የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC
9.68K subscribers
9.3K photos
132 videos
1 file
1.55K links
ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው።

"ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።
Download Telegram
የሐዋሳ ሞቲቴ ፉራ ሆስፒታል ከህይወት #ብርሃን #ቤተክርስቲያን #ጋር በመተባበር በኮምፓሽን #ኢንተርናሽናል ድርጅት በኑሮ ደረጃቸው ዝቅተኛ የሆኑ ህጻናት #ሙሉ የጤና ምርመራ ተደረገላቸው።
ለህጻናቱ ሙሉ ምርመራ በነጻ ያደረገው የሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ነው።
የሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ጤና ቡድን (Family Health Team) ከሆስፒታሉ MCC ኮሚቴ ጋር በመተባበር ነው ለEP 706 ህጻናት ልማት ኘሮጀክት አጠቃላይ የጤና ምርመራ ህክምና ያደረገው።
#ፓስተር ጌቱ አያሌው የሐዋሳ ህይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን መጋቢ በከተማችን ካሉ የደሀ ደሀ ህጻናት መካከል የትምህርት፣ የጤና፣ የቀለብና ሌሎችም ድጋፍ የሚደረግላቸው ህጻናት መኖራቸውን ገልጸዋል።
የሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ስራአስኪያጅ አቶ ይርዳቸው አናቶ በህይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን እና ኮምፓሽን ከሚረዱ ህጻናት ውስጥ ዛሬ ለ3 መቶ 26 ህጻናት መሉ የጤና ምርመራ እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።
ቀደም ሲል በሆስፒታሉ ይህንን መሰል ተግባር ቤት ለቤት የጤና ህክምና በሚሰጡ ባለሙያዎች እየተተገበረ ስለመሆኑ ያስረዱት አቶ ይርዳቸው ምርመራው የህጻናቱን እድገት ክትትል የሚያደርግ ነው ብለዋል።
በዚህም የህጻናቱ እድገት፣ የአመጋገብ ሁኔታ፣ኤችአይቪ፣ የመሳሰሉት ምርመራ እየተደረገላቸው መሆኑንም አክለዋል።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ -https://youtu.be/RHf0HmwYJNM
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
3👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ክርስቲያኖች ስለ ቤቢ ሻወር እና ብራይዳል ምን ትላላችሁ??????
#ፓስተር_ቴዎድሮስ_አዲስ የጋብቻ አስተማሪ
👍41
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቤተ ክርስቲያንን ንብረት መዝረፍ ይቁም!!!!! የካውንስሉ ጽ/ቤት ሃላፊ #ፓስተር_ጌቱ_ለማ
የካውንስሉ ጽ/ቤት ሃላፊ ፓስተር ጌቱ ለማ በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ያለ አግባብ የተነጠቀው የሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ንብረት በሆነው ስፈራ ተገኝተው ያቀረቡት ጥሪ
በወንጌላዊያን አማኞች ላይ የሚደርሰዉ ጫና ሊቆምና ሊስተካከል ይገባል!!
🙏4👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#በአቋራጭ_ቸርች ለማቋቋም መሞከር መልካምም #ተግቢም_አይደለም
*******እኛ የተቀበልነው አገልጋዩን ሳይሆን ጌታን ነው፡፡********

ምእመኑ በአንድ ህብረት ሰክኖ ቢቀመጥ እና የእግዚአብሔርን ቃል ቢማር መልካም ነው፡፡
#ፓስተር_ጌትነት_ለማ /ካውንስሉ ጽ/ቤት ሃላፊ/ https://youtu.be/FNQ6EwuEaXA
ቪዲዮውን ለመመልከት ከላይ ሊንኩን ይጫኑ
👍81🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#የስጋ_ትጥቃቸሁን ፍቱና #እግዚአብሔርን_በእውነት እናገልግል
በወንጌላዊያን ስም የሚንቀሳቀስ አገልጋይ ወይንም ተቋም ከአለም መለየት አለበት
#ፓስተር_ጌትነት_ለማ -የካውንስሉ ጽ/ቤት ሃላፊ
👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ካውንስሉ እና #ብልጽግና?????
ከሌላው የተለየ አልተደረገልንም ፤ የእኛም ጥያቄ የፍትህ ነው፡፡
#ፓስተር_ጌትነት_ለማ -የካውንስሉ ጽ/ቤት ሃላፊ
🔥2