Yismake Worku
20.6K subscribers
334 photos
9 videos
1 file
69 links
Bilingual content in English & Amharic, author tips, book reviews, behind-the-scenes writing insights, and interactive community discussions.

Buy ads: https://telega.io/c/yismakeworku
Download Telegram
የትኛው የመንግስት ዩንቨርስቲ ወይም የግል ኮሌጅ ይሻለኛል?

የመረጥኩት ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ ምን አይነት የትምህርት ፊልዶችን ይሰጣሉ?

ምንስ አይነት የትምህርት ፊልድ ብመርጥ የተሻለ ነው?

እነዚህን እና መሰል ጥያቄዎች ከተማሪዎችም ሆነ ከወላጆች መስማት በጣም የተለመደ ነው። ከአሉባልታ እና ከግምት መልሶች ተጠብቀው የነዚህን ጥያቄ መልሶች ቤትዎ ቁጭ ብለው በተብራራ ፣ ግልፅ በሆነ መልኩ የሚያቀርብልዎትን ድህረገፅ ተዋወቁ።

🪩 www.edmap.et ይሰኛል።

edmap.et ከላይ ከዘረዘርናቸው ትልቅ ጥቅሞች በተጨማሪ ሌሎች የሚያበረክታቸው ግልጋሎቶች ውስጥ :

💥1⃣ Edmap forum የተሰኘ የመወያያ ግሩፕ ውስጥ ተማሪዎች እንዲቀላቀሉ ከጋበዘ በኋላ በግሩፑ ላይ. . .

🎊 ስለትምህርት ነክ ጉዳዮች እንዲወያዩ፣ እንዲጠያየቁ
/ብዙ ጥያቄዎችን የመለሰ እንዲሁም ከፅሁፎቹ ጋ ብዙ ኢንጌጅመንት ያለው ደግሞ Point 💰 በመሰብሰብ ከዛም የተገኘው Point ወደ ገንዘብ እንዲለወጥ ይደረጋል።

🎊 አዳዲስ ጓደኞች እንዲያፈሩ
🎊 ፕሮፌሽናል ኔትወርክ እንዲፈጥሩ እና የቀጣይ ህይወታቸውን እንዲያሳምሩም ይረዳል።

Edmap Forum 🗨 ላይ ለመሳተፍ እና ከላይ የተዘረዘሩትን ጥቅሞች ለማግኘት በቀጥታ ወደዚህ ሊንክ በመግባት ሊያገኙት ይችላሉ 👇👉 http://www.edmap.et/community

💥2⃣ በድህረ ገፁም የገበያ መድረክ Market Place ይኖራል። ተማሪዎች የተገለገሉበትን እና መሸጥ የሚፈልጉትን መፅሀፎች፣ ላፕቶፕ እና ስልኮች እንዲሁም የትምህርት አጋዥ መሳሪያዎች ለገበያ እንዲያቀርቡ ያስችላል። ተጠቃሚዎችም እዛ ላይ ያሉትን እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲሸምቱ ያስችላል።

💥3⃣ የተለያዩ የውጭ ሀገር ስኮላርሺፕ መረጃዎች እና እንዴት Apply እንደሚደረግ በዌብሳይቱ በ Blog አምድ ስር ይቀርባል። ተማሪዎችም የተለያዩ Blogs እንዲፅፉ በማድረግ እንዲከፈሉም ይደረጋል።

💥4⃣ ተማሪዎችን ከተለያዩ ድርጅቶች ጋ እንዲገናኙ በማድረግ የተለያዩ ስራዎችን ሰርተው ገንዘብ እንዲያገኙ ይሄ ዌብሳይት ይረዳቸዋል።

ተማሪዎች ይሄንን ዌብሳይት በመጠቀም እነዚህን ግልጋሎቶች ያግኙ።

⭐️ ወላጆች ደግሞ ልጆቻችሁ የት ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ ቢገቡ የተሻለ እንደሆነ፣ ኮሌጁም ምን አይነት ፊልድ እንዳለው በማየት ልጆችዎን ይጥቀሙ።

🌟 ተቋሞችም እዚህ ዌብሳይት ላይ አብረውን በመሳተፍ ይጠቀሙ።

እጅግ በቅርቡም በቀላሉ መንገድ ወደ እናንተ በአፕሊኬሽን መልክ ለመድረስ ከመዘጋጀታችን በተጨማሪ በተለያዩ መንገድ #ገንዘብ እና የትምህርት #ስኮላርሺፕ እንድታገኙ እንደሚደረግ ለማሳወቅ እንወዳለን

www.edmap.et  👈 ዌብሳይቱን ይጎብኙ፣ ከላይ የተዘረዘሩትን ጥቅሞችም ያግኙ።


#ይሄንን_ዜና_ዩንቨርስቲ_እና_ኮሌጅ_ውስጥ_ላሉ_ሰዎች_ሼር_አድርጉ

#ሀይስኩል_እና_ፕሪፓራቶሪ_ለሚማሩ_ጓደኞችዎ_ሼር_በማድረግ_ያሳውቋቸው!

ለበለጠ መረጃ: እዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ግቡ.. https://tttttt.me/EdMap_Eth
👍8512👎3🥰3
ያለ ምንም ክፍያ፣ ታማኝ ፣ ፈጣን እና ወቅታዊ የ #ስኮላርሺፕ መረጃ እና ዜናዎችን ማግኘት የምትፈልጉ በሙሉ . . .

እነሆ ይሄን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ብላችሁ እንድትቀላቀሉ እና የስኮላርሺፕ መረጃዎች እንድትቃርሙ ጋበዝኩ

ተቀላቀሉ 👉 https://tttttt.me/EdMap_Eth
👍4513
ወቀሳው ከምን የመነጨ እንደሆነ አላውቅም?

ለወዳጆቼ የሚጠቅም ዜና ማጋራቴ ስህተት ነው?

የመሰናዶ /"ፕሪፓራቶሪ"/ተማሪዎች ዩንቨርስቲ ከመግባታቸው በፊት ለመግባት ያሰቡበትን ዩንቨርስቲ (የመንግስትም ሆነ የግል ኮሌጆችን) መረጃ በቀላሉ ቢያገኙ፣ ዩንቨርስቲው ምን አይነት የትምህርት ዘርፎች እንደሚያስተምር ማወቁ ለተማሪዎች የቀጣይ ህይወታቸው መዳረሻ ላይ ጉልህ ሚና፣ ለወላጆች ደግሞ እፎይታን አያጎናፅፍም?

ዩንቨርስቲ የገቡ ተማሪዎች ደግሞ የሚማሩበት ዩንቨርስቲያቸው... ወደ ዩንቨርስቲ እንዲገቡ መቼ እንደሚጠራ በቀላሉ ቢያዩ ፣ የሚሰጣቸውን አሳይመንት ደግሞ እየተረዳዱ ቢሰሩ ከዛም ደግሞ በመጠያየቃቸው እና በመረዳዳታቸው ገንዘብ ቢሰሩ፣ ከተለያዩ አሰሪዎች ጋር ከትምህርታቸው ጎንለጎን ስራ ቢቀጠሩ ለተማሪዎች እና ለወላጆች እጅግ መልካም ዜና አይደለምን?

ተመራቂ ተማሪዎች፣ ማስተርስ ዲግሪ እና ዶክትሬት ዲግሪ እየተማሩም፣ የተማሩም ግለሰቦች #ስኮላርሽፕ መረጃ ቢያገኙ እና እድሉን በስርዓት በማመልከት ወደ እውን ቢቀይሩት "ይሁን እሰይ" የሚያስብል ነገር አይደለም ወይ?

🌟ይሄን ሁሉ አይቼ ለወዳጆቼ ይጠቅማል በማለት ባጋራችሁ ስድብ ምላሽ መሆን ነበረበት!?

ለማንኛውም ከላይ የዘረዘርኩት ይጠቅመኛል የምትሉ ሰዎች ይሄን ሁሉ ጥቅሞች ባንድላይ የምታገኙት በ www.edmap.et በተሰኘ ሀገርወለድ ድህረገፅ ነው።

የቴሌግራም ቻናላቸውን በመቀላቀል ደግሞ የ #ስኮላርሺፕ መረጃዎች እና እንዴትስ #ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ ማመልከት እንደሚቻል ማወቅ ትችላላችሁ።

የቴሌግራም ቻናላቸው 👇 https://tttttt.me/EdMap_Eth


ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ይሄን መረጃ #ሼር አድርጉት። እኔም ይሄንን ጠቃሚ መልዕክት ባገኝ ነው ወደናንተ እነሆ ያልኩት።
65👍42👏5
Yismake Worku
Photo
💥 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
💥 የ12 ኛ ክፍል "ማትሪክ" ፈተና ወስዳችሁ ውጤት እየጠበቃችሁ ያላችሁ
💥ዩንቨርስቲ ውስጥ በትምህርት ላይ የምትገኙ
💥 ተመራቂ ተማሪዎች
💥 የ "ማስተርስ" ዲግሪ እየተማራችሁ ያላችሁም ሆነ የተመረቃችሁ
💥 የ "PHD" ትምህርትም የጀመራችሁ

🌟 ይሄ መልካም ዜና ለእናንተ ነው።

በሮማንያ 🇷🇴 መንግስት የተዘጋጀውን የ "Romanian 🇷🇴 Government Scholarship 2023" የ #ስኮላርሺፕ መረጃ እንደተለመደው www.edmap.et እነሆ ይላችኋል።

በዚህ ሊንክ ራሳችሁ ማመልከት ትችላላችሁ👉 https://www.edmap.et/mfa-scholarship-in-romania/

⚠️ልብ ይበሉ ይሄን ወርቃማ እድል በጥንቃቄ ካላመለከትን #ስኮላርሽፕ ጥያቂያችን ውድቅ ይሆንብናል።

እንዴት እናመልክት የምትሉ ሰዎች ደግሞ ተከታዩን ፅሁፍ እንድታነቡ ጋበዝን

💫#ስኮላርሺፕ እድል መሳካት

👉 ከተቋሙ ጋር መፃፃፍ
👉 "ሞቲቬሽናል ሌተር" ማዘጋጀት፣
👉 ፕሮፌሽናል "ሲቪ" ማዘጋጀት፣
👉 "ዶክመንት" ማዘጋጀት፣
👉 ስለስኮላርሽፑ እና ስለሀገሪቷ መረጃ ማግኘት ወሳኝ ከሚባሉት ነጥቦች ውስጥ ይጠቀሳሉ!

⚡️ ታዲያ ሁሌም የስኮላርሺፕ እና ትምህርት ነክ መረጃዎችን ለእናንተ በማድረስ የሚታወቀው www.edmap.et ድህረገፃችን እናንተን ለመርዳት በ ሶስት አይነት አማራጮች መጥቷል።

1⃣ Basic
2⃣ Premium
3⃣ Dreamer

እርስዎ BASIC የተሰኘውን አማራጫችን ከተጠቀሙ:

☀️ስለስኮላርሺፑ የተጠና እና ሙሉ ተዓማኒ መረጃ እንሰጥዎታለን።
☀️ እንዴት ማመልከት ወይም APPLY ማድረግ እንዳለብዎት እናግዝዎታለን
☀️የአመልካችነትና የእውቀት ነቅ ጥያቄዎች በተቋሙ ሲጠየቁ እንረዳዎታለን
☀️የአመለከቱት ነገር ምን ላይ እንደደረሰ እናሳውቅዎታለን
☀️ለ 15 ደቂቃ ያክል ስለጉዳዩ በonline ስብሰባ ከኛ ጋር ያወራሉ።

ለዚህ ግልጋሎቶችን 200 የኢትዮጵያ ብር ይከፍላሉ።

2⃣ PREMIUM

በዚህ አማራጭ ደግሞ :

🌞 ሙሉ የስኮላርሺፕ እቅድ ያገኛሉ
🌞 የትኛውን ዩንቨርስቲ ለስኮላርሺፕ ቢመርጡት እንደሚሻል በማሳወቅ እንረዳዎታለን
🌞 "ሞቲቬሽናል ሌተር" ለዩንቨርስቲው ሲፅፉ እናግዝዎታለን
🌞 በአመልካችነት ጊዜዎ በተቋሙ የሚጠየቁ ጥያቄዎች ካሉ እንዲሁም "ሪኮመንዴሽን ሌተር" ሲያስፈልጉ እንዴት መፃፍ እንዳለብዎ እናሳውቆታለን
🌞 ለሁለት ጊዜ ያክል የ 30 ደቂቃ የ Online ስብሰባ ከኛ ጋር ይኖርዎታለን

1000 የኢትዮጵያ ብር ለዚህ ግልጋሎታችን እናስከፍልዎታለን

3⃣ DREAMER

ይሄ ሶስተኛውና ለ30 ሰዎች ብቻ ያዘጋጀነው አማራጭ ከያዛቸው ጥቅማጥቅሞች ውሥጥ:

🔥 በ PREMIUM በተሰኘው አማራጭ ውስጥ የተዘረዘሩትን ግልጋሎቶች በሙሉ ያገኛሉ
🔥 ሙሉ የዲሪመር ጥቅል አገልግሎት ይሰጥዎታል
🔥 ፕሮፌሽናል የሆነ እና በብዙ ዩንቨርስቲዎች ተቀባይነት የሚያሰጥዎትን "ሞቲቬሽን እና ሪኮመንዴሽን ሌተር" እርስዎ ሳይደክሙ እኛ እንፅፍልዎታለን
🔥የአመልካችነት ጥያቄ ለተቋሙ እንዴት ማቅረብ እንዳለብዎት እናግዝዎታለን
🔥እንዴት በትክክል ማመልከት/Apply/ ማድረግ እንደሚችሉ እናሳውቅዎታለን
🔥አራት ጊዜ ያክል የ30 ደቂቃ የOnline ስብሰባ ከኛ ጋር ይኖርዎታል።

ለዚህ እፎይታን ለሚሰጥ አማራጭ 7000 የኢትዮጵያ ብር እንጠይቅዎታለን።

‼️ከላይ የተጠቀሰው ሶስተኛው አማራጫችን /DREAMER/ ከማግኘታችሁ በፊት ቅድሚያ 500 የኢትዮጵያ ብር ይከፍሉና እኛ የእርስዎን የአካዳሚክ/የትምህርት ታሪክዎን እናያለን። የትምህርት ታሪክዎ ለሚያመለክቱት ዩንቨርስቲ ብቁ ካልሆነ ተጨማሪ ብር እንዳያወጡ እና በእርስዎ የትምህርት ውጤት ደረጃ የሚመጣጠን ዩንቨርስቲ እንዲያገኙ እንረዳዎታለን፣ ሁለተኛዉንም አማራጭ እንዲጠቀሙ እንነግርዎታለን።

📌ሁሉንም አማራጮች በOnline ክፍያዎትን ፈፅመው በሚፈልጉት ቀን እና ሰዓት የOnline Meeting ፕሮግራሙን ማግኘት ይቻላሉ።

⚠️ በነዚህ ሊንክ በመግባት የሚፈልጉትን አማራጭ ያግኙ።

👉 https://www.edmap.et/scholarships/


ጥያቄና አስተያየት ካሏችሁ በነዚህ ሁለት የኢሜል አድራሻዎቻችን ያግኙን።

1⃣ scholarships@edmap.et 

2⃣ info@edmap.et


የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቀላል፣ ታማኝ እና ወቅታዊ የስኮላርሺፕ መረጃዎችን ያግኙ።

👉 https://tttttt.me/Edmap_Eth

#ሼር አድርጉ..ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ!
👍5815🥰3👎2😢2