#በወንጌላዊያን_አማኞች_ላይ_የሚደርሰዉን_ጫና_ሊስተካከል_ይገባል/ቄስ ደረጄ ጀምበሩ ጠቅላይ ጸሃፊ/
#በቢሾፍቱ ፊዳ የተሰኘ ተቋም ድርጅቱን በመክፈት ልዩ ልዩ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቶ ድርጁትን በሚዘጋበት ወቅት ለኢትዮዽያ #ሙሉ_ወንጌል ቤ/ክ በቦርድ ዉሳኔ እና በህግ አግባብ ለቤተክርስቲያኒቱ የሰጠ ሲሆን ነገር ግን የቢሾፍቱ ከተማ ከንቲባ ፅህፈት ቤት ለቤተክርስቲያኒቱ የተሰጠዉን ንብረት የተቋሙን በር በሐይል በመክፈት ሰራተኞቹን በማስፈራራት የቢሮ ቁልፍ በመረከብ የራሱን ሐይል በማሰማራት በጉልበት እና በሐይል ተቋሙን ይዞ ይገኛል።
በኢትዮዽያ ዉስጥ በተለያየ ስፍራ በወንጌላዊያን አማኞች ላይ የሚደርሰዉን ጫና ሊስተካከል እንደሚገባ እና ካዉንስሉ ይህን ጉዳይ በቅርበት እንደሚከታተለዉ እና የሚደረስበትን ደረጃ ለምእመናኑ ግልፅ እንደሚደረግ ገልፆአል።

👍15