እየሰማውህ ነው››
‹‹አፍቅሬሻለው…እና በህይወት ከዚህ ተያየዘን ከወጣን እጅግ በጣም ችግር ላይ መውደቄ ከአሁኑ ይታየኛል፡፡››
‹‹እንዴት ማለት?››
ያው እንደምታውቂው ከሰናይት ጋር ቀለበት አስረን አሁን በቅርብ ለመጋባት ዝግጅት ላይ እያለን ነው ይሄ ነገር የተከሰተው…..ስለእኔና እሷ ፍቅር ምንም ልልሽ አልችልም…ግን አንድ ነገር ልነግርሽ የምችለው ከአንቺና ከእሷ አንዳችሁን ለመምረጥ ከባድ ፈተና ውስጥ እንደምገባ ነው፡››
‹‹አይዞኝ…››አለችኝ ..ተስተካክላ በእኔ ትከክል ከአጠገቤ ተኛች…እግሬን እንዳትነካ እየተጠነቀቀች ተጠጋችኝ.. እንደምንም አልኩና እጄን ዘርግቼ በአንገቶ ዙሪያ አሻግሬ አቀፍኳት… .ደረቴ ላየ ልጥፍ አለች፡፡.ፈራው፡፡ በቃ እንዲሁ ተቃቅፈን እስከመጨረሻው ሊያበቃልን ይሆን እንዴ …?በሪሁንም ቆየ….እግሬን ደግሞ ለጉድ እየበላኝ ነው፡፡ወይንም ትሎቹ ቁስሌን እየቦጫጨቁ ሲበሉት ለእኔ እየተሰማኝም ይሆናል….አዎ እግሬ ብቻ ሳይሆን ጠቅላላ ሰውነቴ እየፈረሰ በመውደቅ ላይ ያለ መስሎ ነው እየተሰማኝ ያለው.. .ፈርሶ ፈርሶ ሲያልቅ ያው ነፍሴ ብቻዋን እርቃኗን ትቀራለች፡፡መሞቴን አረጋግጥና ስጋዬን በሀዘን ለመጨረሻ ጊዜ ተሰናብቼ ከነፍሴ ጋር ጉዞዬን ቀጥላለው፡፡እናም ምን አልባት አይዳም እንደኔው እየፈረሰች ሊሆን ይችላል ፡በስጋ ባይሳካልንም በነፍስ ተቃቅፈን ወደምንሄድበት አብረን ጉዞችንን የመቀጠል እድል ሊኖረን ይችላል…ሀሳቤን ሳላጠቃልል ድንገት እየፈረሰቸ ነው ያልኳት አይዳ በከፍተኛ ንቃት ምንጭቅ ብላ ከስሬ ተነሳች ..ተንበረከች‹‹..ወይኔ ጉዴ…ወይኔ ጉዴ ››ማት ጀመረች
‹‹ምን ሆንሽ ?ምን ተፈጠረ…?››በደነጋጤ ቀዝቅዤ ጠየቅኳት
ዩሆነ እበብ ነገር ሰውነቷ ላይ የተጠመጠመባት ነበር የመሰለኝ..አንገቴን ያዘችና ወደፊት ላፊት የዋሻወ ሽንቁር አዞረችው.
‹‹ምንድነው ታአምሩ?››
‹‹በሪሁን ይሆን እንዴ?››
እንዴ ቁጠሪ 1.2..3 አምስት መብራት
አዎ በቅርብ አርቀት ወደእኛ እየተንቀሳቀሱ የሚመጡ 5 የጣፍ የሚመስል መብራቶች በግልፅ ይታያሉ ‹አምላኬ ልንተርፍ ይሆን እንዴ?››
መብራቱ ወደእኛ እየቀረበ ሲመጣ የሰዎችም ንግግርና ወደ ጆሮችን ገባ ጥላቸውንም በተሰባበረ መልኩም ቢሆን በእየታችን ገባ።

ይቀጥላል....

ሀሳብ አስተያየታችሁን
@Tsiyon_awit
አድርሱኝ

ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
@itsmetsiyearsemalj
@itsmetsiyearsemalj
❤️❤️❤️
👍369
#የጣሪያ_ስር_አበቦች


#ክፍል_ሰላሳ_ሶስት


#ትርጉም_ሀኒም_ኤልያስ

...“ተነሽ ልጆቹ ቲቪ ላይ ብዙ ከማፍጠጣቸው የተነሳ አይናቸው ሳይጠፋ
ወደታች እንሂድ” አለኝ...

ስነሳ ስላመመኝ አገዘኝ በክንዶቹ ውስጥ አስጠግቶ ስለያዘኝ ጉንጬ ደረቱ
ላይ ነበር ከእሱ በፍጥነት ቢያላቅቀኝም እኔ ግን ጥብቅ አድርጌ ይዤው
ነበር። “ክሪስ አሁን ያደረግነው ኃጢአት ነው?
እንደገና ጉሮሮውን አፀዳና

“ነው ብለሽ ካሰብሽ ነው:"

ምን አይነት መልስ ነው? የኃጢአት ሀሳብ ካልገባባቸው እነዚያ ወለሉ ላይ ተኝተን በምትሀታዊ ጣቶቹና ከንፈሮቹ ሲነካካኝ የነበረባቸው ጊዜያት እዚህ
አስጠሊታ ቤት ልንኖር ከመጣንበት ጊዜ ጀምሮ አጋጥመውኝ የማያውቁ
ጣፋጭ ጊዜያት ናቸው ምን እንደሚያስብ ለማየት ቀና ብዬ ሳየው አይኖቹ ውስጥ እንግዳ የሆነ አስተያየት ተመለከትኩ፡ እርስ በእርሱ በሚጋጭ አይነት
ደስተኛ፣ ያዘነ፣ ያረጀ፣ ወጣት የሆነ፣ ብልህ፣ ሞኝ ... ይመስል ነበር። ወይም አሁን እንደ ትልቅ ወንድ እየተሰማው ይሆን? እንደዚያ ከሆነ ኃጢአት
ይሁንም አይሁንም ደስ ብሎኛል።

እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ መንትዮቹ ለመሄድ ደረጃውን መውረድ ጀመርን።ኮሪ የሙዚቃ መሳሪያ እየተጫወተና ኬሪ ደግሞ እየዘፈነች ነው:

ከኮሪ አጠገብ ወለሉ ላይ ተቀመጥኩና ጊታሩን ተቀብዬ ለመጫወት ሞከርኩ።

ሁላችንንም አስተምሮናል በጣም የሚወደውን ዘፈን ዘፈንኩለት፡ ስጨርስ
“የኔን ዘፈን አልወደድሽውም ካቲ?” አለኝ።

“በጣም ወድጄዋለሁ ኮሪ ግን በጣም ያሳዝናል።
ለምን ደስ የሚሉ ግጥሞች
አንጨምርበትም?” አልኩት።

“ታውቂያለሽ ካቲ… እናታችን ስለመጫወቻዬ ምንም አላለችም" አለኝ፡

“አላየችውም እኮ ኮሪ።''

“ለምን አላየችውም?”

እንወዳት የነበረች እንግዳ ሴት ከመሆኗ በስተቀር ከአሁን በኋላ እናታችን
ማንና ምን እንደሆነች ባለማወቄ በከባዱ ተነፈስኩ፡ አንዳንዴ የምንወዳቸውን ሰዎች ከእኛ ነጥሎ የሚወስዳቸው ሞት ብቻ አይደለም: አሁን ይህንን አውቄያለሁ።

“እናታችን አዲስ ባል አግኝታለች:” አለ ክሪስ “እና ሰው ፍቅር ሲይዘው ደግሞ ከራሱ ደስታ በስተቀር የሌሎችን ደስታ አያይም"

ኬሪ ሹራቤን አተኩራ እየተመለከተች፣ ካቲ፣ ሹራብሽ ላይ ያለው ምንድነው?” አለችኝ። “ቀለም” አልኩ ያለምንም ማመንታት። “ክሪስ ስዕል
መሳል ሊያስተምረኝ እየሞከረ ነበር። ከዚያ የኔ ስዕል ከእሱ ስዕል ይበልጥ
እንደሚያምር ሲመለከት ቀይ ቀለም የነበረበትን ዕቃ አንስቶ ወደ እኔ ወረወረው"

ትልቁ ወንድሜ አተኩሮ እያየኝ ነበር። “ክሪስ፣ ካቲ ከአንተ የተሻለ መሳል
ትችላለች?”

“እችላለሁ ካለች መቻል አለባት”

“ስዕሉ የታለ?”

“ጣሪያው ስር ያለው ክፍል ውስጥ።”

“ማየት እፈልጋለሁ”
“እኔ ደክሞኛል አንቺ ሂጂና አምጪው ካቲ ራት እስክታዘጋጅ ቲቪ ማየት
እፈልጋለሁ፡" ብሎ አየት አደረገኝ፡፡ “ውድ እህቴ ጨዋ ለመሆን ብለሽ
ተቀምጠን ራት ከመብላታችን በፊት ንፁህ ሹራብ ብትለብሽ ቅር ይልሻል? ስለዛ ቀይ ቀለም ጥፋተኝነት እንዲሰማኝ የሚያደርግ የሆነ ነገር አለ:”

“ደም ይመስላል” አለ ኮሪ። “አጥበሽ ካላስለቀቅሽው እንደ ደም ይሆንብሻል።"
በዚያ ምሽት የማይመች ስሜት ተሰምቶኝ እረፍት የለሽ ሆንኩ ሀሳቤ ክሪስ ጣሪያው ስር ያለው ክፍል ውስጥ ይመለከተኝ ወደነበረበት ሁኔታ
ይመላለሳል።

ለረጅም ጊዜ ስፈልገው የነበረው ሚስጠር ምን እንደሆነ አወቅኩ ያ የሚስጥር ቁልፍ ፍቅርን አካላዊና ወሲባዊ ፍላጎትን የሚገልጥ ነበር። እርቃን
ሰውነቶችን ማየት አይደለም ምክንያቱም ለረጅም ጊዜ ኮሪን ሳጥብ ነበርና።
ክሪስም እርቃኑን ሆኖ አይቼው አውቃለሁ: ነገር ግን እሱና ኮሪ ያላቸው
ነገር እኔና ኬሪ ካለን ነገር የተለየ መሆኑ ምንም አይነት የወሲብ መነሳሳት
ፈጥሮብኝ አያውቅም: እርቃን መሆን አይደለም

አይኖቹ ናቸው: የፍቅር ሚስጥር አይን ውስጥ ነው። አንድ ሰው ሌላኛውን
የሚመለከትበት መንገድ፣ ከንፈሮች ሳይነቃነቁ አይኖች የሚገናኙበትና
የሚያወሩበት መንገድ ነው: የክሪስ አይኖች ከአስር ሺህ ቃላት በላይ ተናግረዋል።

እኔን የነካበት መንገድም አይደለም… ቀስ እያለ በደግነት ማድረጉም አይደለም ሲነካኝ ወደኔ የሚመለከትበት መንገድ ነው እና ለዚያ ነው ማለት ነው አያትየው ሌላኛውን ፆታ መመልከት እንደማይገባ ህግ ያወጣችው:: ያቺ
ጠንቋይ አሮጊት የፍቅርን ሚስጥር ታውቃለች ብሎ ማሰብ ከባድ ነው መቼም ተፈቅራ ልታውቅ አትችልም አይሆንም እሷ ባለ ብረት ልብ፣ ባለ ብረት አጥንት ናት... አይኖቿም ለስላሳ ሆነው አያውቁም:

ከዚያ ርዕሱን በጥልቀት ስመረምር ከአይኖች በላይ ነው: ከአይኖች ኋላ
አእምሮ ውስጥ ነው፧ ሊያስደስትህ የሚፈልግ፣ ደስ የሚያሰኝህ፣ ሀሴት
የሚሰጥህና እንዲረዱህ በምትፈልግበት መንገድ የሚረዳህ፣ ማንም ሳይረዳህ ሲቀር ደግሞ ብቸኝነትህን የሚወስድልህ ነው። ኃጢአት በፍቅር ጉዳይ ምንም አያገባውም

ፊቴን ስመልስ ክሪስም እንደነቃ ተመለከትኩ። በጎኑ ተኝቶ ወደ እኔ
እየተመለከተ ነው። በጣም ደስ የሚል ፈገግታ ነው ያለው።እናታችን በዚያን ቀን ልታየን አልመጣችም: ከዚያ ቀን በፊትም ብቅ አላለችም
እኛ ግን የኮሪን የሙዚቃ መሳሪያ በመጫወትና በመዝፈን ራሳችንን የማስደሰቻ መንገድ አግኝተናል: እናታችን በጣም ግድ የለሽ እየሆነች የመጣች ቢሆንም
በዚያ ምሽት ሁላችንም የተኛነው በተስፋ ተሞልተን ነው፡ ለረጅም ሰዓት የደስታ ዘፈኖች መዝፈናችን፣ ጥቅጥቅ ያለ ጨለማ የወረሰው ጫካ ውስጥ የነበረን ጉዞ እያለቀ መሆኑንና ፀሀይ፣ ፍቅር፣ ሐሴትና ደስታ መታጠፊያው ላይ እየጠበቁን መሆናቸውን እንድናምን አድርጎናል።

በብሩህ ህልሜ ውስጥ የሆነ ጨለማና የሚያስፈራ ነገር ይመጣብኛል።
በየቀኑ ቅርፁ የጭራቅ አይነት ይሆንብኛል። አይኖቼን ስጨፍን አያትየው ሳትታይ መኝታ ክፍላችን ገብታ እንቅልፍ እንደወሰደኝ አስባ ፀጉሬን በሙሉ ስትላጨኝ አያለሁ። እጮሀለሁ አትሰማኝም ማንም አይሰማኝም፡ ከዚያ ትልቅ የሚያንፀባርቅ ቢላዋ ታወጣና ሁለቱንም ጡቶቼን ቆርጣ ክሪስ አፍ ውስጥ ትጨምረዋለች: እና ሌላም ሌላም… ከዚያ እወራጫለሁ። ክሪስን የሚያነቃ የጩኸት ድምፅ አሰማለሁ። መንትዮቹ ልክ ሞቶ እንደተቀበሩ ልጆች ተኝተዋል። ክሪስ እንቅልፉ ሳይለቀው አልጋው ላይ ቁጭ ብሎ እጄን
ለመያዝ እየፈለገ “ሌላ ቅዠት ነው?” ሲል ጠየቀኝ።

አይይ! ... ተራ ቅዠት አይደለም ቀድሞ ማወቅና በተፈጥሮ መረዳት መቻል ነው:: የሆነ መጥፎ ነገር እንደሚፈጠር በአጥን መቅኒ ሳይቀር ተሰምቶኛል።
ድክም ብዬና እየተንቀጠቀጥኩ አያትየው ያደረገችኝን ለክሪስ ነገርኩት። “ያ ብቻ አይደለም መጥታ ልቤን ቆርጣ ያወጣችው እናታችን ነበረች: ሁሉ ነገሯ
በአልማዝ ያብረቀርቅ ነበር” አልኩት

ካቲ ህልም እኮ ምንም ትርጉም የለውም::”

“አለው!”

ሌሎች ህልሞችና ሌሎች ቅዠቶች ለወንድሜ እነግረዋለሁ። ያዳምጠኝና ይስቃል ከዚያ ሌሊቱን ልክ ፊልም ቤት እንዳሉ አይነት ሆኖ ማሳለፍ አሪፍ እንደሆነ ያለውን እምነት ይገልፅልኛል። ግን በፍፁም እንደዛ አልነበረም::ፊልም የሆነ ሰው የፃፈው መሆኑን እያወቅህ ቁጭ ብለህ ትልቁን ስክሪን
ትመለከታለህ እኔ ግን በህልሜ ውስጥ ተሳታፊ ነኝ፡ ህልም ውስጥ
እየተሰማኝ… እየተጎዳሁ እየተሰቃየሁና ይህንን ስል እያዘንኩ ነው አልፎ አልፎም በጣም እየተደሰትኩ ነው።

ክሪስ፣ እሱ ከእኔና ከእንግዳ መንገዶቼ ውስጥ የሌለ ሆኖ ሳለ ይህ ህልም ከሌሎች ይልቅ እሱን ይጎዳው ይመስል ለምን ፀጥ ብሎ እንደ ሀውልት ተቀመጠ? እሱም ህልም አይቶ ይሆን?
👍44👏21
ካቲ፣ ከዚህ ቤት እንደምናመልጥ የክብር ቃሌን እሰጥሻለሁ! በደንብ
ስላሳመንሽኝ አራታችንም እናመልጣለን፡ ህልምሽ የሆነ ነገር እየነገረሽ መሆን አለበት ባይሆን ኖሮ አንድ ህልም ደጋግመሽ አታይም ነበር። ሴቶች ከወንዶች በበለጠ ሊመጣ ያለ ነገር እንደሚሰማችው የተረጋገጠ ነው።
ድብቁ የአእምሯችን ክፍል ሌሊት በስራ ላይ ይሆናል። እናታችን ከማይሞተው፣ መኖሩን እየቀጠለ ካለው ወንድ አያታችን ውርስ እስክታገኝ አንጠብቅም:
እኔና አንቺ ሆነን መንገድ እንፈልጋለን፡፡ ከዚህ ሰከንድ ጀምሮ በህይወቴ እምልልሻለሁ። የምንተማመነው በራሳችንና በህልሞችሽ ይሆናል።” አለኝ።

ከአነጋገሩ እየቀለደ፣ እያሾፈ እንዳልሆነ አውቄያለሁ። ያለውን ያደርጋል።እፎይታ ስለተሰማኝ ልጮትህ እችል ነበር። ይህ ቤት መኖሪያችን አይሆንም!

እንሄዳለን! ከትልልቅ ጥላዎቹ የተነሳ ደብዛዛ ብርሃን ባለበት በዚህ ክፍል ውስጥ አይኖቼን ትክ ብሎ እያየ ነበር፡ ምናልባት እኔ እንዳየሁት እያየኝ ይሆናል ከህይወት የገዘፈ ከህልም የለሰለሰ፡ በዝግታ ጭንቅላቱ ወደኔ ዘምበል አለና
ልክ ቃሉን በጠንካራና ትርጉም ባለው መንገድ እያቆመ በሚመስል አይነት ከንፈሮቼን ጥብቅ አድርጎ ሳመኝ። አስቀድሜ ጋደም ያልኩ ቢሆንም ወደታች እየወደቅኩ... እየወደቅኩ. እየወደቅኩ የምሄድ የሚመስል ስሜት የፈጠረብኝ
ረጅም መሳም ነበር።
በጣም የሚያስፈልገን ነገር የመኝታ ክፍላችን ቁልፍ ነው: እዚህ ቤት ላሉ
ክፍሎች ሁሉ ወሳኝ ቁልፍ እንደሆነ እናውቃለን በተተለተለ አንሶላ የሰራነውን መሰላል በመንትዮቹ ምክንያት ልንጠቀምበት አንችልም: አያትየው ቁልፉን በግዴለሽነት እንደማታስቀምጠው ገብቶናል። እንደዚያ አታደርግም: በሩን
እንደከፈተች ወዲያውኑ ኪሷ ውስጥ ትከተዋለች ሁልጊዜም አስቀያሚዎቹ ግራጫ ቀሚሶቿ ኪስ አላቸው::

እናታችን ደግሞ ግድ የለሽ፣ ዝንጉና ምንም የማይመስላት ናት። ልብሶቿ ላይ ኪስ ሲኖር አትወድም: ስለዚህ በእሷ መተማመን እንችላለን፡

ምናችንን ትፈራለች? ደካሞች፣ ዝምተኞች፣ የዋሆች. የእሷ ሚስጥራዊ ትንንሽ ምርኮኛ “ውዶች” መቼም ቢሆን አድገው አደጋ የማይሆኑ! በዚያ ላይ ደስተኛና ፍቅር የያዛት ናት: ያም አብዝታ እንድትስቅና አይኖቿ እንዲያንፀባርቁ አድርጓታል። በጣም ትኩረት የሌላት ከመሆኗ የተነሳ
እንድታይ ለማድረግ መጮህ ሁሉ ያስፈልግ ነበር። መንትዮቹ በጣም
ዝምተኛና የታመሙ መስለው እንዳሉ እንድታይ መጮህ ያስፈልጋል።

በወር ሁለት ወይም ሶስት ጊዜ ትመጣለች: በመጣች ቁጥር ለእሷ መፅናኛ
ለእኛ ግን ምንም ያልሆኑ ስጦታዎች ተሸክማ ትመጣለች። ለጥቂት ደቂቃዎች ለመቀመጥ በጌጣጌጦች የተዋቡ ውድና ቆንጆ ልብሶቿን ለብሳ ትመጣለች:

እንደንግስት ዙፋኗ ላይ ትቀመጥና ለክሪስ የስዕል ዕቃዎች፣ የዳንስ ጫማዎች
ለእኔ. እና ደግሞ ለእያንዳንዳችን በጣም የሚያማምሩ ጣሪያው ስር ላለው ክፍል በደንብ የሚመጥኑ ልብሶች ይዛ ትመጣለች። ልብሶቹ አንዳንዴ ብቻ ልክ
ሲሆኑ በአብዛኛው ግን ወይም በጣም ሰፊ፣ ወይም በጣም ጠባብ መሆናቸው
ችግር አልነበረም: ጫማዎቻችን አንዳንዴ ይመቻሉ፣ አንዳንዴ አይመቹም።እና ቃል እየገባች ሁልጊዜ የምትረሳውን የጡት መያዣ አሁንም እየጠበቅኩ ነው።

በደርዘን የሚቆጠሩ አመጣልሻለሁ" አለችኝ በደስተኛ ፈገግታ “ሁሉንም
መጠኖች፣ ሁሉንም ቀለማት እና ሁሉንም ዲዛይን ትሞክሪያቸውና
የወደድሻቸውንና የሚሆኑሽን ትወስጃለሽ፡ የማትፈልጊያቸውን ለሠራተኞቹ እሰጣቸዋለሁ።” ደግማ ደጋግማ በደስታ ትነግረኛለች፡ ሁልጊዜ ለውሸት ገፅታዋ
እውነተኛ ናት። አሁንም በእሷ ህይወት ውስጥ ቦታ እንዳለን ታስመስላለች።

አይኖቼን እሷ ላይ ተክዬ መንትዮቹ እንዴት እንደሆኑ እስክትጠይቀኝ
እየጠበቅኩ ነው ኮሪ ሁልጊዜ አፍንጫው ፈሳሽ እንዲያመነጭ የሚያደርግ
ጉንፋን እንዳለበትና አንዳንዴ የአፍንጫው ቀዳዳዎች ስለሚታፈኑ በአፍንጫው
መተንፈስ እንደማይችልና በአፉ ብቻ እንደሚተነፍስ ረስታዋለች? በወር አንድ
ጊዜ ለአለርጂ የሚሆን መርፌ መወጋት እንዳለበትና የመጨረሻውን ከተወጋ አመታት እንዳለፉት ታውቃለች: ኮሪና ኬሪ እኔ የወለድኳቸው ይመስል እኔ
ላይ ሲንጠለጠሉ ስታይ አይጎዳትም? የሆነ ነገር ወጥቶ የሆነ ችግር እንዳለ
ይንገራት?

ቢነግራትም እንኳን ደህና ያለመሆናችንን እንዳላየ ነው የምታልፈው ከጊዜ ወደ
ጊዜ ራሳችንን እንደሚያመን፣ ሆዳችንን እንደሚቆርጠን፣ እንደሚያስመልሰንና
አንዳንዴም ኃይል የምናጣ መሆናችንን ብታውቅም ማለት ነው።

“ምግባችሁን ቅዝቃዜ ባለበት ጣሪያው ስር ያለው ክፍል ውስጥ አስቀምጡት::አለች ፍንክች ሳትል።

ከዚያ ይልቅ ለእኛ ከእሷ ባርት ጋር ወደ ግብዣዎች፣ ኮንሰርቶች፣ ቲያትሮች፣
ፊልሞችና ዳንስ ቦታዎች ስለመሄድ የምታወራበት ወኔ አላት። “ባርትና እኔ
ለንግድ ትርኢት ኒውዮርክ ልንሄድ ነው፡

እንዳመጣላችሁ የምትፈልጉትን ነገር ንገሩኝ። ዝርዝሩን ፃፉት” አለችን።

“እማዬ ኒውዮርክ ውስጥ ካለው የገና ግብይት በኋላ ወዴት ነው የምትሄዱት?”
ጠየቅኳት የመልበሻው አናት ላይ ወዳስቀመጠችው ቁልፍ ላለመመልከት
ጥንቃቄ እያደረግኩ። ሳቀች። ጥያቄዬ ደስ ብሏታል። እጆቿን አጨበጨበች።ከበአሉ በኋላ ላሉት ቀናት ያላትን ዕቅድ መዘርዘር ጀመረች። “ወደ ደቡብ እንሄዳለን፤ ምናልባት አንድ ወር ወይም ከዚያ በላይ ፍሎሪዳ ውስጥ እንሆን ይሆናል እና አያታችሁ ልትንከባከባችሁ እዚህ ትሆናለች:”

እሷ እያወራች ክሪስ ቁልፉን ሰርቆ ሱሪው ኪስ ውስጥ ከተተው: ከዚያ ይቅርታ ጠይቆ ወደ መታጠቢያ ቤት ገባ፡ መጨነቅ አልነበረበትም። መሄዱን
ልብም አላለችው በእሷ ቤት ስራዋን እየሰራች ነው ልጆቿን እየጎበኘች።
እና ለመቀመጥ ትክክለኛውን ወንበር ስለመረጠች እግዚአብሔር ይመስገን፡ መታጠቢያ ቤት ውስጥ ክሪስ ቁልፉን ሳሙና ላይ እያተመ እንደነበረ እርግጠኛ ነኝ: ማለቂያ ለሌላቸው ሰዓታት የምናፈጥበት ቴሌቪዥን ካስተማሩን ነገሮች
አንዱ ይህ ነበር።

እናታችን ከሄደች በኋላ ክሪስ እንጨት አምጥቶ ወዲያውኑ ከእንጨቱ ቁልፍ
መቅረፅ ጀመረ፡ በአሮጌ ሻንጣዎች መቀርቀሪያ ላይ ብረት የምናገኝ ቢሆንም
እሱን የምንቆርጥበትና ቅርፅ የምናስይዝበት ጠንካራ ነገር አልነበረንም። ክሪስ ያንን ቁልፍ ለመስራት ለሰዓታት ደከመ። ሆነ ብለን ጠንካራ እንጨት ነበር
የመረጥነው: ምክንያቱም እንጨቱ ለስላሳ ከሆነ ቁልፍ ማስገቢያው ውስጥ
ይሰበርብንና የማምለጫ እቅዳችን ይከሽፋል: የሚሰራ ቁልፍ እስኪያገኝ ድረስ የሶስት ቀን ስራ ጠይቆታል:

ፍንደቃ የእኛ ሆነች! ተቃቅፈን እየሳቅን፣ እየተሳሳምን፣ እያለቀስን በክፍሉ ዙሪያ ደነስን መንትዮቹ በአንድ በትንሽ ቁልፍ ምክንያት መደሰታችንን በግርምት ይመለከታሉ።

አሁን ቁልፍ አለን፡ የእስር ቤታችንን በር መክፈት እንችላለን፡ ሆኖም በሚገርም ሁኔታ ከሚከፈተው በር ባሻገር ያለውን የወደፊታችንን አላቀድንም።

“ገንዘብ፣ ገንዘብ ሊኖረን ይገባል” አለ ክሪስ ድል የምናከብርበትን ዳንስ
አቋርጦ

ብዙ ገንዘብ ካለን በሮች ሁሉ ክፍት ናቸው መንገዶች ሁሉ ልንሄድባቸው
የእኛ ናቸው:"

ገንዘብ ከየት ማግኘት እንችላለን?” ስል ጠየቅኩት: አሁን ተከፍቻለሁ።ለመቆየት ሌላ ምክንያት ስለተገኘ:

“ከእናታችን፣ ከባሏና ከአያትየው ከመስረቅ በስተቀር ሌላ አማራጭ የለንም” ሲናገር ሌብነትን ልክ የጥንትና የተከበረ ሙያ አስመስሎት ነበር። በጣም
አስፈላጊ በሆነ ጊዜ ምናልባት የተከበረ ሙያ ይሆን ይሆናል… ወይም ነው።
👍34🥰4
ከተያዝን ሁላችንም እንገረፋለን፤ መንትዮቹም እንኳን” አልኩ አይኖቼን
የፈሩ ገፆቻቸው ላይ ተክዬ: “እና እናታችን ከባሏ ጋር ጉዞ ስትሄድ እንደገና
ልታስርበን ትችላለች ሌላ ምን ልታደርግ እንደምትችል ደግሞ እግዚአብሔር
ነው የሚያውቀው”

ክሪስ ከመልበሻ ጠረጴዛው ፊት ያለ ወንበር ላይ ተቀመጠ፡ አገጩን በእጁ
ደግፎ ለደቂቃዎች እያሰበ ቆየ: “በአንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ። አንቺም ሆንሽ መንትዮቹ ስትቀጡ ማየት አልፈልግም ስለዚህ ወጥቼ የምሰርቀው እኔ
ነኝ። ድንገት ከተያዝኩ ጥፋተኛው እኔ ብቻ እሆናለሁ: ግን አልያዝም።
ከዚያች አሮጊት መስረቅ አደገኛ ነው በጣም ተጠራጣሪ ናት፡ ቦርሳ ውስጥ ያለውን ገንዘብ መጠን ሳንቲሙን ሳይቀር እንደምታውቅ ጥርጥር የለውም እናታችን ግን ገንዘቧን ቆጥራ አታውቅም: አባታችን እንዴት ይወቅሳት
እንደነበረ ታስታውሳለህ?” በማረጋገጥ ፈገግ አለልኝ፡ “ልክ እንደ ሮቢን ሁድ....

ይቀጥላል
👍2312
አትሮኖስ pinned «#የጣሪያ_ስር_አበቦች ፡ ፡ #ክፍል_ሰላሳ_ሶስት ፡ ፡ #ትርጉም_ሀኒም_ኤልያስ ...“ተነሽ ልጆቹ ቲቪ ላይ ብዙ ከማፍጠጣቸው የተነሳ አይናቸው ሳይጠፋ ወደታች እንሂድ” አለኝ... ስነሳ ስላመመኝ አገዘኝ በክንዶቹ ውስጥ አስጠግቶ ስለያዘኝ ጉንጬ ደረቱ ላይ ነበር ከእሱ በፍጥነት ቢያላቅቀኝም እኔ ግን ጥብቅ አድርጌ ይዤው ነበር። “ክሪስ አሁን ያደረግነው ኃጢአት ነው? እንደገና ጉሮሮውን አፀዳና …»
በህይወት መንገድ ላይ……(የመጨረሻ ክፍል)
ምዕራፍ-11
(በዘሪሁን ገመቹ ዋቤ)
//
ከሩቅ መዳረሻ ስባክንና ስዳክር ከርሜ በስንት መቧጣጥ ከገባውበት ጥልቀት ፀጥታ ተመንጭቄ በመውጣት አይኖቼን ስገልጥ እራሴን ያገኘውት አንድ ሆስፒታል አልጋ ላይ እንደተገነዘ እሬሳ ተዘርግቼ በአፍንጫዬ እና በእጆቼ ላስቴኮችና ቱቦዎች ተሰካክተውልኝ ነበር፡፡ተአምር ነው ከዛ ግዙፍ መቃብር በሰላም ወጥቼያለው እንዴ.?አዎ ክፍል ውስጥ ያለው ነገር ሁሉ በግልፅ ይታየኛል፡፡ አንገቴን አንቀሳቅሼ ዙሪያዬን ሰቃኝ ከአምስት ሰዎች በላይ በክፍል ውስጥ ከእኔ ራቅ ባለ አግዳሚ ወንበር ላይ ተደርድረው ይታዩኛል፡፡መንቀሰቀሴን ሲያዩ ሁሉም ከተቀመጡበት በደስታ በርግገው ተነሱ፡፡
እህቴ ‹‹ዶክተር.. ነቀቷል..ወንድሜ ነቅቷል.. ›› .እያለቸች በፍንጠዛ ወደውጭ ሮጣ ሄደች....እናቴ በእርጋታ ወደእኔ እየተራመደቸ እንባዋ በጉንጮቾ ስታረግፍ ተመለከትኳት…መቼስ የደስታ አንባ ነው እያነባች የለችው….አይ የእናት ነገር ችግር ላይ ስንወድቅ በሀዘን ምክንያት አልቅሳ ከችግር ስንወጣ በደስታ አልቅሳ ፡፡
ሁለት ወንድሞቼ በቆሙበት በስስት እያዩኝ ፈገግ አሉልኝ…ፈግታቸው ብሩህና አንፀባራቂ አይደለም..ከጀርባው የሆነ ጥቁር ሀዘን የተደበቀበት መፈገግ ነው፡፡አዎ እንደዛ ነው የተሰማኝ፡፡ ከእነሱ ጎን ያለች አንድ ሴት በርከክ ብላ የሆስፒታሉን ለመርገጥ እንኳን የሚቀፍ ቆሻሻ ወለል ሳመች.፡፡እኔን ለማረኝ አምላክ ምስጋና ማቅረቧ እንደሆነ ገባኝ ..ማነች ይሀቺ ሴት..? አዎ እጮኛዬ ሰናይትን ነበር ትሆናለች ብዬ የጠበቅኩት ...ከተንበረከከችበት ተነስታ ስትቆም ግን እሷ አለመሆኗን በደንብ አጠርቼ አየዋት..የመከራ ጊዜ ጓዴ የጭነቀት ቀን መደገፊያዬ የነበረችው አይዳ ነበረች…፡፡እሷ በቆመችበት ቦታ ፈቅረኛዬ ሰናይትን ማየት ሲገባኝ እሷን በማየቴ አልከፋኝም እንደውም በተቃራኒው በጣም ደስ ነው ያለኝ…አዎ በዚህ ህይወት ሁለተኛ እድል ተሰጥቶኘ አይኖቼን በገለጥኩበት ቅፅበት እናቴንና አይዳን ፊት ለፊት በማየቴ ደስታዬ ሙሉ ሆነ፡፡
እህቴ ዶክተሩን አስከትላ መጣች
‹‹‹ምንድነው እንዲህ የከበባችሁት? አንዴ ወደውጭ›አለ ኮስተር ብሎ፡፡ዶክተሩን ተከትላ የመጣችው ነርስም ሁሉንም እንደማዘዝም እንደመግፋትም እያደረገች ከክፍሉ ውጭ አስወጣቻቸውና ክፍሉ ዘጋች፡
ዶክተሩ በነፃነት አገላብጦ መረመረኝ….
‹‹ኢንጂነር አሁን በጥሩ ጤንነት ላይ ትኛለህ..እንግዲህ በአእምሮም ጠንከር ማለት ነው ሚጠበቅብህ..በዚሁ ከቀጠልክ በሳምንት ውስጥ ሙሉ በሙሉ አገግመህ ወደቤትህ ትገባለህ››አለኝ እና አፌ ውስጥ ያሉትን ቱቦዎች በመነቃቀል እጄ ላይ ያሉትን ባሉበት ትቶ ነርሷን አስከትሎ ወጣ..
እነሱ ከወጡ ከደቂቃዎች ቡኃላ እናቴ ብቻዋን መጣች…አሁንም የሚፈሰው እንባዋ እልነጠፈም…
‹‹ብችዬ የእኔ ጌታ…..››ግንባሬን ፤ጉንጬን እጆቼን እያገላበጠች ሳመቺኝ
እንደምንም አንደበቴን አለቀቅኩና‹‹..እማ አሁን እኮ የመከራው ጊዜ ሁሉ አልፎል..አይኝ እስኪ አሁን ፍፅም ጤነኛ ነኝ ..ድካም ነው እንጂ ድኛለወ..ዶክተሩም በቀናቶች ውስጥ ወደቤት እንደሚሄድ ነገሮኛል፡
‹‹አዎ ልጄ…የእኔ ጠንካራ ልጅ..ምንም እንዳታስብ …እኔ እናተህ በሀይወት እያለው እንባ በአይኖችህ ላይ አይፈሱም….ልክ እንደልጅነትህ እኔ ጠብቅሀለው..ልክ እንደልጅነትህ እኔ እንከባከብሀለው…አለም ሁሉ ጀርባዋን ብትሰጥህ እራሱ አኔ እናትህ ግን ሁሌ ከጎንህ ነኝ.››
‹‹እንዴ እማ!! እንዳለቅስ እያደረግሺኝ ነው እኮ….ለመሆኑ አሁን የት ነው ያለነው?፡፡››
‹‹አዲሰአባ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ነው››
‹‹እ..ቆየን እንዴ?››
‹‹አይ ብዙም አልቆየንም ..ዛሬ 11 ኛ ቀንህ ነው፡፡››
‹‹11 ቀን ሙሉ እራሴን ስቼ ነበር…?አይ አማ ልጅሽን ጠንካራ አድርገሽ አላሳደግሺውም ማለት ነው፡››
‹‹ትቀልዳለህ .ሶስታችሁም ነበር እኮ እራሳችሁን የሳታችሁት…ወዲያው ከዋሻው መውጣት እንደቻላችሁ በአንቡላንስ ወደእዚህ ነበር ይዘናችሁ የመጣነው..ወንድዬው በሶስተኛወ ቀን ድኖ ወደቤቱ ተመለሰ .ሴቲቱ ለመንቃት አመስት ቀን ፈጀባተት.ግን ቡኃላ ብትድንም እሱ ሳይነቃ ወደቤቴ አልገባም ብላ ይሄው ከእኛ ጋር ሆስፒታል በረንዳ እያደረቸ እስከዛሬ አለች…ቤተሰቦቾ ቢለሙናት፤ ቢቆጦት አልሰማችሁም አለቻቸው››
ፈገግ አልኩ ፤ይህንን በመስማቴ ደስማ አለኝ‹‹አይዳ .በጣም ጥሩ ልጅ ነች…ሰላም መሆኗን በማየቴ ደስ ብሎኛል›
ነግግሬን እናቴ ደገፈች ‹‹ኸረ ከጥሩም በላይ ነች….ያቺ ቀበጥ እጮኛህ ከአንድ ቀን በላይ መች እዚህ እግሯ ዝር አለ…አረ ተውኝ እስኪ ልጄ ...ብቻ ዋናው ያንተ መትረፍ ነው…አሁን በል ሌሎቹም ሊያዩህ ስለሚፈልጉ ወረፋ ልልቀቅላቸው.ዶክትሩ በየተራ ግብ ብሎ አስጠንቅቆናል›አለችና ግንባሬን ስማ ወደበሩ እርምጃ ስትጀምር
‹‹እማ›› ስል ጠራዋት
‹‹አቤት ቡቻዬ››
‹‹ቅድሚያ አይዳ ትግባ››
እማዬ የነገር ፈገግታ ፈገግ አለችና ‹‹እሺ …እንደዛ አደረጋለው››ብላ ወጥታ ሄደች
አይዳ እስትገባ አተራረፋችንን በምልስት ማስታወስ ጀማርኩ...በወቅቱ እዛ ጨለማና የታፈነ ዋሻ ውስጥ እኔና አይዳ በሚቦን አቧራና በሚቆረቁር አለት መሬት ላይ ጎን ለጎን ተቃቅፈን ተኘተን ፍቅር ፍቅር ስንጨወት ነበር አምስት የሚሆኑ የጧፍ የመሰሉ መብረቶች ወደእኛ ሲቀርብ ያየነው.ከዛ ድምጽ ሰማን…ከድምጾቹ መካከል የበሪሁን ለየነው›
‹‹አይዳ አላችሁ….?አይዳ ይሰማል?››
‹‹በሬ አለን...ሰው አገኘህ እንዴ?››እያየች እራሱ ባለማመን ጠየቀችው፡፡
‹‹አይ እንሱ ናቸው ያገኙኝ ››በዚህ ጊዜ ስራችን ደርሰው ነበር ፤ከእሱ ሌላ አራት ሰዎች ይታዩኛል…አራቱም የመነኩሴ አደፍ ያለ ባለ ቢጫ ቀለም ረጅም ቀሚስ የለበሱና በጭንቀቅላታቸው ድፍን ቆብ የደፉ ናቸው፡፡
‹‹የተጎዳው እሱ ነው? ›ሲሉ ጠየቁ አንደኛው አዛውንት ወደእኔ አጨንቁረው እየተመለከቱ፡፡
‹‹አዎ አባቴ እሱ ነው››በሪሁን አንጀት በሚበላ ለስላሳ ደድፅ መለሰላቸው
‹‹ምኑ ላይ ነው?››
‹‹ይሄው ይሄን እግሩን ነው››በሆነ ተአምር ነካ ነካ አድርገው ያድኑኘ ይመስል በጉጉት በጣቷ ቦታውን እየጠቆመች አሳየቻቸው፡
.በርከክ አሉና ጨርቁን ገለጥ አድርገው ሊያዩት ሞከሩ….ዝግንን አላቸውና መልሰው ሸፉኑት…..በሉ ይህቺን እንደምንም መክሩ ብለው ዳቤና(ገዳማዊያን የሚጠቀሙት የምግብ አይነት) በኮዳ ውሀ አደሉን
‹‹…ውሀውን ጉሮሮችሁን ብቻ ለማርጠብ ተጠቀሙበት …ካለበለዚያ ያማችሆል›› ብለው አስጠነቀቁን..፡፡ሁላችንም ድስ አለን፡፡ደስታችን ግን ስሜታችንን አውጠተን መግለፅ አልቻልንም...ሁኔታው ድንገተኛ እና ከግምታችን ውጭ ስለሆነ ህልም ውስጥ ያለን ነው የመሰለን፡፡አንዳሉን ውሀውን ብቻ ሳይሆን የሰጡንን ምግብ እራሱ ከመቅመስ ያለፈ እንደግምታችን መብላት አልቻልንም..ጥርሳችን ማኘክ፤ምላሳችን ማላመጥ ፤ጉሮሮችንም መዋጥ እረስቷል፡፡
‹‹ግን እንዴት አገኛችሁን ?››እኔ ነኝ የጠየቅኩት፡፡
አንድ ወጣት ሴት ነች …ጎደኛቼ በሞትና በህይወት መካከል እያሉ ነው ጥያቸው የመጣውት›› ብላ የነገረችን›
👍161
‹‹ሰላም ነች..አዎ በህይወት አለች ማለት ነው››
ይህንን በመስማታችን ሁለችንም ፈነጠዝን፡፡
‹‹አሁን እሷ ወጥታለች?››ተየኳቸው
‹አናውቅም ልጄ …ያገኘችን ዋሻ ውስጥ ነው...ሁኔታውን ነግራን እንደጨረሰች ተሰወረችብን…አውሬ ይተናኳለት ወይም በራሷ ጉዞ ትቀጥል አናውቅም፡፡››
‹‹አይ ተወት እሷ እንደዛ ነች..ለማንኛውም ነፍስችንን አዳነችልን…እና አሁን ቶሎ ከዚህ ዋሻ እንወጣለን ማለት ነው አይደል?፡፡ለመሆኑ በየት በኩል ነው የምንወጣው.?..አይዳ ጠየቀች፡፡
‹ልጄ ከመውጫው የአንድ ቀን መንገድ ተጉዘን ነው እዚህ የደረስነው..የምንወጣው በየረር ተራራ ባለ የዋሻ መውጫ ነው..አሁን ስንመለሰ እናንተ ሰለደከማችሁና እሱም የተጎዳ ስለሆነ ምን አልባት እስከሁለት ቀን ሊወስድብን ይችላል፡ቢሆን አይዞችሁ ቢዘገይም ከእግዚያብሄር ጋር እናድናችሆለን›፡››አሉን ብሩህ ተስፋ ሰጡንና ለጉዞ መዘጋጀት ጀመሩ..ይዘውት ከመጡት ጓዝ መካከል አንድ የሻራ ቃሬዛ አወጡና በመዘርጋ እኔን በጥንቃቄ ተረዳተው በማንሳት እላዩ ላይ አስቀመጡኝ ..ከፊትና ከኃላ ተሸክመውኝ ጉዞ ጀመርን..ብዙም ሳይቆይ ብዥ እያለብኝና እያጥወለወለኝ መጣ ..ከዛ ቀስ በቀስ እየጠፋው እየጠፋው እራሴን የሳትኩ ይመስለኛል…በዚህ ምክንያት እንዴት እንደተጓዝን ?ከዋሻው ለመውጣት ስንት ቀን እንደፈጀብን? ምንም ማውቀው ነገር የለም..ደግሞም እንኳንም አላወቅኩ፡፡
የአይዳ ወደውስጥ መግባት ነው ሀሳቤን አንዳቆርጥ ያስገደደኝ….አዎ አሁንም ሙሉ በሙሉ አገግማለች ባይባልም ግን ለመጨረሻ ቀን ካየዋት ጋር ሳነፃፅር 12 ክንፎች ያሏት መላአክ መስላለች ማለት ይቻላል…በፅዳት የተያዘ እና ተበጥሮ ትከሻዋ ላይ የተኛ ፀጉሯ…በእንባና በአቧራ ያልተበከለ ንፅህ ፊት….ማራኪና ከሰውነቷ የሚስማማ ብራንድ ቀሚስ..
ተንደርድራ መጥታ ደረቴ ላይ ተለጠፈችብኝ ..‹‹ፈርቼ ነበር..የማጣህ ተሆነ ምን ይውጠኛል ብዬ ስጨነቅ ነበር…ደህና ስለሆንክ በጣም እድለኛ ነኝ…በጣም ነው የናፈቅከኝ››አለቺኝ
‹‹እኔም በጣም ነፍቀሽኛል .ግን ካንቺ በላይ እነዛ ከተቀዳደደው ቲሸርትሽ ሾልከው ሲደንሱ የነበሩ ጡቶችሽ ናቸው የናፈቁኝ››አልኩና ቀለድኩባት፡፡
ሳቀች …ከተኛችበት ተነሳችን ቆመች….ወደ በራፉ ሄደችና ክፍሉን ከውስጥ ቆለፈችው.‹‹.ልጅቷ ምን ልታደርግ ነው.?.ግራ አጋባችኝ…እጆቾን ወደኃላ ጠምዝዛ አዞረችና የቀሚሶን የኃላ ዚፕ ፈታች…ከዛ ቀሚሶን በግማሽ ወደታች አወለቀቸችና የጡት ማስያዣዋን ፈታች..
‹‹አዎ ንጽትና ጥርት ያሉ እንደሚዳቆ ገልገል መንታና ድድር ጠቶቾ ፊት ለፊቴ ተጋረጡ ››
‹‹አሁን ነፍሴ መለስ አለች….ጡቶቾሽ ናፍቄያቸው መሰለኝ እየተንቀጠቀጡ ነው ›አልኩ
‹‹አዎ በደንብ›› አለችና ያወለቀችውን መልሳ ላበሰች
‹‹የእኔ ፍቅር ..ማንም ከጎንህ ባይኖር ምንም አትጨነቅ..እኔ በማንኛውም ነገር ከጎንህ ነኝ..ሚስትም ከፈለክ ፤ውሽማም ካሰኘህ ሳትሳቀቅ ጠይቀኝ...የፈለከውን ሆንልሀለው››
‹‹እሺ ጠይቅሻለው… ግን ምንድነው እንቺም እማዬም ንግግራችሁ የፉክክር ይመስላል.. በዛ ላይ ክርር ያለ ነው?››
‹‹አረ ከእናትህ ጋርማ አልፎካከርም..ከእሳቸው መልስ ማለቴ ነው…በሆነው ነገር ሁሉ እንዲች እንዳይሰማህ..ዋናው በህይወት መትረፍህ ነው፡፡ትንሽ ቀን የህይወትህን አቅጣጫ እስከታስተካከል ድረስ ቢከብድህ ነው፡፡ከዛ ነገሮች እንደውም የተሻሉ ሊሆኑ ይችላሉ…በማንኛውም ነገር እስከመጨረሻው ከጎንህ መሆኔን እወቅ››አለችኝ …ንግግሯ አስፈራኝ .ምሬት እና ቁጭት ያለበት ኮስታራ ንግግር ነው..፡:፡
‹‹ምነው? የተፈጠረ ነገር አለ እንዴ?››
‹‹ኸረ ከእግርህ ውጭ ሁሉ ነገር ሰላም ነው››
‹‹ከእግርህ ውጭ…?እግሬ ምን ሆነ? ምኔን እንደታመምኩ እራሱ እስከአሁን ዘንግቼው ነበር…ከወደታች ምንም ህመም እየተሰማኝ አይደለም…ይሄ እንዴት ሊሆን ቻለ..?ያ ሁሉ ጥዝጣዜ የት ሄዴ…?እነዛ ሁሉ ትሎች የቦጫጨቁት ቆዳዬ እንዴት እንዲህ ሰላማዊ ሆነ ? …ውስጤ ፈራ ‹‹…ቆይ ከመሄድሽ በፊት ደግፈሽ አንሺኝ››
ፈራ ተባ እያለች‹ለምን ምን ፈለክ?››
‹‹ዝም ብለሽ እንሺና አስቀምጪኝ››
ከጀርባዬ ሆና ደገፈቺኝ… እንደምንም ብዬ ቁጭ አልኩ…ነጸ የሆነውን ግራ እጄን በዝግታ ወደታች ሰደድኩ..ቀኝ እግሬ..ከግልበቴ ትንሽ ወረድ ብሎ ተጎምዷል…እነዛ የምወዳቸው የእግር እጣቶቼ የሉም..ከአሁን ቡኃላ መሮጥ አልችልም...ከአሁን ቡኃላ በጅምር ህንፃ ላይ በእንጨት በተሰራ መወጣጫ ከአንዱ ፎቅ ወደሌላው ፎቆ እየተስፈነጠርኩ ስራ መስራት አልችልም፤
ምንም አልባት የቢሮ መሀንዲስ ልሆን እችል ይሆናል ፤ግን በምንም መልኩ ህይወቴ ቀላል አይሆንም..ሁሉ ነገር ግልፅ ሆነልኝ.የእናቴ እርብትብት ንግግር፤ የአይዳ መንሰፍሰፍ…የወንድሞቼ የቅድም አስተያየት.. የዛች እጮኛ ተብዬ ብን ብሎ በዛው መቅረት..አዎ ለእሷ በክራንች ሚራመድ ሙሽራ ከጎኖ አድርጋ በእድምተኞች ፊት ከምትታይ ሞት ይሸለታል…እሷን እንኳን .ተገላገልኳት፡፡
‹‹ደነገጥክ እንዴ..?ምንም የሚከብድ ነገር የለም ፤ዋናውን እግርህን ልመልስልህ ባልችልም በአሁኑ ጊዜ በአለም ላይ አለ የተባለ አርቴፊሻል እግር አስተክለልሀለው..እውነቴን ነው..እናም ደግሞ ከዛ በላይ ከጎንህ ሆኜ አንከባከብሀለው››
ፈገግ አልኩ‹‹አይዳ››
‹‹አቤት››
‹‹ለሁሉ ነገር አመሰግናለሁ ...አሁን ደክሞኛል ልተኛ››አልኳት
‹‹እሺ ተኛ ›› አለችና ወደቦታዬ መለሰቺኝ፡፡
‹‹ስትወጪ ዝጊው ...ሌሎቹን ቡኃላ አነጋግራቸዋለው…አሁን እንቅልፌ መጣ›› እልኩና አይኖቼን ጨፈንኩ..የእውነት እንቅልፌ መቶ ሳይሆን አይኖቼን ገልጬ ዙሪያዬን ማየት እራሱ ስለፈረው ነው፡፡በመትረፌ ምክንያት በውስጤ ተፈጥሮ የነበረው ፈንጠዝያ አሁን እንደጉም በመብነን ወደ ሰማይ እያረገ ነው፡
ተፈፀመ

ሀሳብ አስተያየታችሁን
@Tsiyon_awit
አድርሱኝ

ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
@itsmetsiyearsemalj
@itsmetsiyearsemalj
❤️❤️❤️
👍305😢3
#የጣሪያ_ስር_አበቦች


#ክፍል_ሰላሳ_አራት


#ትርጉም_ሀኒም_ኤልያስ


....ክሪስ ከመልበሻ ጠረጴዛው ፊት ያለ ወንበር ላይ ተቀመጠ፡ አገጩን በእጁ "ደግፎ ለደቂቃዎች እያሰበ ቆየ: “በአንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ። አንቺም ሆንሽ መንትዮቹ ስትቀጡ ማየት አልፈልግም ስለዚህ ወጥቼ የምሰርቀው እኔ
ነኝ። ድንገት ከተያዝኩ ጥፋተኛው እኔ ብቻ እሆናለሁ: ግን አልያዝም።
ከዚያች አሮጊት መስረቅ አደገኛ ነው በጣም ተጠራጣሪ ናት፡ ቦርሳ ውስጥ ያለውን ገንዘብ መጠን ሳንቲሙን ሳይቀር እንደምታውቅ ጥርጥር የለውም እናታችን ግን ገንዘቧን ቆጥራ አታውቅም: አባታችን እንዴት ይወቅሳት
እንደነበረ ታስታውሳለህ?” በማረጋገጥ ፈገግ አለልኝ፡ “ልክ እንደ ሮቢን ሁድ.
ከሀብታሞች እየሰረቅኩ ለተቸገሩ ለእኛ የምስጥ እሆናለሁ! እናታችንና ባሏ
ወጣ እንደሚሉ የምትነግረን ምሽት ላይ ብቻ እሰርቃለሁ”

“በማትመጣባቸው ቀናት በመስኮት ማየት እንችላለን ደፋር ከሆንን የሚመጡትንና የሚሄዱትን የሚያሳይ መታጠፊያ አለ”

ትንሽ ቆይቶ እናታችን ግብዣ እንደምትሄድ ነገረችኝ። “ባርት ስለማህበራዊ
ህይወት ብዙም ግድ የለውምº ቤት ቢቆይ ይሻለዋል: እኔ ግን ይህንን ቤት ጠልቼዋለሁ ከዚያ ለምን ወደራሳችን ቤት አንገባም ብሎ ጠየቀኝ። ምን ማለት እችላለሁ?”

ምን ማለት ትችላለች? ውዴ አንድ የምነግርህ ሚስጥር አለ። ፎቁ ላይ ራቅ
ያለው የሰሜኑ ክፍል ውስጥ የደበቅኳቸው አራት ልጆች አሉኝ።

ለክሪስ ከእናቱ ግዙፍና ያማረ መኝታ ክፍል ውስጥ ገንዘብ መስረቅ ቀላል ነበር::ስለ ገንዘብ ግድ የለሽ ናት፡ እንዲያውም ብዙ ገንዘብ በግዴለሽነት የመልበሻ ጠረጴዛዋ ላይ መበታተኗ አስደንግጦታል በጭንቅላቱ ጥርጣሬ እንዲያኖር አድርጎታል። አሁን ባልም ቢኖራት እንኳ ከዚህ እስር ቤት ለምታስወጣን ቀን ማጠራቀም አልነበረባትም? ክሪስ የባሏ ኪሶች ውስጥ ጥቂት ዝርዝር ሳንቲሞችን ብቻ አገኘ፡፡ እሱ ገንዘብ ላይ የሷን ያህል ግድ የለሽ አይደለም ነገር ግን ክሪስ የወንበሮቹ ትራስ ስር በጣም ብዙ ሳንቲሞች አግኝቷል በእናቱ ክፍል ውስጥ የማይፈለግ ሰርጎ ገብ ሌባ እንደሆነ ተሰማው

በዚያ ክረምት ከጊዜ ወደ ጊዜ ወደዚያ ክፍል ሲመላለስ፣ መስረቅ በጣም
ቀላል ስለሆነለት ግድ የለሽ እየሆነ መጣ፡ አንዳንዴ ተደስቶ አንዳንዴ አዝኖ
ወደ እኔ ይመለሳል፡ ከቀን ወደቀን የተደበቀው ገንዘባችን እያደገ መጥቷል።ታዲያ ለምንድነው የሚያዝነው? “በሚቀጥለው ቀን አብረሽኝ ትመጫለሽ ራስሽ ታይዋለሽ” ነበር መልሱ።

መንትዮቹ ነቅተው መሄዳችንን እንዳያውቁ አረጋግጬ በንፁህ ህሊና መሄድ እችላለሁ: ድብን ያለ እንቅልፍ ወስዷቸዋል። ጠዋት ለመንቃት እንኳን
አይናቸው እየተጨናበሰ ቀስ ብለው ነው የሚነቁት። አንዳንድ ጊዜ ተኝተው
ሳያቸው ያስፈራኛል። ሁለት ትንንሽ አሻንጉሊቶች፣ የማያድጉ፣ የሚያንቀላፉ
ሳይሆን ትንሽ ሞት ውስጥ የሰመጡ ይመስሉ ነበር።

ሂዱ! አምልጡ! ፀደይ እየመጣ ነው፡ ከመዘግየቱ በፊት ቶሎ መልቀቅ
አለብን በውስጤ ያለ ድምፅ ደመነፍሴ ያለማቋረጥ በውስጤ ይደውላል።ክሪስ ስነግረው ሳቀብኝ፡ “ካቲ አንቺና የአንቺ ደመነፍስን መስማት ብቻ
ሳይሆን ገንዘብ እንደሚያስፈልገንም መረዳት ያስፈልጋል ቢያንስ አምስት መቶ ያስፈልገናል። ለምንድነው የምንቸኩለው? አሁን ምግብ አለን
አልተገረፍንም፣ በግማሽ እርቃናችንን ሆነን ስትይዘን እንኳን ምንም ቃል አልተናገረችም ለምንድነው አሁን አያትየው የማትቀጣን? ስለ ሌሎቹ
ቅጣቶቿ፣ እኛ ላይ ስለሰራችው ኃጢአት ለእናታችን አልተናገርንም ለእኔ እኛ ላይ ያደረገችው ነገር በምንም መንገድ ማስተባበል የማይቻል ኃጢአት የተሞላ ነው ሆኖም ያቺ አሮጊት ሴት እጇ አልተለየንም በየቀኑ በሳንድዊች የተሞላ የሽርሽር ቅርጫት ለብ ካለ ሾርባና ወተት እንዲሁም ከአራት ስኳር ከተነሰነሰባቸው ዶናቶች ጋር ታመጣልናለች።

“ፍጠኚ!” አስቸኮለኝ። ክሪስ ጨለማና ባዶ በሆነው ኮሪደር ላይ እየጎተተኝ
ነው። “አንድ ቦታ ላይ መቆም አደገኛ ነው የሽልማቱን ክፍል በፍጥነት
አየት አድርገን ከዚያ ወደ እናታችን መኝታ ክፍል በፍጥነት እንሄዳለን”
የፈለግኩት የሽልማቱን ክፍል ለአፍታ አየት ማድረግ ነው። በድንጋይ የተሰራው እሳት ማንደጃ ላይ ተቀምጦ ያየሁት በጣም አባታችንን የሚመስል በዘይት ቀለም የተሰራውን ምስል ጠላሁት እንደ ማልኮም ፎክስወርዝ ያለ ጨካኝና ልበ ደንዳና ሰው ወጣት ሆኖም እንኳን መልከመልካም የመሆን
ምንም መብት የለውም: እነዚያ ቀዝቃዛ ሰማያዊ አይኖቹ የቀረውን እሱነቱን
በቁስል መምታት ይገባቸዋል። ወለሉ ላይ ያለውን የድብና የነብር ቆዳ
እንዲሁም የሞቱ እንስሳት ጭንቅላቶች አየሁ እንደዚህ አይነት ክፍል መፈለጉ በራሱ ማንነቱን የሚያሳይ ነው።

ክሪስ ቢፈቅድልኝ ኖሮ ሁሉንም ክፍሎች እመለከት ነበር፡ ነገር ግን የተዘጉትን
በሮች ዝም ብለን እንድናልፍና ጥቂቶቹን ብቻ አየት እንዳደርግ ፈቀደልኝ
ሰርሳሪ አለኝ በሹክሹክታ: በአንደኛቸውም ውስጥ የሚያስደስት ነገር
የለም:" ትክክል ነበር፡ በዚያ ምሽት ክሪስ ያለው ነገር በብዙ መልኩ ትክክል
እንደሆነ አወቅኩ ክሪስ፣ ይሄ ቤት ግዙፍና ቆንጆ እንጂ የሚያምርና የሚመች
አይደለም ብሎኝ ነበር፡ የሆነ ሆኖ፣መገረሜን መግታት አልቻልኩም።በንፅፅር ግላድስተን የነበረው ቤታችን ተራ ቤት ይሆናል፡

ብዙ ረጅምና በሚያስጠላ አይነት ደብዛዛ የሆኑ አዳራሾች አልፈን በመጨረሻ የእናታችን ግዙፍ ክፍል ደረስን፡ ክሪስ ስለ አልጋውና ስለ ሁሉም በዝርዝር ነግሮኛል፡፡ ግን መስማት ማየት አይደለም:: ትንፋሼ ተሰበሰበ ህልሞቼ ክንፍ አወጡ፣ ኦ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! ይህ ክፍል ሳይሆን የንግስት ወይም የልዕልት መኖሪያን የሚመጥን ነው። ሁሉም ነገር የሚያስደምም ነበር፡
ከዚያ እናታችን አባታችን ካልሆነ ከሌላ ሰው ጋር የምትተኛበትን አልጋ
በመጥላት አፈገፈግኩ፡ ወደ ግዙፉ የልብስ ማስቀመጫ ሳጥኗ ተጠግቼ በህልም ካልሆነ በስተቀር የእኔ ሊሆን ከማይችለው የህልም ሀብት ውስጥ
ገባሁ: ሱቆች ውስጥ ከሚገኙት በላይ ልብሶች አሏት: ያሏትን ልብሶች
ጫማዎችና ጌጣጌጦች ሁሉ አንዳንድ ጊዜ ለመልበስ እንኳን ሺህ አመት መኖር አለባት

አይኖቼን የያዘው ሌላ ነገር ደግሞ ክሪስ ያሳየኝ ወርቃማ የመልበሻ ክፍል
ነው: ዙሪያውን መስታወት ያለበት፣ አረንጓዴ ተክሎችና እውነተኛ አበቦች
ያደጉበት መታጠቢያ ክፍሏን ተመለከትኩ፡ “ሁሉም አዲስ ነው” ክሪስ
አብራራልኝ: በመጀመሪያ የገና ግብዣው ቀን ስመጣ እንደዚህ በጣም.
የሚያምር አልነበረም”

ከበፊት ጀምሮ እንደዚህ እንደነበር ግን ስላልነገረኝ ዞር ብዬ ተመለከትኩት
ስለነዚህ ሁሉ ልብሶች፣ በሚስጥር ሳጥኗ ውስጥ ስለቆለፈቻቸው ጌጣጌጦች
እንዳውቅ ስላልፈለገ ሆነ ብሎ እየሸፈነላት ነበር። አልዋሸኝም። ግን ደግሞ
አልነገረኝምም ነበር። የእኔን ጥያቄዎች ላለመመለስ አይኖቼን የሚሽሹት
አይኖቹንና በእፍረት የቀላ ፊቱን እያየሁ ነው። እኛ ክፍል ውስጥ መተኛት
አለመፈለጓ የሚያስገርም አይደለም የመልበሻ ክፍሏ ውስጥ ሆኜ የእናታችንን ልብሶች እየሞከርኩ ነው፡
በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ የናይለን ስቶኪንግ ለበስኩ አቤት… እንዴት
እንደሚያምሩ! ሴቶች እንደዚህ አይነት የእግር ሹራቦች ቢወዱ አያስገርምም! ቀጥሎ ለመጀመሪያ ጊዜ የጡት መያዣ ለበስኩ በጣም ትልቅ ነበር። ልክ
የሆኑኝ እንዲመስል ውስጣቸው የመፀዳጃ ወረቀቶች ጠቀጠቅኩ። ቀጥሎ ደግሞ ጫማ ሞከርኩ፡ እሱም ትልቅ ነበር።
👍551
አሁን ልጅ ሆኜ እድሉን ባገኘሁ ቁጥር የማደርገው የሚያስቅ ነገር መጣ
በእናታችን የመልበሻ ጠረጴዛ ጋ ተቀመጥኩና የእሷን መኳኳያዎች ሁሉ
መቀባባት ጀመርኩ፡ ፊቴ ላይ ያልተቀባሁት ነገር የለም፡ ከዚያ ፀጉሬን
አማላይ በሆነ መንገድ ወደላይ ሰብስቤ በፀጉር መያዣ ሽቦ አስያዝኩትና
ጌጣጌጦች ማድረግ ጀመርኩ። በስተመጨረሻ ሽቶ በጣም በብዛት ነሰነስኩና ረጅም ተረከዝ ባለው ጫማ እየተንቀራፈፍኩ ክሪስን “ምን መስያለሁ?” ስል
ጠየቅኩት በመሽኮርመም ፈገግ እያልኩና አይኖቼን እያርገበገብኡ ነበር።
በእውነትም የአድናቆት አስተያየት ለማግኘት ተዘጋጅቻለሁ። መስተዋቶቹ
አስቀድመው ስሜት ቀስቃሽ እንደሆንኩ አልነገሩኝም?
መሳቢያዎቹን ሲፈትሽ በጥንቃቄ ነበር፡ ከዚያ ሁሉንም ነገር ልክ ሲያገኘው እንደነበረው አድርጎ አያስቀመጠ ነበር። አየት ሊያደርገኝ መለስ አለ በባለትልቅ ተረከዙ ጫማ ላይ ሚዛኔን ለመጠበቅ እየሞከርኩ ነው: አይኖቼንም ያለማቋረጥ እያርገበገብኩ ነው። ምናልባት የውሸት ሽፋሉን በትክክል ማድረግ
አልቻልኩበትም ይሆናል። ልክ በሸረሪት እግሮች መሀል የምመለከት አይነት
ስሜት ተሰምቶኛል። እና ወደፊትና ወደኋላ እንዲሁም ወደጎን እየተዟዟርኩ
ሲመለከተኝ አይኖቹ በአድናቆት ፈጠጡ። ከዚያ ፊቱን አጨፈገገ፡ “ምን
መስለሻል?!” ማሽሟጠጥ ጀመረ: “በአጭሩ ልንገርሽ ሴተኛ አዳሪ… እንደዚያ
ነው የመሰልሽው!” ልክ እኔን ማየት መቋቋም እንዳልቻለ ሁሉ በጥላቻ ፊቱን አዞረ። “ታዳጊ ሴተኛ አዳሪ መስለሻል! አሁን ሄደሽ ፊትሽን ታጠቢና ዕቃዎቹን
ያገኘሽበት መልሺ የመልበሻ ጠረጴዛውን ደግሞ አፅጂ!” አለኝ፡

ቅርብ ወዳለው ረጅም መስተዋት ዞርኩ እየተዟዟርኩ ሙሉውን ገፅታዬን ተመለከትኩ፡ እናታችን በዚህ ቀሚስ ይህንን አትመስልም ምንድነው የተሳሳትኩት? እውነት ነው ክንዶቿ ላይ ብዙ ሽዋሊያዎች አትደረድርም።
ትከሻዋ ላይ የሚደርስ ረጅም የዳይመንድ ጆሮ ጌጥ አድርጋ በዚያ ላይ በአንድ ጊዜ ሶስት የአንገት ጌጦች አታደርግም:: በእያንዳንዱ ጣቶቿ ላይም ሁለት ወይም ሶስት ቀለበቶች አታደርግም አውራ ጣቷን ጨምሮ ማለት ነው።

አይኖቼን ግን በደንብ ተኩያለሁ። ወጣ ያለው ደረቴ ፍፁም አስደናቂ ነው።
እውነት ለመናገር ሁሉንም እንዳበዛሁት አምናለሁ።

አስራ ሰባት ሸዋሊያዎች፣ ሀያ ስድስት ቀለበቶች፣ የአንገት ሀብሎችና ቲያራ
እንዲሁም እናታችን ስትለብሰው በጣም የሚያምር እኔ ላይ ግን ብዙም ያልሆነ ጋዋን አወለቅኩ።

“ፍጠኚ ካቲ! እነዚያን ዕቃዎች ተያቸውና መጥተሽ መፈለግ አግዢኝ:"

ክሪስ የገላ መታጠቢያ ገንዳዋ ውስጥ መታጠብ እፈልጋለሁ”

“አምላኬ! ያንን ለማድረግ ጊዜ የለንም” ልብሶቿን ሁሉ አወላለቅኩና የራሴን ልብሶች ለበስኩ ግን አሰብ አደረግኩና ብዙ የጡት መያዣዎች ካሉበት መሳቢያዋ ውስጥ ነጩን መረጥኩና ሹራቤ
ስር ደበቅኩት፡ ክሪስ የእኔን እርዳታ አልፈለገም: ብዙ ጊዜ እዚህ መጥቶ
ስለሚያውቅ ያለ አጋዥ ገንዘብ ማግኘት ይችላል፡ በእያንዳንዱ መሳቢያ ውስጥ ምን እንዳለ ማየት ፈልጌያለሁ ግን በፍጥነት ማድረግ አለብኝ ትንሽየዋን
መሳቢያ ሳብ አድርጌ ከፈትኳት፤ ውስጧ ክሬምና የመፀዳጃ ወረቀት እንጂ ሌላ ሠራተኞች ሊሰርቁት የሚችሉት ዋጋ ያለው ነገር እንደማይኖር ጠብቄያለሁ
እናም ክሬም የመፀዳጃ ወረቀትና ሁለት መፃህፍቶች ነበሩበት፡ ከዚያ ሁለት
መፃህፍት ስር ደሞ ባለቀለም የአቧራ መከላከያ ሽፋን ያለው ወፍራም መፅሀፍ ተቀምጧል፡ “የራሳችሁን የጥልፍ ንድፍ እንዴት መፍጠር እንደሚቻል::ይላል ርዕሱ በጣም ሳበኝ፡ እናታችን እዚያ የተቆለፈ ክፍል ውስጥ ባከበርኩት
የመጀመሪያ ልደቴ ላይ አንዳንድ በመርፌ የሚሰሩ ስራዎችን አሳይታኝ ነበር::
እና አሁን የራስን ንድፍ መስራት በእርግጥ የሚያስደስት ነው:
ቀስ ብዬ መፅሀፉን አወጣሁና ዝም ብዬ ገፆቹን መገላለጥ ጀመርኩ ከኋላዬ
ክሪስ መሳቢያዎችን ሲከፍት፣ ሲዘጋና ወዲያ ወዲህ ሲል ይሰማኛል። የአበባ ንድፎች ወይም አሁን ካየሁት የተለየ የትኛውንም ነገር ጠብቄ ነበር። ነገር ግን እርቃናቸውን የሆኑ የሴቶችና ወንዶች... የማይታመኑ ፎቶዎች ናቸው::ፀጥ ብዬ አይኔ ፈጦና ደንግጬ እነዚያን ባለቀለም ፎቶግራፎች አተኩሬ እያየሁ ነው ሰዎች እንደዚህ አይነት ነገሮች የሚያደርጉት በዚህ አይነት
ነው? ፍቅር መስራት ይሄ ነው?

ትምህርት ቤት መታጠቢያ ውስጥ ትልልቅ ልጆች በቡድን ተሰብስበው በብዙ
ሳቅ የታጀበ የሹክሹክታ ታሪኮች ሲያወሩ የሰማው ክሪስ ብቻ አልነበረም።
እኔ ግን ከተዘጉ በሮች ኋላ በሚስጥር የሚደረግ የተቀደሰና የተከበረ ነገር
እንደሆነ አምን ነበር ይህ መፅሀፍ ብዙ ጥንዶች በአንድ ክፍል ውስጥ
ሁሉም እርቃናቸውን ሆነው እርስ በርስ ወይም አንዱ ከሌላው ጋር ሆነው
ያሳያል ያለ ፍቃዴ ማሰብ ፈለግኩ፡ እጄ ቀስ እያለ ገፆቹን መግለጥ ጀመረ።
መጠራጠሬ እያደገ መጣ አምላኬ! በብዙ አይነት መንገድ እየሰሩት ነው!
በተለያዩ አቀማመጦች ጭንቅላቴን ቀና አድርጌ ባዶ ቦታ ላይ አፈጠጥኩ፡
ከህይወት መጀመሪያ አንስቶ ሁላችንም የምንሄደው ወደዚያ ይሆን?

ክሪስ ገንዘቡን ማግኘቱን ሊነግረኝ እየጠራኝ ነው: “ሁሉንም በአንዴ ብንሰርቅ
ሊያውቁ ይችሉ ይሆን? ካቲ ምን ሆነሻል? ጆሮሽ አይሰማም? ነይ!”

መንቀሳቀስ አልቻልኩም. መሄድ አልቻልኩም፡ ያንን መፅሀፍ ከዳር እስከ ዳር ሳላይ መዝጋት አልቻልኩም: በጣም ተመስጬ መልስ መስጠት አልቻልኩም ከጀርባዬ መጥቶ ቀልቤን የሳበው ምን እንደሆነ ለማየት በትከሻዬ
በኩል ተመልክቶ በፍጥነት ትንፋሹን ወደ ውስጥ ሲስብ ሰማሁት። ረጅም ጊዜ ቆይቶ ቀስ ብሎ ወደ ውጪ ተነፈስ፡ መጨረሻው ላይ ደርሼ መፅሀፉን
እስክዘጋ ድረስ አንድም ቃል አልተነፈሰም: ከዚያ ተቀበለኝና ከመጀመሪያው
ጀምሮ ማየት ጀመረ: ገፁን ከሞላው ስዕል በተቃራኒ ያለው ገፅ ላይ በትንንሹ
የተፃፈ መግለጫ አለ። ነገር ግን ፎቶዎቹ ምንም መግለጫ አያስፈልጋቸውም ነበር።

ክሪስ መፅሀፉን ዘጋ: በፍጥነት ፊቱን ተመለከትኩ ደንግጧል፡ መፅሀፉን
ወደ መሳቢያው መልሼ ሁለቱን መፅሀፍት ከላይ አደረግኩና ልክ እንዳገኘሁት አድርጌ አስቀመጥኩ። እጄን ይዞ ወደ በሩ ጎተተኝ፡ ረጅሙንና ጨለማማውን አዳራሽ አቋርጠን ወደ ክፍላችን ተመለስን አሁን ያቺ ጠንቋይ አያታችን ክሪስና እኔ በተለያየ አልጋ ላይ እንድንተኛ የፈለገችው ለምን እንደሆነ በደንብ ገባኝ። የስጋ አስገዳጅ ጥሪ በጣም ጠንካራና በጣም አስፈሪ ከመሆኑ የተነሳ ሰዎችን ከቅዱስነት ይልቅ እንደ አጋንንት እንዲለወጡ ያደርጋል። ወደ ኬሪ
ጎንበስ ብዬ ሳምኳት፡ ጉንጮቿ ይሞቃሉ፡ ከዚያ ደግሞ ወደ ኮሪ ሄጄ ለስላሳ
ፀጉሩን ዳሰስኩና ፍም የመሰለ ጉንጩን ሳም አደረግኩት እንደመንትዮቹ
ያሉ ልጆች የሚሰሩት ከዚያ የወሲብ ስዕላዊ መፅሀፍ ውስጥ ካየኋቸው
ነገሮች ከሆነ ሙሉ በሙሉ መጥፎ ነገር አይደለም ማለት ነው። መጥፎ
ቢሆን ኖሮ እግዚአብሔር ወንዶችንና ሴቶችን በዚህ መንገድ አይሰራም ነበር።
ሆኖም በጣም በጣም እርግጠኛ ያለመሆን ተሰምቶኛልና በውስጤ ፈርቻለሁ፡

ደንግጫለሁ፤ እና አሁንም...
አይኖቼን ጨፍኜ በፀጥታ ፀለይኩ። “አምላኬ! ከዚህ እስክንወጣ ድረስ
መንትዮቹን ጤናማና ደህና አድርጋቸው... በሮች የማይዘጉበት ብሩህና
ፀሀያማ ቦታ እስክንደርስ ድረስ እንዲኖሩ አድርጋቸው ... እባክህ።

“መታጠቢያውን መጀመሪያ መጠቀም ትችያለሽ" አለ ክሪስ ጀርባውን ሰጥቶኝ
አልጋው አጠገብ ተቀምጦ:: ዛሬ መታጠቢያ ቤቱን መጀመሪያ መጠቀም የሱ
ተራ ነበር። ግን ጭንቅላቱን ወደታች አቀርቅሮ ተቀምጧል።
👍421🥰1
ወደ መታጠቢያ ቤቱ ገብቼ ተጣጠብኩ፡ ከፊቴ ላይ ሁሉንም ሜካፕ
አስለቀቅኩ! ፀጉሬንም በደንብ ታጠብኩ፡ ክሪስ በፀጥታ ተነሳና ወደ እኔ
ሳይመለከት ወደ መታጠቢያ ቤት ገባ፡ ቆይቶ ሲወጣ እኔ ፀጉሬን እያበጠርኩ ነበር፡ አይኖቼን አልተመለከተም፡ እኔም እንዲመለከተኝ አልፈለግኩም።

ሆኖም በዚያ ምሽት አንደኛችንም ለመፀለይ አልተንበረከክንም አብዛኛውን በየምሽቱ አልጋችን አጠገብ ተንበርክኮ መፀለይ ከአያትየው ህጎች አንዱ ነው ሆኖም በዚያ ምሽት
አንዳችንም ለመፀለይ አልተንበረከክንም አብዛኛውን ጊዜ አልጋው አጠገብ ተንበርክኬ እጆቼን አገጬ ስር አጣጥፌያለሁ ግን ብዙ ጊዜ ፀልዬ አንደኛውም ስላልረዳኝ ምን እንደምፀልይ አላወቅኩም: ጭንቅላቴ ባዶ ሆኖ ልቤ ምንም ሳይሰማው ዝም ብዬ ተንበርክኬያለሁ ከኬሪ ጎን በጀርባዬ ተዘረጋሁና እንደገና ላየው ብችል የተፃፈውን እያንዳንዱን
ነገር ማንበብ የምመኘውን ያንን ትልቅ መፅሀፍ በማየቴ የቆሸሽኩ አይነት
ስሜት ተሰምቶኛል። ለውጦኛል ምናልባት መፅሀፉን ገና ርዕሱን ስመለከት ያገኘሁበት ማስቀመጥና ክሪስ በትከሻዬ በኩል ሊመለከት ሲመጣ በፍጥነት
መዝጋት ጨዋነት ይሆን ነበር: ቅዱስ ወይም መልአክ ወይም ፍፁም ስርዓት ያለኝ እንዳልሆንኩ አውቄያለሁ: እናም አንድ ቀን አካሎች በፍቅር መንገድ እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውሉ ማወቅ የሚያስፈልገኝን ሁሉ በቅርቡ እንደማውቅ አጥንቶቼ ድረስ ተሰምቶኛል
ቀስ ቀስ እያልኩ በደብዛዛው ብርሀን ክሪስ ምን እየሰራ እንደሆነ ለማየት አንገቴን አዞርኩ። አይኖቹ ብርሀን ያንፀባርቁ ነበር።

“ደህና ነሽ?” ጠየቀኝ።

“አዎ” አልኩ። ከዚያ በጭራሽ የእኔ በማይመስል ድምፅ “ደህና እደር”
አልኩት።

“ደህና እደሪ ካቲ” አለኝ እሱም የሌላ ሰው ድምፅ በሚመስል።

ይቀጥላል
👍4110🤔2
አትሮኖስ pinned «#የጣሪያ_ስር_አበቦች ፡ ፡ #ክፍል_ሰላሳ_አራት ፡ ፡ #ትርጉም_ሀኒም_ኤልያስ ....ክሪስ ከመልበሻ ጠረጴዛው ፊት ያለ ወንበር ላይ ተቀመጠ፡ አገጩን በእጁ "ደግፎ ለደቂቃዎች እያሰበ ቆየ: “በአንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ። አንቺም ሆንሽ መንትዮቹ ስትቀጡ ማየት አልፈልግም ስለዚህ ወጥቼ የምሰርቀው እኔ ነኝ። ድንገት ከተያዝኩ ጥፋተኛው እኔ ብቻ እሆናለሁ: ግን አልያዝም። ከዚያች አሮጊት መስረቅ አደገኛ…»
#የጣሪያ_ስር_አበቦች


#ክፍል_ሰላሳ_አምስት


#ትርጉም_ሀኒም_ኤልያስ


የእንጀራ አባቴ

በዚያ ፀደይ ክሪስ ታመመ አፉ አካባቢ አረንጓዴ መሰለና በየደቂቃው
ያስመልሰው ጀመር። ከመታጠቢያ ቤት ወጥቶ እየተንገዳገደ አልጋ ላይ ወደቀ። የስነ አካል ጥናት ለማንበብ እየሞከረ ግን በራሱ ተናዶ ወደጎን አሽቀነጠረው። “የሆነ የበላሁት ነገር መሆን አለበት" ሲል ተነጫነጨ።

ክሪስ ብቻህን ልተውህ አልፈልግም” አልኩ ከእንጨት የተሰራውን ቁልፍ
ወደ ቁልፍ ቀዳዳው ለማስገባት እያዘጋጀሁ።

“ተመልከቺ ካቲ!” ሲል ጮኸ “በራስሽ ሁለት እግሮች መቆም የምትማሪበት ጊዜ ነው: በእያንዳንዱ ደቂቃ አጠገብሽ እንድሆን አትፈልጊ! የእናታችን ችግር
ያ ነበር። ሁልጊዜ የምትደገፍበት ሰው አጠገቧ እንዲኖር ታስባለች: በራስሽ ላይ ተደገፊ እሺ ካቲ… ሁልጊዜም!”

ፍርሀት ዘሎ ልቤ ውስጥ ገባና በአይኖቼ ፈሰሰ። አየኝና በእርጋታ “እኔ ደህና
ነኝ። እውነቴን ነው ራሴን መንከባከብ እችላለሁ: ካቲ ገንዘቡ ያስፈልገናል።
ሌላ ዕድል ላይኖረን ስለሚችል ብቻሽንም ቢሆን ሂጂ።

ወደ እሱ አልጋ ሮጩ ተመለስኩና በጉልበቴ ተንበርክኬ ፊቴን ደረቱ ላይ
አደረግኩ። በደግነት ፀጉሬን ዳሰሰኝ፡ “እውነት ካቲ፣ ደህና እሆናለሁ፤ ልታለቅሺበት የሚገባ አይደለም: ግን ሊገባሽ የሚገባው ነገር አንዳችን ላይ ምንም ነገር ቢፈጠር የቀረነው መንትዮቹን ከዚህ ማውጣት አለበት።”

“እንደዚህ አይነት ነገሮች አትናገር!” ጮህኩበት። እንደሚሞት ማሰቡ ውስጤን አሳመመኝ።
"ካቲ… አሁን እንድትሄጂ እፈልጋለሁ: ተነሺ ራስሽን አስገድጂ! እዚያ
ስትደርሺ ደግሞ ባለአንዳንድና ባለ አምስት ኖቶች ብቻ ውሰጂ እንጂ ትልልቆቹን እንዳትነኪ የእንጀራ አባታችን ኪሱ ውስጥ የሚጥላቸውን ሳንቲሞች ግን ሁሉንም ውሰጂ ከልብስ ማስቀመጫው ሳጥን ጀርባ ሳንቲሞች የሞሉበት
አንድ ቆርቆሮ ያስቀምጣሉ፡ ከእነሱ ዝገኚ”።

የገረጣና የደከመው ይመስላል። በዚያ ላይ ከስቷል: ደህና ሳይሆን ትቼው መውጣት እያስጠላኝ በፍጥነት ጉንጩን ሳም አደረግኩት። ወደተኙት መንትዮች አየት አድርጌ ከእንጨት የተሰራውን ቁልፍ ይዤ ወደ በሩ ተጣደፍኩ። “እወድሀለሁ ክሪስቶፈር” አልኩት በሩን ከመክፈቴ በፊት።

“እኔም እወድሻለሁ ካተሪን መልካም አደን” አለኝ፡
በአየር ላይ ሳምኩትና ወጥቼ በሩን ዘጋሁና ቆለፍኩት። እናቴ ክፍል ገብቶ መስረቅ አደጋ የለውም። እናታችን እሷና ባሏ ከመንገዱ በታች ያለ ጓደኛቸው ግብዣ ላይ መገኘት እንዳለባቸው የነገረችን ዛሬ ከሰአት በኋላ ነበር:

ኮሪደሩን አቋርጬ ስሄድ ለራሴ እያሰብኩ የነበረው ቢያንስ አንድ ባለ ሀያና
አንድ ባለ አስር ኖቶች መስረቅ እንዳለብኝ ነበር: የሆነ ሰው እንዳያስተውል
አደርጋለሁ። ምናልባትም ከእናታችን ጌጣጌጦች የተወሰኑ እሰርቃለሁ፡
ጌጣጌጦች አቅም ሊኖራቸው ይችላል ልክ እንደ ገንዘብ፤ ምናልባትም በተሻለ።

ሁሉም ስራ ነው፤ ሁሉም ቆራጥነት። የሽልማት ክፍሉን ለማየት ጊዜ ማባከን አልፈለግኩም ቀጥታ ወደ እናታችን መኝታ ክፍል አመራሁ። አሁን አራት
ሰዓት ነው፡ በጊዜ በሶስት ሰዓት የምትተኛውን አያትየውን እንደማላያት
አውቄያለሁ በጀግና የመተማመን ቆራጥነት ወደ ክፍሎቿ በሚያስገቡት በሮች ገባሁና በፀጥታ ዘጋኋቸው:: አንድ ደብዛዛ መብራት ብቻ በርቷል። በአብዛኛው ክፍሎቿ ውስጥ ያሉትን መብራቶች አብርታ ትተዋቸዋለች: አንዳንዴ ደግሞ
አንዱን ብቻ አብርታ እንደምትተወው ክሪስ ነግሮኛል። አሁን ለእናታችን
ገንዘብ ምኗ ነው?

እያመነታሁና እርግጠኛ ባለመሆን በሩ ጋ እንደቆምኩ ዙሪያውን ስመለከት በፍርሀት ደነዘዝኩ የእናታችን አዲስ ባል ወንበሩ ላይ ረጅም እግሮቹን ዘርግቶና ቁርጭምጭሚቱ
ጋር አጣምሮ ተዘርግቷል: ቀጥታ ፊት ለፊቱ ነኝ፡ አጭር የሚያሳይ የሌሊት ልብስና ከስር ደግሞ ከእሱ ጋር የሚመሳሰል ፓንት ለብሻለሁ፡ ማን እንደሆንኩና ሳልጠራ መኝታ ቤት ውስጥ ምን እያደረግኩ እንደሆነ ለማወቅ እስኪያጓራ ልቤ በአበደ አይነት እየመታ እጠብቃለሁ።

ግን አልተናገረም ጥቁር ቶክሲዶ ጠርዙ ላይ ወደታች ከሚወርድ ጥቁር ጌጥ ያለው ሮዝ ሸሚዝ
ጋር ለብሷል። አልጮኸም. አልጠየቀም ምክንያቱም እያንቀላፋ ነበር። ፊቴን አዙሬ ልመለስ ነበር ግን ይነቃና ያየኛል ብዬ ፈራሁ
መቼም መጓጓት ስራዬ ሆኗል በደንብ ልመለከተው ቀረብ አልኩ፡ ልነካው
እስከምችል ወንበሩ ድረስ ለመጠጋት ደፈርኩ እጄን ኪሱ ገብቼ መስረቅ
የምችልበት ቅርበት ላይ ሆንኩ ግን አላደረግኩትም፡

እንቅልፍ የወሰደው መልከመልካም ፊቱን ስመለከት፣ መስረቅ ጭንቅላቴ ውስጥ የመጣው የመጨረሻ ሀሳብ ነበር፡ አሁን የተገለጠውን በጣም የቀረብኩትን የእናቴን ተወዳጅ ባርትን በማየቴ ተደንቄያለሁ፡ የተወሰኑ ጊዜያት በሩቅ አይቼዋለሁ: በመጀመሪያ የገና ግብዣው ምሽት ሌላው ደግሞ ደረጃው አጠገብ እናታችን እጇን እንድታጠልቅ ኮት ይዞላት ማጅራቷና ጆሮዋ
ስር ሲስማትና ፈገግ እንድትል የሚያደርግ የሆነ ነገር በጆሮዋ ሲያንሾካሹክላት
እና ከበር ከመውጣታቸው በፊት ወደ ራሱ ጎትቶ ደረቱ ላይ ሲያስደግፋት
አይቼዋለሁ።

አዎ አዎ አይቼዋለሁ... እና ደግሞ ስለሱ ብዙ ሰምቼያለሁ፡ እህቶቹ የት
እንደሚኖሩ አውቃለሁ፡ የት እንደተወለደ፣ የት እንደተማረ ሁሉ አውቃለሁ።
አሁን እያየሁት ላለሁት ግን ማንም እንድዘጋጅ አላደረገኝም:

እንዴት እናቴ? ማፈር አለብሽ! ይህ ሰው በእድሜ ካንቺ ያንሳል በብዙ
አመታት ያንሳል! ግን አልነገረችንም ሚስጥር ነበር። እንደዚህ አይነት
አስፈላጊ ሚስጥር እንዴት መደበቅ እንደቻለች! ማንኛዋም ሴት የምትፈልገው አይነት ወንድ ነው፡ እና ብትወደውና ብታመልከው ምንም አይገርምም። የተለየ ግርማ ሞገስ ባለው ሁኔታ ተጋድሞ ስመለከተው ፍቅር ሲሰሩ
ኃይለኛና በስሜት የተሞላ እንደሚሆንላት ገመትኩ፡

ወንበር ላይ ተቀምጦ የሚያንቀላፋውን ይህንን ሰው መጥላት ፈለግኩ
ግን አልቻልኩም: እንቅልፍ ወስዶት እንኳን ቆንጆ ነውና ልቤ በፍጥነት እንዲመታ አደረገው። ባርትሎሚዮ ዊንስሎ ሳያውቀው በእንቅልፍ ልቡ ለእኔ የአድናቆት ምላሽ
በመስጠት አይነት ፈገግ አለ፡ እንደ ዶክተሮችና እንደ ክሪስ ሁሉንም ነገር
ከሚያውቁ ሰዎች አንዱ ነው ጠበቃ: እርግጠኛ ነኝ የሆነ በተለየ ሁኔታ ደስ የሚያሰኝ ነገር አይቶና ሞክሮ ያውቃል፡ በተከደኑ አይኖቹ ስር ያለው
ምን ይሆን? አይኖቹ ሰማያዊ ይሆኑ ወይም ቡናማ ማወቅ ፈለግኩ። ሰውነቱ ቀጭን፣ ጠንካራና ጡንቻማ ነው: ከንፈሮቹ አጠገብ ከላይ ወደታች የተሰመረ የሚመስል በእንቅልፍ ልቡ ፈገግ ሲል እየመጣ የሚመለስ ስርጉደት አለው::

ትልቅ የጋብቻ ቀለበት አጥልቋል። አይነቱን እናቴ ጣት ላይ አይቼዋለሁ:
በቀኝ እጁ አመልካች ጣት ላይ ብዙ ብርሀን በሌለበት እንኳን የሚያንፀባርቅ
የአልማዝ ቀለበት አለው ትንሽዋ ጣቱ ላይ ትምህርት ቤት ለሽልማት የሚሰጥ
የወንድማማችነት ቀለበት አድርጓል። ረጃጅም ጣቶቹ በደንብ የተፀዱና ልክ
እንደኔ ጥፍሮች የሚያንፀባርቁ አራት ማዕዘን ጥፍሮች አሏቸው
ረጅም ነው: ይህንን አስቀድሜ አውቃለሁ፡ ከሁሉ ነገር በጣም ደስ ያለኝ ስሜት የሚቀሰቅሱ ከፂሙ በታች ያሉት ማራኪ hንፈሮቹ ናቸው: በእነዚህ
ቅርፃቸው በሚያምር ማራኪ ከንፈሮቹ እናታችንን ሁሉም ቦታ ይስሟታል። ያ የወሲብ ደስታ ያለበት መፅሀፍ ትልልቅ ሰዎች እርቃናቸውን ሲሆኑ ምን ስሜት እንደሚሰጣቸው በሚገባ አስተምሮኛል።

ድንገት ያ ጥቁር ፂሙ ይኮረኩር እንደሆነ ለማየት እሱን የመሳም ግፊት
አደረብኝ:፡ በዚያውም ምንም አይነት የደም ዝምድና የሌለው እንግዳ መሳም ምን ስሜት እንደሚያሳድር ማወቅ ፈልጌያለሁ:
👍473😁2🔥1
ይኼኛው የሚከላከል አይደለም ቀስ ብሎ በቅርቡ የተላጨውን ጉንጩን
በለስላሳው መዳሰስ ኃጢአት አይደለም

እሱ እንቅልፉን ቀጥሏል።

ከበላዩ ጎንበስ ብዬ በጣም በቀስታ ከንፈሬን ከንፈሩ ጋ አነካካሁና በፍጥነት
ተመለስኩ: ልቤ ሽባ የሚያደርግ በሚመስል ፍርሃት ይደልቃል በነቃ
ብዬ ተመኘሁ: ግን ደግሞ በጣም ፈርቻለሁ: እንደ እናቴ አይነት በፍቅሩ
ያበደችለት ሴት እያለው እኔን ለመከላከል ይመጣል ብዬ ለማመን በጣም ልጅና
እርግጠኛ ያልሆንኩ ነበርኩ፡ ክንዶቹን ይዤ ነቅንቄ ብቀሰቅሰውና ታሪኬን፣
ስለ አራት በብቸኝነት ተከልለው የተቀመጡ፣ ከአመት እስከ አመት ለብቻቸው የተደረጉ፣ ትዕግስት ባጣ ሁኔታ የወንድ አያታቸውን ሞት የሚጠባበቁ ልጆች
ብነግረው ቁጭ ብሎ በእርጋታ ይሰማኝ ይሆን? ነገሩን ተረድቶ ከእኛ ጋር ያዝናል? ከዚያ እናታችን ነፃ እንድትለቀንና ያንን በርካታ ንብረት የመውረስ
ሀሳቧን እንድታቆም ያስገድዳታል?

ልክ እናታችን ግራ ስትጋባና በየትኛው መንገድ መታጠፍ እንዳለባት ማወቅ ሲሳናት እንደምታደርገው እጆቼን በጭንቀት ጉሮሮዬ ላይ አደረግኩ፡ ደመነፍሴ
በውስጤ ይጮሀል። ቀስቅሽው! ጥርጣሬዬ ደግሞ ዝም በይ፣ እንዲያውቅ አታድርጊ፣ አይፈልግሽም. የሱ ያልሆኑ አራት ልጆች መቼም አይፈልግም ይለኛል። እነዚያን ሁሉ ሀብቶችና ገንዘብ ሊገዛቸው የሚችሉ ደስታዎችን ከመውረስ ሚስቱን ስለከለከልሻት ይጠላሻል። ተመልከቺው… ወጣት ነው። ምንም እንኳን እናታችን በጣም ቆንጆና በአለም ላይ ካሉ ሀብታም ሴቶች አንዷ ለመሆን እየተጠጋች ያለች ብትሆንም ሌላ ወጣት የሆነች ማግኘት ይችላል። ማንንም አፍቅራ የማታውቅ ከሌላ ወንድ ጋር ተኝታ የማታውቅ ድንግል ማግኘት ይችላል።

ከዚያ ማወላወል አበቃ። መልሱ ቀላል ነው ሊታመን ከማይችል ሀብት ጋር
ሲወዳደሩ አራት የማይፈለጉ ልጆች ምንድናቸው?

ምንም አይደሉም እናታችን ያንን አስተምራኛለች።
ፍትሀዊ አይደለም! ስህተት ነው! እናታችን ሁሉም ነገር አላት በለፈለገችው
ጊዜ መምጣትና መሄድ፣ የፈለገችውን ያህል ገንዘብ ማውጣትና በዓለም ምርጥ
ከሆኑ ሱቆች መግዛት፣ የምትወደውና አብሯት እንዲተኛ የምትፈልገውን
ወጣት ሳይቀር ለመግዛት ገንዘብ አላት እኔና ክሪስ ምን አለን? የተሰበረ
ህልም፣ ብቸኝነትና ማለቂያ የሌለው ተስፋ መቁረጥ?

መንትዮቹስ ምን አላቸው? የአሻንጉሊት ቤትና እያደር እየቀነሰ የሚመጣ
ጤንነት?

ወደዚያ የተቆለፈ ክፍል ረዳት የለሽ፣ ተስፋ የለሽ ስሜት እንደ ድንጋይ ልቤን
ተጭኖኝና አይኖቼ በእምባ ተሞልተው ተመለስኩ: ክሪስ የስነ አካል ጥናት
መፅሀፍ ተከፍቶ ደረቱ ላይ ሆኖ እንቅልፍ ወስዶት አገኘሁት በጥንቃቄ
የሚያነበው ገፅ ላይ ምልክት አድርጌ መፅሀፉን አስቀመጥኩት ከዚያ አጠገቡ ጋደም አልኩና አቀፍኩት: እምባዬ በጉንጮቼ ወርዶ የፒጃማውን ጃኬት
አረጠበው፡ ከእንቅልፉ ነቅቶ ካቲ ምን ሆንሽ? ለምንድነው የምታለቅሽው?
የሆነ ሰው አየሽ? አለኝ፡ ሊገለፅ በማይችል ምክንያት የተጨነቁ አይኖቹን ማየት አልቻልኩም። ምን እንደተፈጠረ ልነግረው አልቻልኩም በዚያ ላይ
እንደተኛ እንደሳምኩት መንገር አልቻልኩም

“እና አንድ ሳንቲም እንኳን አላገኘሽም?” ባለማመን ጠየቀኝ።

“አንድ ሳንቲም እንኳን!” በመልሱ አንሾካሾኩ እና ፊቴን ከፊቱ ለመደበቅ
ሞከርኩ። ግን ፊቴን ዞር አድርጎ አይኖቼን በጥልቀት ለማየት አስገደደኝ..
ለምንድነው እርስ በእርሳችን በደንብ የተዋወቅነው? አይኖቼ ምንም እንዳይነበብባቸው ጥረት ባደርግም ጥቅም አልነበረውም አተኩሮ እያየኝ
ነበር። ማድረግ የቻልኩት ብቸኛው ነገር አይኖቼን ጨፍኜ ክንዶቹ ላይ ልጥፍ
ማለት ነበር። ፊቱን ፀጉሬ ላይ አጎንብሶ ጀርባዬን ቀስ እያለ እሽት እሽት
አደረገኝ። “ምንም አይደል አታልቅሺ: የት መፈለግ እንዳለብሽ የኔን ያህል
ስለማታውቂ ነው።” አለኝ።

መሄድ አለብኝ. ማምለጥ አለብኝ. ሳመልጥ ደግሞ ሁሉንም ይዤ እሄዳለሁ የትም ብሄድ ከማንም ጋር ብሆን።

“አሁን ወደ አልጋሽ መሄድ ትችያለሽ" አለ ክሪስ በጎርናና ድምፅ አያትየው
በሩን ከፍታ ልትይዘን ትችላለች”

“ክሪስ እኔ ከሄድኩ በኋላ አስመለሰህ?”

“አይ ተሽሎኛል በቃ ሂጂ ካቲ… ሂጂ”

“እውነት አሁን ተሽሎሀል?”

“ተሽሎኛል አላልኩሽም?”

“ደህና እደር ክሪስቶፈር" አልኩት ከዚያ የእሱን አልጋ ከመልቀቄ በፊት ጎንጩ ላይ ሳምኩትና አልጋዬ ላይ ወጥቼ ኬሪ ላይ ልጥፍ አልኩ፡

“ደህና እደሪ ካተሪን፡ በጣም ጥሩ እህትና ለመንትዮቹም እናት ነሽ. ግን በጣም ቀሽምና ጥሩ ያልሆንሽ ሌባ ነሽ" አለኝ።....

ይቀጥላል
👍5314👎1
አትሮኖስ pinned «#የጣሪያ_ስር_አበቦች ፡ ፡ #ክፍል_ሰላሳ_አምስት ፡ ፡ #ትርጉም_ሀኒም_ኤልያስ የእንጀራ አባቴ በዚያ ፀደይ ክሪስ ታመመ አፉ አካባቢ አረንጓዴ መሰለና በየደቂቃው ያስመልሰው ጀመር። ከመታጠቢያ ቤት ወጥቶ እየተንገዳገደ አልጋ ላይ ወደቀ። የስነ አካል ጥናት ለማንበብ እየሞከረ ግን በራሱ ተናዶ ወደጎን አሽቀነጠረው። “የሆነ የበላሁት ነገር መሆን አለበት" ሲል ተነጫነጨ። ክሪስ ብቻህን ልተውህ አልፈልግም”…»
#የጣሪያ_ስር_አበቦች


#ክፍል_ሰላሳ_ስድስት


#ትርጉም_ሀኒም_ኤልያስ

“ደህና እደሪ ካተሪን፡ በጣም ጥሩ እህትና ለመንትዮቹም እናት ነሽ. ግን በጣም ቀሽምና ጥሩ ያልሆንሽ ሌባ ነሽ" አለኝ።.

እያንዳንዱ የክሪስ የእናታችንን ክፍል መጎብኘት የተደበቀውን ገንዘባችንን መጠን አሳደገው ነገር ግን ግባችን የሆነው አምስት መቶ ዶላር ላይ ለመድረስ ረጅም ጊዜ ይወስዳል አሁን እንደገና በጋ መጣ: አሁን አስራ አምስት አመት ሆኖኛል። መንትዮቹ በቅርቡ ስምንት አመት ይሆናቸዋል። በቅርቡ ነሀሴ ሲመጣ የታሰርንበት ሶስተኛ አመት ይሆናል። ሌላ ክረምት ከመግባቱ በፊት ማምለጥ አለብን፡ ኬሪን ስመለከተው ፍዝዝ ብሎ አደንጓሬዎች ይለቅማል። ምክንያቱም የመልካም ዕድል ጥራጥሬ ስለሆኑ ነበር በአዲሱ አመት መጀመሪያ ትንንሾቹ ቡናማ አይኖች ውስጡን እንዳያዩት ብሎ አይበላቸውም ነበር አሁን ግን እኔና ክሪስ እያንዳንዱ አደንጓሬ የአንድ ቀን ሙሉ ደስታ ይሰጣል ብለን ስለነገርነው ይበላል እኔና ክሪስ እንደዚህ አይነት ተረቶች እየፈጠርን እንዲበሉ እናደርጋለን፡ ወለሉ ላይ ይቀመጥና ጊታሩን አንስቶ
አይኖቹን የካርቱን ፊልም ላይ ይተክላል። ኬሪ በቻለችው መጠን ወደሱ
ተጠግታ ቲቪውን ሳይሆን የሱን ፊት እየተመለከተች ትቀመጣለች።

"ካቲ" አለች በዚያች እንደ ወፍ በመሰለች ድምፅዋ

“ኮሪ ደህና አይደለም፡”

“እንዴት አወቅሽ?”

“በቃ አወቅኩ”

“አመመኝ ብሎ ነግሮሻል?”

“ማለት የለበትም”

“እና ምን ተሰማሽ?”

“እንደ ሁልጊዜው”

“እንደ ሁልጊዜው እንዴት ነው?”

“አላውቅም”

"አዎ! መውጣት አለብን፣ በፍጥነት!

በኋላ ላይ መንትዮቹን አንድ አልጋ ላይ አደረግኳቸው: ሁለቱም እንቅልፍ
ሲወስዳቸው ኬሪን አንስቼ ወደ አልጋችን እወስዳታለሁ ለአሁን ግን ለኮሪ
እህቱ አጠገቡ ሆና መተኛት በጣም የሚመች ነው: “ሮዝ አንሶላ አልወድም።”
አለች ኬሪ ተኮሳትራ “ሁላችንም ነጭ አንሶላ ነው የምንወደው: ነጩ አንሶላ
የታለ?”

እኔና ክሪስ ነጭ ከሁሉም ቀለማት ይልቅ ተስማሚ ነው ብለን የተናገርንበት
ቀን ፀፀተኝ። ካቲ እናታችን በአብዛኛው ጥቁር ቀለም ያላቸውን ቀሚሶች
የምትወደው ለምንድነው? ጠየቀች ኬሪ ሮዙን አንሶላ አንስቼ በነጭ እስክቀይረው እየጠበቀች።

“እናታችን ፀጉሯ ቢጫና የፊቷ ቀለም ነጣ ያለ ነው፡ እና ጥቁር ቀለም ደግሞ
የበለጠ ቆንጆ ያደርጋታል።

“ጥቁር አትፈራም?”

“ጥቁር ቀለም በትልልቅ ጥርሶቹ የማይባላ መሆኑን ለማወቅ ስንት አመት
መሆን ነው ያለብሽ?”

“እንደዚህ አይነት የሞኝ ጥያቄዎችን ማወቅ የምችልበት በቂ እድሜ ሲኖረኝ::

“ግን ጣራው ስር ያለው ክፍል ውስጥ ያሉት ጥቁር ጥላዎች ሁሉ የሚያበራ፣
ሹል ጥርሶች አሏቸው::” አለ ኮሪ ሮዙ አንሶላ እንዳይነካው እየሸሸ።

“አሁን ተመልከቱ” አልኩ የሆነ ዘዴ እየፈጠርኩ እንደሆነ ጠርጥሮ ክሪስ
በሚስቁ አይኖቹ እያየኝ ነው: “እናንተ ቆዳችሁ አረንጓዴ፣ አይናችሁ
ወይንጠጅ፣ ፀጉራችሁ ቀይ እንዲሁም በሁለት ጆሮዎች ፋንታ ሶስት ጆሮዎች
ከሌሏችሁ በስተቀር ጥቋቁሮቹ ጥላዎች የሚያበራ ሹል ጥርስ አያወጡም::እንደዛ ከሆነ ብቻ ነው ጥቁር የሚያስፈራው:”

ዘና አሉ‥ ከዚያ ነጭ አንሶላቸውንና ነጭ ብርድ ልብሳቸው ውስጥ ገቡና
ወዲያው እንቅልፍ ወሰዳቸው ከዚያ ገላዬንና ፀጉሬን ለመታጠብና ልብሴን ለመቀየር ጊዜ አገኘሁ: ጣራው ስር ወዳለው ክፍል ሮጥኩና መስኮቶቹን ከፋፈትኳቸው፡ ቀዝቃዛ አየር ገብቶ ክፍሉን እንዲያቀዘቅዘውና ጠውልጌ
ከምቀመጥ የመደነስ ፍላጎት እንዲሰማኝ ፈልጌያለሁ ንፋሱ ወደ ክፍሉ መግቢያ የሚያገኘው በክረምት ብቻ የሆነው ለምንድነው? ለምን አሁን በጣም በምንፈልገው ጊዜ አይመጣም?

እኔና ክሪስ ሀሳቦቻችንን፣ ተስፋዎቻችንን፣ ጥርጣሬዎቻችንንና ፍርሀቶቻችንን
አንንነጋገራለን ችግር ሲያጋጥመኝ ዶክተሬ ነው: እንደመታደል ሆኖ
የሚያጋጥሙኝ ችግሮች ከባድ አይደሉም ወር ሲመጣ የሚያጋጥመኝ
ቁርጠትና የወር አበባዬ በፕሮግራሙ መሰረት አለመምጣቱ ብቻ ነበር።
ለዚህም ዶክተሬ የሚጠበቅ እንደሆነ ይነግረኛል። እኔ በረባው ባልረባው ጥንቃቄ የማደርግ አይነት ስለሆንኩ ውስጣዊው ማሽኔም ይህንኑ ይከተላል።

ስለዚህ አሁን በመስከረም አንድ ምሽት እኔ ጣራው ስር ያለው ክፍል ውስጥ
ሆኜ ክሪስ ሊሰርቅ ሄዶ የሆነውን ነገር ልክ ክሪስ የነበረበት ቦታ እንደሆንኩ
አድርጌ መፃፍ እችላለሁ: ስለዚህ የተለየ ወደ እናታችን ክፍል የተደረገ ጉዞ
በዝርዝር ነግሮኝ ነበር።
እንደነገረኝ መሳቢው ውስጥ ያለው መፅሀፍ ሁልጊዜ ይስበው ነበር ማረከው፣በኋላ ግን አስጥሞታል። ልክ እንደኔ ለምሽቱ የፈለገውን በቂ ገንዘብ ካገኘ በኋላ ልክ በማግኔት እንደተሳበ አይነት ወደዛ ጠረጴዛ ሄደ።

እሱ እያወራልኝ እኔ ግን በአንድ እይታ እያንዳንዱ ፎቶግራፍ ለዘለአለም
ጭንቅላቴ ውስጥ ተቀርፆ እያለ ለምን እሱ ደጋግሞ ይመለከተዋል? እያልኩ
ከራሴ ጋር እያወራሁ ነበር:

“እዚያ ቆሜ በየጊዜው የተወሰኑ ገፆች ላይ የተፃፈውን እያነበብኩ ነበር” አለኝ እና ስለ ትክክልና ስህተት ስለሚባሉ ነገሮች እያሰብኩና ስለ ተፈጥሮ፣ ደስ ስለሚያሰኘው እንግዳ ጥሪዎቹ እየተገረምኩና ስለእኛ ህይወት ሁኔታዎች
እያሰላሰልኩ ነበር ስላንቺና ስለኔ እያሰብኩ ነበር፡ እነዚህ ለእኛ የማበቢያችን
አመታት መሆን ይገባቸው ነበር። በማደጌና በእኔ እድሜ ላይ ያሉ ወንዶች
ፈቃደኛ ከሆኑ ሴቶች ሊያገኟቸው የሚችሉ ነገሮችን ስለማሰብ ጥፋተኝነትና እፍረት ይሰማኛል። እና እዚያው ቆሜ ባላገኝሽ እያልኩ ስመኝ አዳራሹ ውስጥ ወደ ክፍሉ እየቀረበ የሚመጣ ድምፅ ሰማሁ። ማን እንደሆነ ታውቂያለሽ እናታችንና ባሏ እየተመለሱ ነበር። በፍጥነት መጽሀፉን ቦታው ላይ መለስኩና ቀጥሎ ትልቁ አልጋው አጠገብ ያለው የእናታችን ልብስ ማስቀመጫ ሳጥን ውስጥ ተደበቅኩ: ከገባች አታየኝም ብዬ አሰብኩ። ግን ልታየኝ እንደምትችልም ተጠራጥሬያለሁ። ነገር ግን ይህንን እያሰላሰልኩ
ድንገት በሩን ሳልዘጋ መርሳቴን አስታወስኩ።

የዚያን ጊዜ ነው የእናታችንን ድምፅ የሰማሁት። “የእውነት ባርት? አለች
ወደ ክፍሉ ገብታ መብራት እያበራች። “ብዙ ጊዜ የኪስ ቦርሳህን መርሳትህ
ግዴለሽነትህን ያሳያል”

“ተመሳሳይ ቦታ ስለማላስቀምጠው ነው የምረሳው:” ሲል መለሰላት።እቃዎችን ሲያንቀሳቅስ መሳቢያዎችን ሲከፍትና ሲዘጋ ይሰማኛል። ከዚያ “እዚህኛው ሱሪ ኪስ ውስጥ እንደተውኩት እርግጠኛ ነኝ ... ካለ መንጃ ፈቃዴ የትም መሄድ አልችልም::” አለ

“በአነዳድህ ላይ ቅሬታ የለኝም፧ ግን በዚህ ምክንያት እንደገና ልንዘገይ ነው ምንም ያህል በፍጥነት ብትነዳ የመጀመሪያው ክፍል ያመልጠናል” አለች
እናታችን

“ሄይ!” አለ ባሏ ድምፁ ውስጥ መደነቅ ይሰማኛል። ምን እንዳደረግኩ አስታውሼ በውስጥ አቃሰትኩ ቦርሳዬ ይኸው ኮመዲኖው ላይ: እዛ ላይ ማስቀመጤን አላስታውስም ሱሪው ውስጥ እንደነበረ መማል እችላለሁ” አለ

“መሳቢያው ውስጥ ደብቆት ነበር” ክሪስ አብራራልኝ፡ “ሸሚዞቹ ስር ተቀምጦ ጰነው ያገኘሁት: የተወሰኑ ገንዘቦች ወስጄ ከዚያ አስቀምጬው ያንን መፅሀፍ እሱ እያወራልኝ እኔ ግን በአንድ እይታ እያንዳንዱ ፎቶግራፍ ለዘለአለም ጭንቅላቴ ውስጥ ተቀርፆ እያለ ለምን እሱ ደጋግሞ ይመለከተዋል? እያልኩ
👍511
ከራሴ ጋር እያወራሁ ነበር።
“እዚያ ቆሜ በየጊዜው የተወሰኑ ገፆች ላይ የተፃፈውን እያነበብኩ ነበር” አለኝ፡ እና ስለ ትክክልና ስህተት ስለሚባሉ ነገሮች እያሰብኩና ስለ ተፈጥሮ፣ ደስ ስለሚያሰኘው እንግዳ ጥሪዎቹ እየተገረምኩና ስለእኛ ህይወት ሁኔታዎች
እያሰላሰልኩ ነበር ስላንቺና ስለኔ እያሰብኩ ነበር፡ እነዚህ ለእኛ የማበቢያችን
አመታት መሆን ይገባቸው ነበር። በማደጌና በእኔ እድሜ ላይ ያሉ ወንዶች
ፈቃደኛ ከሆኑ ሴቶች ሊያገኟቸው የሚችሉ ነገሮችን ስለማሰብ ጥፋተኝነትና
እፍረት ይሰማኛል። እና እዚያው ቆሜ ባላገኝሽ እያልኩ ስመኝ አዳራሹ
ውስጥ ወደ ክፍሉ እየቀረበ የሚመጣ ድምፅ ሰማሁ። ማን እንደሆነ ታውቂያለሽ እናታችንና ባሏ እየተመለሱ ነበር። በፍጥነት መጽሀፉን ቦታው ላይ መለስኩና ቀጥሎ ትልቁ አልጋው አጠገብ ያለው የእናታችን ልብስ ማስቀመጫ ሳጥን ውስጥ ተደበቅኩ: ከገባች አታየኝም ብዬ አሰብኩ። ግን ልታየኝ እንደምትችልም ተጠራጥሬያለሁ። ነገር ግን ይህንን እያሰላሰልኩ
ድንገት በሩን ሳልዘጋ መርሳቴን አስታወስኩ
የዚያን ጊዜ ነው የእናታችንን ድምፅ የሰማሁት። “የእውነት ባርት? አለች
ወደ ክፍሉ ገብታ መብራት እያበራች። “ብዙ ጊዜ የኪስ ቦርሳህን መርሳትህ
ግዴለሽነትህን ያሳያል”
“ተመሳሳይ ቦታ ስለማላስቀምጠው ነው የምረሳው:” ሲል መለሰላት።
እቃዎችን ሲያንቀሳቅስ መሳቢያዎችን ሲከፍትና ሲዘጋ ይሰማኛል። ከዚያ
“እዚህኛው ሱሪ ኪስ ውስጥ እንደተውኩት እርግጠኛ ነኝ ... ካለ መንጃ ፈቃዴ
የትም መሄድ አልችልም::” አለ።

“በአነዳድህ ላይ ቅሬታ የለኝም፧ ግን በዚህ ምክንያት እንደገና ልንዘገይ ነው ምንም ያህል በፍጥነት ብትነዳ የመጀመሪያው ክፍል ያመልጠናል” አለች
እናታችን:

“ሄይ!” አለ ባሏ ድምፁ ውስጥ መደነቅ ይሰማኛል። ምን እንዳደረግኩ አስታውሼ በውስጥ አቃሰትኩ ቦርሳዬ ይኸው ኮመዲኖው ላይ: እዛ ላይ ማስቀመጤን
አላስታውስም ሱሪው ውስጥ እንደነበረ መማል እችላለሁ” አለ

“መሳቢያው ውስጥ ደብቆት ነበር” ክሪስ አብራራልኝ፡ “ሸሚዞቹ ስር ተቀምጦ ነው ያገኘሁት: የተወሰኑ ገንዘቦች ወስጄ ከዚያ አስቀምጬው ያንን መፅሀፍ ማንበብ ቀጠልኩ ከዚያ እናታችን “እውነት ባርት?!” አለች ትዕግስት ያጣች ትመስላለች።

ከዚያ ኮሪን “ከዚህ ቦታ እንውጣ እነዚያ ሰራተኞች እየሰረቁን እንደሆነ
አምናለሁ አንቺ ገንዘብ እየጠፋሽ ነው እኔም እንደዛው፡ ለምሳሌ አራት ባለ አምስት ኖቶች እንደነበሩኝ አውቃለሁ:: አሁን ያሉኝ ሶስት ብቻ ናቸው:: አለ።

“እንደገና አቃሰትኩ፤ ያልቆጠረው ገና ብዙ እንዳለው አስባለሁ እናታችን
ቦርሳዋ ውስጥ የምትይዘውን ገንዘብ ብዛት ማወቋም አስደንጋጭ ነበር"
“አምስት ብር ምን ልዩነት ያመጣል?” ጠየቀች እናታችን፡ እሷ እንዲህ ናት
ስለገንዘብ ግድ የላትም ከአባታችን ጋር የነበረች ጊዜም እንዲሁ ነበር። ከዚያ
ሠራተኞቹ በቂ እንደማይከፈላቸውና እድል ካጋጠማቸው ቢሰርቁ መወቀስ እንደሌለባቸው ተናገረች። “እንዲሰርቁ ከተጋበዙ” አለች።

እሱ ሲመልስ “ውዷ ሚስቴ ገንዘብ ላንቺ ቀላል ሊሆን ይችላል። እኔ ግን
ገንዘብ ለማግኘት በጣም መልፋት ስለሚጠበቅብኝ አስር ሳንቲም እንዲሰረቅብኝ
አልፈልግም:: በዚያ ላይ የእናትሽን የማይፈታ ፊት በየጠዋቱ ከጠረጴዛው
ባሻገር እየተመለከትኩ ቀኔ በመልካም ተጀምሯል ማለት አልችልም:” አለ።ስለዛች ብረት ፊት አሮጊት እንደዚህ እንደሚሰማው አላሰብኩም ነበር። ልክ እንደኛ ነው የሚሰማው እና እናታችን የተናደደች መሰለችና “እንደገና ወደዚያ
አንመለስም” ድምፅዋ ጠንካራ ነበር ብታያት ካቲ እሷም አትመስል ከዚህ
በፊት እኛን ስታነጋግረን ሌላ ከሌላ ሰው ጋር ስታወራ ደግሞ ሌላ እንደሆነች
ተከስቶልኝ አያውቅም፡ ከዚያ “ታውቃለህ ይህንን ቤት መልቀቅ አልችልም ገና
ነኝ አሁን የምንሄድ ከሆነ ተነስ እንዲያውም ዘግይተናል” አለችው: የዚያን ጊዜ ነው የእንጀራ አባታችን አንድ ጊዜ የመጀመሪያው ክፍል ካመለጠው ሙሉውን ትርኢት ስለሚያበላሽበት በዚያ ላይ እዚያ ሄደው ተመልካች መሀል ከመቀመጥ እዚህ ሆነው የሆነ የሚያዝናና ነገር እንዲያደርጉ ስላሰበ
መሄድ እንደማይፈልግ የነገራት: እንደምገምተው ፍቅር ለመስራት ወደ
አልጋ መሄድ እንችላለን ማለት ነበር። ይሄ ህመም እንዲሰማኝ የሚያደርግ
ካልመሰለሽ አታውቂኝም ማለት ነው።

“ነገር ግን እናታችን በጣም ጠንካራ መሆን ትችላለች: ያ አስደንቆኛል።ከአባታችን ጋር ከነበረችው አይነት ተለውጣለች ካቲ። አሁን ልክ እንደ አለቃ ናት፡ ማንም ወንድ ምን እንደምታደርግ አይነግራትም። ከዚያ “እንዳለፈው ጊዜ? በጣም የሚያሳፍር ነው ባርት! ቦርሳህን ለመውሰድ ተመለስክ፤ በጥቂት
ደቂቃዎች ውስጥ እመለሳለሁ አልከኝና ምን አደረግክ? መጥተህ ተኛህና እዚያ ግብዣ ላይ ብቻዬን አመሸሁ:" አለችው

ተ“አሁን የእንጀራ አባታችን በአነጋገሯ የተናደደ ይመስል ነበር። በትክክል ከተረዳሁት ማለቴ ነው፡ የፊት ገፅታ እያየሽ ካልሆነ ከድምፅ ብዙ ነገር ማንበብ ይቻላል። “እንዴት ተሰቃየሽ! ሲል መለሰላት የሚያሽሟጥጥ ይመስላል። “የዚያን ጊዜ በጣም ደስ የሚል ህልም አይቼ ነበር፡ እንደሚደገም ባውቅ በየጊዜው እመጣ ነበር፡ እንቅልፍ ላይ ሳለሁ አንዲት በጣም የምታምር ረጅም ወርቃማ ጸጉር ያላት ወጣት ሴት ክፍሉ ውስጥ ተደብቃ ገብታ ሳመችኝ
በጣም ቆንጆ ናት። በናፍቆት እየተመለከተችኝ ነበር። ሆኖም አይኖቼን ስከፍት የለችም፡ እና ህልም መሆን አለባት ስል አሰብኩ” የተናገረው ነገር አስደነገጠኝ ካቲ አንቺ ነሽ አይደል? እንዴት እንደዚህ ደፋርና ስርአት የለሽ ትሆኛለሽ? ልፈነዳ የደረስኩ እስኪመስለኝ ድረስ ተናድጄብሽ ነበር።
የቆሰልሽው አንቺ ብቻ እንደሆንሽ ታስቢያለሽ አይደል? ተስፋ የቆረጥሽው
ጥርጣሬዎች የሞሉብሽ፣ በፍርሀት የተዋጥሽው አንቺ ብቻ እንደሆንሽ
ታስቢያለሽ? አምላኬ በጣም ተናድጄብሽ ነበር። ከዚህ በፊት ይህንን ያህል
ተናድጄ አላውቅም።

“ከዚያ እናታችን ባሏ “አምላኬ! ልጅቷና ስለ መሳሟ መስማት ሰልችቶኛል።
ለምንድነው ደግሜ እንድሰማው የምትነግረኝ? ከዚህ በፊት ተስመህ
አታውቅም!” ብላው እዚያው መጣላት ሊጀምሩ ነው ብዬ አስቤ ነበር። ግን
እናታችን ድምፅዋን ቀይራ ልክ ከአባታችን ጋር እንደነበረችው አይነት ጣፋጭና የፍቅር አደረገችው፡ ይሁንና ወዲያውኑ አልጋውን መጠቀም ከሚፈልገው
ፍቅረኛዋ ጋር ከመሆን ይልቅ መውጣት እንደፈለገች ያስታውቅ ነበር።

“የሆነ ነገር ከጀርባዬ ዘለለ! በበሰበሰው እንጨት ላይ ለስላሳ ርምጃ ሰማሁ!
ዘልዬ በፍርሀት ዞር አልኩ። ምን ለማየት እንደጠበቅኩ እግዚአብሔር ነው
የሚያውቀው! ከዚያ ክሪስ መሆኑን ሳውቅ በእፎይታ ተነፈስኩ ደብዛዛው
ብርሀን ውስጥ በፀጥታ ቆሞ እያፈጠጠብኝ ነው፡ ለምን? ከተለመደው በተለየ
ቆንጆ ሆኛለሁ እንዴ? በስሱ ልብሶቼ ውስጥ የሚያበራው የጨረቃ ብርሀን ነው?

ጥርሱን ነክሶ ዝቅ ባለ ድምፅ “እንደዚህ ተቀምጠሽ በጣም ታምሪያለሽ፡” ሲለኝ
ጥርጣሬዎቼ ሁሉ ገለል አሉ፡ ጉሮሮውን አፀዳና “የጨረቃው ብርሀን በብርማ ሰማያዊ ስሎሽ በልብስሽ ስር የሰውነትሽን ቅርፅ ማየት እችላለሁ ከዚያ ግራ በሚያጋባ አይነት ትከሻዬን በጣቶቹ አጥብቆ ያዘኝ! ያማል፡ “የተረገምሽ ካቲ! ያንን ሰውዬ ሳምሽው! ነቅቶ ሊያይሽና ማን እንደሆንሽ ለማወቅ ሊጠይቅሽ ይችል ነበር! የህልሙ አንድ ክፍል እንደሆንሽ አያስብም ነበር::”

ድርጊቱ የሚያስፈራ ነበር፡ “ምን እንዳደረግኩ በምን አወቅክ? እዛ አልነበርክም
በዚያ ምሽት ታመህ ነበር”
👍351👎1
አይኖቹን አፍጥጦ ትከሻዬን እንደያዘ አርገፈገፈኝ፡ እንደገና ሌላ ሰው
እንደመሰለ አሰብኩ “አይቶሻል ካቲ! በደንብ እንቅልፍ አልያዘውም ነበር!”

“አይቶኛል?” ባለማመን ጮህኩ። ሊሆን አይችልም!

“አዎ!” ሲል ጮኸ። ክሪስ ይሄ ነው በተለምዶ ስሜቱን የሚቆጣጠር። “እሱ
የህልሙ አንድ ክፍል እንደሆንሽ ነው ያሰበው: ግን እናታችን ሁለትና ሁለትን በመደመር ልክ እኔ እንደገመትኩት ማን እንደሆነ ልትገምት አትችልም ብለሽ
ታስቢያለሽ? አንቺና የአንቺ የፍቅር እምነት የተረገማችሁ ናችሁ! አሁን
እኛ ላይ ይሆናሉ። በፊት እንደሚያደርጉት ገንዘብ እንዲሁ አያስቀምጡም::
እየቆጠረ ነው እሷም እየቆጠረች ነው: እኛ ደግሞ ገና በቂ የለንም ... ገና
ነን!”

ከመስኮቱ አራቀኝ። በጥፊ ሊመታኝ የሚያደርስ አውሬነትና ቁጣ ይታይበታል በተለይ ልጅ ሳለሁ ሊመታኝ የሚያስችለው ብዙ ምክንያት ሰጥቼው የማውቅ ቢሆንም በህይወታችን አንድ ጊዜ እንኳ መትቶኝ አያውቅም: ነገር ግን አይኖቼ እስኪዞሩ፣ እስክደነዝዝና “አቁም እናታችን በተቆለፈ በር ውስጥ እንደምናሳልፍ አታውቅም! ብዬ እስክጮህ አርገፈገፈኝ።

ይሄ ክሪስ አይደለም
ይሄ የሆነ አይቼው የማላውቀው ሰው ነው...
ያልሰለጠነ አውሬ: “የኔ ነሽ ካቲ! የኔ! ሁልጊዜም የኔ ትሆኛለሽ! ወደፊት
ማንም ቢመጣ አንቺ ሁልጊዜ የኔ ነሽ ዛሬ ማታ. አሁን የኔ አደርግሻለሁ!
እያለ ጮኸ እኔ አላምንም ክሪስ አይደለም!

ይገባዋል እንዳልል እንኳን አእምሮው ውስጥ ያለውን ሙሉ በሙሉ አልተረዳሁትም። ያለውን ያደርጋል ብዬ ግን አስባለሁ ስሜት ግን ሰውን
የሚቆጣጠርበት መንገድ አለው ሁለታችንም ወለሉ ላይ ወደቅን ልታገለው ሞከርኩ። ታገልን፣ ተገለባበጥን፣
መንፈራገጥና መጨነቅ ያለበት የፀጥታ ትግል የእሱ ጥንካሬ ከእኔ ጋር።ፍልምያ አልነበረም..

ይቀጥላል
👍2318😱15😢3
አትሮኖስ pinned «#የጣሪያ_ስር_አበቦች ፡ ፡ #ክፍል_ሰላሳ_ስድስት ፡ ፡ #ትርጉም_ሀኒም_ኤልያስ “ደህና እደሪ ካተሪን፡ በጣም ጥሩ እህትና ለመንትዮቹም እናት ነሽ. ግን በጣም ቀሽምና ጥሩ ያልሆንሽ ሌባ ነሽ" አለኝ።. እያንዳንዱ የክሪስ የእናታችንን ክፍል መጎብኘት የተደበቀውን ገንዘባችንን መጠን አሳደገው ነገር ግን ግባችን የሆነው አምስት መቶ ዶላር ላይ ለመድረስ ረጅም ጊዜ ይወስዳል አሁን እንደገና በጋ መጣ:…»
#የጣሪያ_ስር_አበቦች


#ክፍል_ሰላሳ_ሰባት


#ትርጉም_ሀኒም_ኤልያስ

ውድ አንባብያን #የጣሪያ_ስር_አበቦች የተሰኘው መፅሀፍ #በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ድርሰት ነው ስለዚህ እውነተኛ ታሪክ ደሞ የሚቀናነስ ነገር አይኖረውም ከባህላችን ምናምን አትበሉ እኛም በየቤታችን ስንት ጉድ አለ ያልወጣ ያልታተመ...መልካም ንባብ



...ይገባዋል እንዳልል እንኳን አእምሮው ውስጥ ያለውን ሙሉ በሙሉ አልተረዳሁትም። ያለውን ያደርጋል ብዬ ግን አስባለሁ ስሜት ግን ሰውን
የሚቆጣጠርበት መንገድ አለው ሁለታችንም ወለሉ ላይ ወደቅን ልታገለው ሞከርኩ። ታገልን፣ ተገለባበጥን፣
መንፈራገጥና መጨነቅ ያለበት የፀጥታ ትግል የእሱ ጥንካሬ ከእኔ ጋር።ፍልምያ አልነበረም።

እኔ ጠንካራ የዳንሰኛ እግሮች አሉኝ፡᎓ እሱ ትልቅ ክብደትና ቁመት አለው... በዛ ላይ ከእኔ የበለጠ የሆነ የጋለ ያበጠና ጠንካራ ነገር ለመጠቀም ማስተዋሉንና
ጤንነቱን የሰረቀው ቆራጥነት ነበረው
እወደዋለሁ ያንን ያህል የሚፈልገው ከሆነ እሱ የሚፈልገውን እኔም
እፈልገዋለሁ ትክክልም ይሁን ስህተት᎓ የሆነው ሆኖ ከዚህ ምሽት በፊት
ፍቅረኞችን የማያውቀው አሮጌ፣ ቆሻሻና የሚሸት ፍራሽ ላይ አረፍን፡ እዛ
ነው የወሰደኝ እና መርካት ያለበትን ያንን ያበጠ፣ ጠንካራ የወንድ የወሲብ
አካል በግድ ያስገባው: ጥብቅና የተቋቋመውን አካሌን ቀዶትና አድምቶት
ወደ ውስጥ ገባ።

አሁን በጭራሽ አናደርገውም ብለን የማልንበትን ነገር አደረግን።

አሁን ለዘለዓለም ተፈርዶብናል። ለዘለዓለም በእሳት ልንጠበስ ተረግመናል።በማያቋርጠው የገሀነም እሳት ውስጥ እርቃናችንን ተዘቅዝቀን እንሰቀላለን
ልክ አያትየው ከረጅም ጊዜ በፊት እንደተነበየችው ሆንን ኃጢአተኞች!

አሁን መልሶች ሁሉ አሉኝ፡

አሁን ልጅ ሊኖር ይችላል፡ ለእንደኛ አይነቶቹ የተዘጋጀውን ዘለአለማዊ
የገሀነም እሳት ሳይጠብቅ በህይወት ስለኃጢአታችን የሚያስከፍለን ልጅ
ይመጣል። ተራራቅንና እርስ በርስ ተያየን: ፊቶቻችን በድንጋጤ የደነዘዙና
የገረጡ ሆነዋል። ልብሶቻችንን ስናስተካክል መነጋገር እንኳን አልቻልንም

አዝናለሁ ማለት አያስፈልገውም ሁሉ ነገሩ ላይ ይታያል... የሚንቀጠቀጥበት
መንገድ፣ ልብሶቹን ለመቆለፍ ሲሞክር እጆቹ የሚንቀጠቀጡበት መንገድ
መደንገጡን ይናገራሉ፡

ቆይቶ ወደ ጣራው ላይ ወጣን።

ረጃጅም የደመና መስመሮች የድፍኗን ጨረቃ ፊት እያቋረጡ ነው እሷም
ትደበቅና እንደገና ትወጣለች:: ጣራው ላይ ሆነን ለፍቅረኞች በተዘጋጀው ምሽት ተቃቅፈን ተላቀስን ሊያደርገው ፈልጎ አልነበረም፡ እኔም ልፈቅድለት ፈልጌ አልነበረም ከእኔ ጋር ተመሳሳይ ደም ካለው ሰው ጋር አንድ ጊዜ ባደረግነው ነገር ልጅ የመምጣቱ ፍርሀት ወደ ጉሮሮዬ መጥቶ ምላሴ ላይ ቀረ: ከገሀነም ወይም ከእግዚአብሔር ቁጣ በላይ የሆነው ከባዱ ፍርሀቴ ጭራቅ የሚመስል፣ ቅርፁ የተበላሸና ደደብ ልጅ መውለድ አስፈርቶኛል። ግን
እንዴት ስለዚህ ጉዳይ ለክሪስ መናገር እችላለሁ? በበቂ ሁኔታ እየተሰቃየ
ነው: ሆኖም ግን መንገር አለብኝ ምክንያቱም የእሱ ሀሳቦች ከእኔ በተሻለ
በእውቀት ላይ የተመሰረቱ ናቸው።

“በአንድ ጊዜ መፀነስ አይኖርም:: ምንም ነገር ቢፈጠር ሌላ ጊዜ እንደማይሆን
እምልልሻለሁ፡ ይህ ነገር ከመፈጠሩ በፊት ራሴን አኮላሻለሁ! አለኝ፡ ከዚያ
ወደ እሱ ሳበኝና የጎን አጥንቶቼ የሚሰበሩ እስኪመስለኝ ድረስ አጥብቆ አቀፈኝ። “አትጥይኝ ካቲ… እባክሽ እንዳትጠይኝ፡ ልደፍርሽ ፈልጌ አልነበረም
በእግዚአብሔር እምልልሻለሁ። ብዙ ጊዜ ተፈትኜ አውቃለሁ ግን ብዙ ጊዜ ክፍሉን እለቃለሁ ወይም ወደ መታጠቢያ ቤት እገባለሁ አለዚያም ጣራው
ስር ወዳለው ክፍል እወጣለሁ ወይም እስክረጋጋ ድረስ አፍንጫዬን መፅሀፍ ውስጥ እቀብራለሁ እና ማለፍ ችዬ ነበር:”

በቻልኩት መጠን ጥብቅ አድርጌ አቀፍኩት። “አልጠላህም ክሪስ” ስል አንሾካሾኩ ጭንቅላቴን ደረቱ ላይ አድርጌያለሁ: “አልደፈርከኝም፤ የምሬን ብፈልግ ኖሮ ላስቆምህ እችል ነበር ማድረግ ያለብኝ ጉልበቴን ጥንክር አድርጌ ወደላይ ማድረግ ብቻ ነበር፡ የኔም ጥፋት ነው” አዎ የኔም ጥፋት ነው። የእናቴን
መልከመልካም ወጣት ባል ከመሳም የተሻለ ነገር ማወቅ ነበረብኝ፡ የወንድ
ጥንካሬ አካላዊ ፍላጎቶች ባሉትና ሁልጊዜ በሁሉም ነገርና በሁሉም ሰው
ተስፋ በቆረጠ ሰው ዙሪያ ወንድሜም ቢሆን እንኳን ሰውነትን የሚያሳይ ልብስ
መልበስ አልነበረብኝም: በፍላጎቶቹ እየተጫወትኩ፣ ሴትነቴን እየሞከርኩ፣
የራሴን የሚቃጠል የመርካት ፍላጎት እያየሁ ብቻ ነበር።

ይህ የተለየ አይነት ምሽት ነው፤ ልክ ዕድል ከረጅም ጊዜ በፊት ይህንን ቀን
ያቀደው ይመስላል እና ይህ ምሽት ትክክልም ይሁን ስህተት እጣ ፈንታችን
ነው:

ንፋሱና ቅጠሎቹ ዜማ አልባ ሙዚቃ ያሰማሉ: ሙዚቃው ያው ነው: ሰው የመሰለ አፍቃሪ የሆነ ፍጥረት እንዴት በዚህ ቆንጆ ምሽት አስቀያሚ ሊሆን
ይችላል?

ምናልባት ጣሪያው ላይ ብዙ ቆይተናል፡

የመስከረም መግቢያ በመሆኑ ጣሪያው ቀዝቃዛ፣ ጠንካራና ሻካራ ሆኗል።
ቅጠሎቹ መርገፍ ጀምረዋል ጣራው ስር ያለው ክፍል ልክ እንደ ገሀነም ያቃጥላል ጣራው ላይ ግን በጣም በጣም ይቀዘቅዛል
እኔና ክሪስ ለደህንነትና ለሙቀት ተቃቅፈን ተቀምጠናል። በጣም መጥፎ ወጣቶችና ኃጢአተኞች:: ያለማቋረጥ በመጠጋጋት በጣም ተወጥረው በቀጠኑ
ታሪኮች የራሳችንን ክብር አሽቀንጥረን ጥለነዋል፡ በአንድ ወቅት በራሳችን
ስሜታዊ ተፈጥሮ አብዝተን የተፈተንን ቢሆንም... በዚያ ወቅት እንኳን እሱ እኔም ስሜታዊ መሆኔን አላውቅም ነበር፡ ልቤን የሚሰውርና ሽንጤን
እንድሰብቅ የሚያደርገኝ ቆንጆ ሙዚቃ ብቻ ይመስለኝ ነበር፡ በጣም ተጨባጭ የሆነ ሌላ ነገር እንዳለ አላውቅም ነበር።

ልክ አንድ ልብ እንደምንጋራ ሁሉ በሰራነው ስራ ራስን የመቅጣት አሳዛኝ ቅኝት
እየደለቅን ነበር ቀዝቃዛው ነፋስ የረገፈ ቅጠል ወደ ጣራው አምጥቶ ድንገት
ፀጉሬ ውስጥ እንዲያዝ አደረገው:: ክሪስ ሊያነሳው ሲሞክር ደርቆና ተሰባብሮ
ወደቀ ህይወቱ ቅጠሉ በንፋስ መብረር እንዴት እንደሆነ በሚያውቀው
ሚስጥር ላይ የተመሰረተ ይመስል ክሪስ ቅጠሉን አተኩሮ እየተመለከተ
ነበር: እጆችም ክንፎችም የሉትም... ግን ሞቶም መብረር ይችላል።

“ካቲ” በሚደነቃቀፍ ደረቅ ድምፅ ጠራኝ፡ “አሁን ልክ ሶስት መቶ ዘጠና ስድስት
ዶላር ከአርባ አምስት ሳንቲም አለን በቅርቡ በረዶ መጣል ይጀምራል።
በልካችን የሆነ የክረምት ኮት ወይም ጫማዎች የሉንም፧ መንትዮቹ ደግሞ
ደካማ ስለሆኑ በቀላሉ ብርድ ሊያሳምማቸውና ከዚያ ወደ ኒሞኒያ ሊለወጥባቸው
ይችላል ሌሊት ነቅቼ ስለእነሱ እጨነቃለሁ እና አንቺንም አልጋሽ ላይ
ሆነሽ ኬሪን አተኩረሽ ስትመለከቻት አይሻለሁ፡ አንቺም ተጨንቀሽ መሆን
አለበት። አሁን ከእናታችን ክፍል ውስጥ እንደበፊቱ ገንዘብ የማግኘታችንን
ነገር እጠራጠራለሁ። ሠራተኞች ገንዘብ እየሰረቋቸው እንደሆነ ጠርጥረዋል።አሁን ምናልባት እናታችን አንቺ ልትሆኚ እንደምትችይ ትጠራጠር ይሆናል አላውቅም... እንደማይሆን ተስፋ አለኝ።

“እነሱ ምንም ቢያስቡ በሚቀጥለው ለመስረቅ ስሄድ ጌጣጌጧን ለመስረቅ
እገደዳለሁ። ትልቅ ነገር እወስድና ከዚያ እናመልጣለን ልክ ርቀን እንደሄድን በቂ ገንዘብ ስለሚኖረን መንትዮቹን ወደ ዶክተር እንወስዳቸዋለን፡” አለ፡

“ጌጣጌጦቹን ውሰድ።” እንዲወስድ ብዙ ጊዜ ለምኜው ነበር። በመጨረሻ
ሊያደርገው ነው እናታችን ልታገኘው የታገለችለትን ብዙ ገንዘብ የሚያወጣ
ጌጥ ታጣለች በዚያ ሂደት ውስጥ እኛንም ታጣለች: ግን ግድ ይኖራት
ይሆን?
👍402👏2
ወደዚህ በመጣን በመጀመሪያው ምሽት የተቀበለችን ያቺ አሮጌ ጉጉት ከሩቅ እንደ ጣረ ሞት ስትጮህ ይሰማል እኛ ደግሞ ቀጫጫ፣ ቀርፋፋ፣ በምሽቱ ድንገተኛ ቅዝቃዜ ደንዝዘን ከመሬት ላይ መነሳት የጀመረ ጭጋግ መስለን እያዳመጥናት ነው።

በግራጫና ቀዝቃዛ ደመናዎቹ ላይ በጨረቃዋ ውስጥ የእግዚአብሔር
አይን እያንፀባረቀ ነው ከመንጋቱ በፊት ነቃሁና ክሪስና ኮሪ ወደተኙበት
ተመለከትኩ። ልክ አይኖቼ ሲከፈቱና ጭንቅላቴን ዞር ሳደርግ ክሪስ እንደነቃና
ከነቃም ቆየት ያለ እንደሆነ ተሰማኝ፡ ወደ እኔ እየተመለተ ነበር ሰማያዊ
አይኖቹን ዕንባ ሸፍኗቸዋል፡ ትራሱ ላይ የሚንጠባጠቡ እምባዎቹ የምን
ዕንባዎች እንደሆኑ አውቄያለሁ እፍረት፣ ጥፋተኝነትና ወቀሳ።

“እወድሀለሁ ክሪስቶፈር፡ ማልቀስ የለብህም: እኔ መርሳት እችላለሁ አንተም
መርሳት ከቻልክ ይቅር የሚያባብል ምንም ነገር የለም።

ምንም ሳይናገር ጭንቅላቱን ነቀነቀ ግን በደንብ አውቀዋለሁ እስከ አጥንቱ ድረስ። ሀሳቦቹን፣ ስሜቶቹንና እስከ ስር ድረስ የቆሰለበትን መንገድ ሁሉ
አውቃለሁ፡ በእኔ ውስጥ እምነቱን፣ መተማመኑንና ፍቅሩን የከዳቸውን
አንዲት ሴት መልሶ እንደሚያጠቃት አውቄያለሁ ማድረግ ያለብኝ ብቸኛው
ነገር ጀርባው ላይ የስሜ የመጀመሪያ ፊደል የተቀረፀበትን የእጅ መስተዋት አንስቼ እናታችን በእኔ እድሜ ሳለች ትመስል የነበረውን ማየት ነበር።
እናም አያትየው እንደተነበየችው ይፈጠራል- የዲያብሎስ ዘር… የሰይጣን
ልጆች: በተሳሳተ መሬት ላይ የተዘራ ክፉ ዘር የአባቶችን ኃጢአት ለመድገም አዳዲስ ተክሎችን ያፈራል

የእናቶችን ጨምሮ!

ይቀጥላል
😢3618👍18😁2🥰1👏1