የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC
9.69K subscribers
9.16K photos
131 videos
1 file
1.55K links
ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው።

"ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።
Download Telegram
የሐዋሳ ሞቲቴ ፉራ ሆስፒታል ከህይወት #ብርሃን #ቤተክርስቲያን #ጋር በመተባበር በኮምፓሽን #ኢንተርናሽናል ድርጅት በኑሮ ደረጃቸው ዝቅተኛ የሆኑ ህጻናት #ሙሉ የጤና ምርመራ ተደረገላቸው።
ለህጻናቱ ሙሉ ምርመራ በነጻ ያደረገው የሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ነው።
የሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ጤና ቡድን (Family Health Team) ከሆስፒታሉ MCC ኮሚቴ ጋር በመተባበር ነው ለEP 706 ህጻናት ልማት ኘሮጀክት አጠቃላይ የጤና ምርመራ ህክምና ያደረገው።
#ፓስተር ጌቱ አያሌው የሐዋሳ ህይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን መጋቢ በከተማችን ካሉ የደሀ ደሀ ህጻናት መካከል የትምህርት፣ የጤና፣ የቀለብና ሌሎችም ድጋፍ የሚደረግላቸው ህጻናት መኖራቸውን ገልጸዋል።
የሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ስራአስኪያጅ አቶ ይርዳቸው አናቶ በህይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን እና ኮምፓሽን ከሚረዱ ህጻናት ውስጥ ዛሬ ለ3 መቶ 26 ህጻናት መሉ የጤና ምርመራ እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።
ቀደም ሲል በሆስፒታሉ ይህንን መሰል ተግባር ቤት ለቤት የጤና ህክምና በሚሰጡ ባለሙያዎች እየተተገበረ ስለመሆኑ ያስረዱት አቶ ይርዳቸው ምርመራው የህጻናቱን እድገት ክትትል የሚያደርግ ነው ብለዋል።
በዚህም የህጻናቱ እድገት፣ የአመጋገብ ሁኔታ፣ኤችአይቪ፣ የመሳሰሉት ምርመራ እየተደረገላቸው መሆኑንም አክለዋል።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ -https://youtu.be/RHf0HmwYJNM
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
3👍2
https://youtu.be/5I8wzIy8j1s
ቪዲዮውን ለመመልከት ከላይ ሊንኩን ይጫኑ
#ኢቫ_እንግዳ
"አይችልም አልልም እግዚአብሔር ይችላል" በሚለው መዝሙር የመናውቃት"
#ዘማሪት_ፀሐይ_ዘለቀ 12 መዝሙር በአንድ ቀን ሰርቻለሁ ትለናለች #ሙሉ_ቃለምልልሱን_ጋብዘንዎታል
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/5I8wzIy8j1s
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
1
#በወንጌላዊያን_አማኞች_ላይ_የሚደርሰዉን_ጫና_ሊስተካከል_ይገባል/ቄስ ደረጄ ጀምበሩ ጠቅላይ ጸሃፊ/
#በቢሾፍቱ ፊዳ የተሰኘ ተቋም ድርጅቱን በመክፈት ልዩ ልዩ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቶ ድርጁትን በሚዘጋበት ወቅት ለኢትዮዽያ #ሙሉ_ወንጌል ቤ/ክ በቦርድ ዉሳኔ እና በህግ አግባብ ለቤተክርስቲያኒቱ የሰጠ ሲሆን ነገር ግን የቢሾፍቱ ከተማ ከንቲባ ፅህፈት ቤት ለቤተክርስቲያኒቱ የተሰጠዉን ንብረት የተቋሙን በር በሐይል በመክፈት ሰራተኞቹን በማስፈራራት የቢሮ ቁልፍ በመረከብ የራሱን ሐይል በማሰማራት በጉልበት እና በሐይል ተቋሙን ይዞ ይገኛል።
በኢትዮዽያ ዉስጥ በተለያየ ስፍራ በወንጌላዊያን አማኞች ላይ የሚደርሰዉን ጫና ሊስተካከል እንደሚገባ እና ካዉንስሉ ይህን ጉዳይ በቅርበት እንደሚከታተለዉ እና የሚደረስበትን ደረጃ ለምእመናኑ ግልፅ እንደሚደረግ ገልፆአል።
👍15
#ሙሉ_ወንጌልን_ዘግተዉ_ቢሾፍቱ_ጨለለቅ_ክፍለከተማ_ፅህፈት_ቤት_ከፈቱ_ፍትህ_ለሙሉ_ወንጌል_ቤተ_ክርስቲያን

የቢሾፍቱ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን ንብረት የሆነዉ እና ለልዩ ልዩ አገልግሎት የምትጠቀምበት ቦታ ቤተክርስቲያኒቱ ህጋዊ የይዞታ ባለቤት ሆና ሳለ የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ህግን በመጣስ እና በማን አለብኝነት ስልጣኑን በመጠቀም ቦታዉን ከቤተክርስቲያኒቱ ነጥቆ በአሁኑ ጊዜ የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር የጨለለቅ ክፍለ ከተማ ፅ/ቤ በሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ቅጥር ጊቢ ዉስጥ ከፍቶ ይገኛል። #ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/TsujdFSPRog
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
👍7👎1
#የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተክርስቲያናትን_ካውንስል
#ታህሳስ 27-2017 ዓ.ም የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በዘጸአት አፖስቶሊክ ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ተከብሯል ።


...በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
— ሉቃስ 2፥11

#ሙሉ_ፕሮግራሙን_የበዓል_እለት_ኢቫንጀሊካል_ቴለቪዥን_ይጠብቁ ....


#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ -
https://www.youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732
ቴሌግራም፦
https://tttttt.me/EGBCC
tiktok :-
https://www.tiktok.com/@evangelical_tv
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
👍43🙏3
#የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተክርስቲያናትን_ካውንስል
#ታህሳስ 27-2017 ዓ.ም የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በዘጸአት አፖስቶሊክ ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ተከብሯል ።


...በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
— ሉቃስ 2፥11

#ሙሉ_ፕሮግራሙን_የበዓል_እለት_ኢቫንጀሊካል_ቴለቪዥን_ይጠብቁ ....


#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ -
https://www.youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732
ቴሌግራም፦
https://tttttt.me/EGBCC
tiktok :-
https://www.tiktok.com/@evangelical_tv
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
2👍1