Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቤተ ክርስቲያንን ንብረት መዝረፍ ይቁም!!!!! የካውንስሉ ጽ/ቤት ሃላፊ #ፓስተር_ጌቱ_ለማ
የካውንስሉ ጽ/ቤት ሃላፊ ፓስተር ጌቱ ለማ በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ያለ አግባብ የተነጠቀው የሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ንብረት በሆነው ስፈራ ተገኝተው ያቀረቡት ጥሪ
በወንጌላዊያን አማኞች ላይ የሚደርሰዉ ጫና ሊቆምና ሊስተካከል ይገባል!!

🙏4👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቤተ-ክርስቲያን እንደ ማህበር እና እድር ፍቃድ እያደሰች አትኖርም
#ጌታ_ኢየሱስ_እስኪመጣ_በአደባባይ_በነፃነት_እየሰበከች_ትቀጥላለች
#ፓስተር_ጌቱ_ለማ /የካውንስሉ ጽ/ቤት ሃላፊ/

❤7