የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC
9.7K subscribers
8.91K photos
131 videos
1 file
1.55K links
ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው።

"ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።
Download Telegram
#ኢቫ_ወጣቶች ፕሮግራም
ዘወትር ቅዳሜ ከ9:30 ጀምሮ ልዩ ልዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን ይዞላቹ ይቀርባል በዚህ ሳምንት ከጋብስ አ ሚኒስትሪና ከአንጾክያ የወንጌል ሙቭመንት ባለራዕይ መጋቢ ዳንኤል ዋለልኝ ጋር የተደረገ ድንቅ አስተማሪ አዝናኝ ቆይታ ጋብዘኖታል ይከታተሉ።
#አዳዲስ_የተሰሩ_የመዝሙር_ክሊፖች
#social media
#መጣጥፍ
#የእንግዳ_ሰአት
#ይሔ ነው የገባኝ
#አንድ ነገር
#ክረሰስታናዊ ፊልም
በኢቫንጀሊካል ቲቪ ቅዳሜ ከሰአት #በኢቫ_ወጣቶች ፕሮግራማችን ላይ ይጠብቁን።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/Evangelical MEDIA/Council
ዩትዩብ፦ https://youtu.be/_iMBtIpynoY
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
1
#ኢቫ_ወጣቶች ፕሮግራም
ዘወትር ቅዳሜ ከ9:30 ጀምሮ ልዩ ልዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን ይዘንላቹሁ ይቀርባል በዚህ ሳምንት ከተወዳጁ ዘመሪ መጋቢ ወርቅነህ አላሮ ጋር የተደረገ ድንቅ አስተማሪ አዝናኝ ቆይታ ጋብዘኖታል ይከታተሉ።
#አዳዲስ_የተሰሩ_የመዝሙር_ክሊፖች
#social media
#የእንግዳ_ሰአት
#ይሔ ነው የገባኝ
#አንድ ነገር
#የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ
#ክርስታናዊ ፊልም
በኢቫንጀሊካል ቲቪ ቅዳሜ ከሰአት #በኢቫ_ወጣቶች ፕሮግራማችን ላይ ይጠብቁን።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/EGBCC
ዩትዩብ፦ https://youtu.be/fFDM6J3MJK8
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
2
#ኢቫ_ወጣቶች ፕሮግራም
ዘወትር ቅዳሜ ከ9:30 ጀምሮ ልዩ ልዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን ይዘንላቹሁ ይቀርባል በዚህ ሳምንት ከተወዳጇ ጸሀፊና የክህሎት አሰልጣኝ ከሆነችው ሀና ሀይሉ ጋር የተደረገ ድንቅ አስተማሪ አዝናኝ ቆይታ ጋብዘኖታል ይከታተሉ።
#አዳዲስ_የተሰሩ_የመዝሙር_ክሊፖች
#social media
#የእንግዳ_ሰአት
#ይሔ ነው የገባኝ
#አንድ ነገር
#የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ
#ክርስታናዊ ፊልም
በኢቫንጀሊካል ቲቪ ቅዳሜ ከሰአት #በኢቫ_ወጣቶች ፕሮግራማችን ላይ ይጠብቁን።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/EGBCC
ዩትዩብ፦ https://youtu.be/J1M6l0Xxbwg
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
2👍2
#ኢቫ_ወጣቶች_ፕሮግራም
ዘወትር ቅዳሜ ከ9:30 ጀምሮ ልዩ ልዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን ይዘንላቹሁ ይቀርባል በዚህ ሳምንት ከኢትዮጵያ ወጣቶች ክርስቲያን ማህበር ጋር የተደረገ ድንቅ አስተማሪ አዝናኝ ቆይታ ጋብዘኖታል ይከታተሉ።
#አዳዲስ_የተሰሩ_የመዝሙር_ክሊፖች
#social media
#የእንግዳ_ሰአት
#ይሔ ነው የገባኝ
#አንድ ነገር
#የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ
#ክርስታናዊ ፊልም
በኢቫንጀሊካል ቲቪ ቅዳሜ ከሰአት #በኢቫ_ወጣቶች ፕሮግራማችን ላይ ይጠብቁን።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/EGBCC
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/J-5Jkn5axcI
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
3👍2
#ኢቫ_ወጣቶች_ፕሮግራም
ዘወትር ቅዳሜ ከ9:30 ጀምሮ ልዩ ልዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን ይዘንላቹሁ ይቀርባል በዚህ ሳምንት #ከልህቀት_የንባብ_ማዕከል_መስራች_ከጥላሁን_ማሞ የተደረገ ድንቅ አስተማሪ አዝናኝ ቆይታ ጋብዘኖታል ይከታተሉን።
#አዳዲስ_የተሰሩ_የመዝሙር_ክሊፖች
#social media
#የእንግዳ_ሰአት
#ይሔ ነው የገባኝ
#አንድ ነገር
#የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ
#ክርስታናዊ ፊልም
በኢቫንጀሊካል ቲቪ ቅዳሜ ከሰአት #በኢቫ_ወጣቶች ፕሮግራማችን ላይ ይጠብቁን።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/EGBCC
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/klDMYU768PU
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
1👍1
#አንድ_የኡጋንዳ_ቤተ_እምነት_በጭብጨባ_የዓለም_ጊነስ_ክብረ_ወሰንን_ሰበረ
“ለኢየሱስ አጭብጭቡ” ("Clap For Jesus") በሚል የተሰየመው ይህ ክብረ ወሰንን የሰበረ ጭብጨባ የተደረገው በኡጋንዳ ዋና መዲና ካምፓላ ውስጥ በሚገኝ ፋኔሩ በሚባል ቸርች ነው።
የጭብጨባ ክብረ ወሰኑን የሰበሩት የዚህ ቸርች ምዕመናኑ ለረዥም ሰዓት ያለማቋረጥ በከፍተኛ ድምጽ በማጨብጨባቸው ነው።
ጊነስ እንዳረጋገጠው የምዕመናኑ ጭብጨባ ለሦስት ሰዓታት ሳይቋረጥ የዘለቀ ሲሆን ለሦስት ሰዓት ከ16 ደቂቃ ቀጥሏል።
ጭብጨባው በክብረ ወሰን እንዲመዘገብ ያስቻለው ለዚህን ሰዓት መቆየቱ ብቻ ሳይሆን እንደጋለ መዝለቁ ነበር።
የጭብጨባው የድምጽ ምጣኔው 88.5 ዲሳይቤል (dB) ሲሆን ጊነስ ክብረ ወሰን ለመመዝገብ ትንሹ የድምጽ ምጣኔ 80 ዲሳይቤል (dB) ነው።
ጭብጨባውም የዚህን ቸርች 9ኛ ዓመት ክብረ በዓል በማስመልከት የተሰናዳ መሆኑ የተነገረ ሲሆን ከሦስት ሰዓት በዘለቀው ጭብጨባ 926 ምዕመናን እጃቸው እስኪቀላ ድረስ አጨብጭበዋል።
ጭብጨባው ከአቅም በላይ ሆኖባቸው መቀጠል ያልቻሉት ከቸርቹ እንዲወጡ ሲደረግም ነበር ተብሏል።
ይህ ሥነ ሥርዓት በቀጥታ ለሕዝብ ሲተላለፍ የነበረ ሲሆን የኡጋንዳ ደረጃ ምደባ ኤጀንሲ እና የብሔራዊ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን ባለሥልጣናት ታዝበውታል።
ይህ አዲስ ክብረ ወሰን ከመሰበሩ በፊት በዩኬ በ2019 ክላርክ ስቲቨንስ እና ፌስቲቫል ኦውሰምነስ ረዥም ሰዓት አጨብጫቢ ተብለው ተይዘው ነበር። ሰዓቱም ሁለት ሰዓት ከ15 ደቂቃ ነበር።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/uFHaoOhpwKo
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
1
#ተምሳሌት #ፕሮግራም
👉 ከፕሮፌሰር #አታላይ #አለም (የስነ ዓእምሮ ባለሞያ እና አገልጋይ)ጋር የተደረገ #ድንቅ ቆይታ ክፍል #አንድ ዛሬ ማክሰኞ ምሽት ላይ 2:30 ሰዓት ይቀርባል ይጠብቁን።
  @ኢቫንጄልካል ቲቪ
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ -https://youtu.be/6H-ZvX26sn8
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
👍52
#ተምሳሌት
👉ከመጋቢ በድሉ ይርጋ (ዶ/ር)
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች ቤተክርስቲያን-ዳላስ ቴክሳስ ዋና መጋቢ
ጋር የተደረገ #ድንቅ ቆይታ ክፍል #አንድ ዛሬ ማክሰኞ ምሽት ላይ 2:30 ሰዓት ይቀርባል ተከታተሉን።
@ኢቫንጄልካል ቲቪ
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/-qWC7deJLqA
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
4
ሞትን ለማምለጥ የሚደረግ የሞኞች እሩጫ 🏃♂️🏃♀️🏃♂️🏃♂️
ከሰሞኑ #አንድ ዘገባ አነብብኩኝ ዝገባው #ቃል በቃል "የፌስቡክ መስራቹ ማርክ ዙከርበርግ ራሳቸውን ከዓለም ፍጻሜ ለመጠበቅ በሚል መጠለያ እየገነቡ መሆኑ ተገለጸ" ይላል #እንደ ርዕሱ ቢሆን ሁላችንም ፈገግ ብለን ብናልፈው መልካም #ነበር #ግን አይሆንም።
#ሁሉም #ሰው እንደሚሞት እንዲሁም የአለም ፍጻሜ እንዳለ እርግጠኛ ነው። ግን የሚመጣውን ጥፋትም #ይሁን የሚጠብቀውን የዘላለም #ሞት #እንዴት ማምለጥ እንዳለበት የተረዳ አይመስለኝም።
ለዚህም ይመስለኛል ባለጸጋው በአንድ ደሴት #ውስጥ ባለ #መሬት ውስጥ በ100 ሚሊዮን ዶላር መጠለያ በመገንባት #ላይ መሆናቸው የተሰማው።
#ክፉ ጊዜ ግን መቼ #ነው? ይህ ክፉ ጊዜ ሲመጣ እንዴት በደሴቶች ተሸሽገን ማለፍ እንችል ይሁን?
#መጽሐፍ #ቅዱስ የጌታ ምጽዓት እና የአለም ፍጻሜ በቀረበ ጊዜ በመጨረሻው ዘመን ጦርነት እና የጦር ወሬ ፤ የተፈጥሮ አደጋ መብዛት እንዳለ ይነግረናል በራዕይ መጽሀፍ ደግሞ ደሴቶችም #ሁሉ ሸሹ ተራራዎችም አልተገኙም ይላል።
ታዲያ ቱጃሩ ወዳጃችን ደሴትም ፈልፍሎ ለክፉ #ቀን የሚሆን ማምለጫ የሚያዘጋጀው ከማን ለመሸሽ ነው?
#ኢየሱስ ለደቀመዛሙርቱ #እውነት እውነት እላችኋለሁ ባለጠጋ #ወደ #እግዚአብሔር መንግስት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢገባ ይቀላል ያለው ቃል ግልጽ ይመስላል።
ስለ ስሙ ያላቸውን ሁሉ ትተው የተከተሉት ግን የዘላለምን ሕይወት ይወርሳሉናል።
ለማንኛውም ወዳጄ ማርክን እና ሌሎች ባለጠጎች ከክፉ ቀን ማንም ሸሽቶ አያመልጥም እና መሸሸጊያ ዋሻ ወደ ሆነዉ ኢየሱስ ተሰብስበኝ በተሰጠን ጊዜ ተጠቅመን መጽሀፍ "እነሆ በደመና ይመጣል አይንም ሁሉ ያየዋል" እንደሚል ያንን ለማየት እንናፍቅ "ማራናታ"
#አሜን መልዕክታችን ነው።
ምንጭ- The Christian News
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/7294xQsv7BI
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
2👍1👎1