Yismake Worku
20.6K subscribers
334 photos
9 videos
1 file
69 links
Bilingual content in English & Amharic, author tips, book reviews, behind-the-scenes writing insights, and interactive community discussions.

Buy ads: https://telega.io/c/yismakeworku
Download Telegram
ወቀሳው ከምን የመነጨ እንደሆነ አላውቅም?

ለወዳጆቼ የሚጠቅም ዜና ማጋራቴ ስህተት ነው?

የመሰናዶ /"ፕሪፓራቶሪ"/ተማሪዎች ዩንቨርስቲ ከመግባታቸው በፊት ለመግባት ያሰቡበትን ዩንቨርስቲ (የመንግስትም ሆነ የግል ኮሌጆችን) መረጃ በቀላሉ ቢያገኙ፣ ዩንቨርስቲው ምን አይነት የትምህርት ዘርፎች እንደሚያስተምር ማወቁ ለተማሪዎች የቀጣይ ህይወታቸው መዳረሻ ላይ ጉልህ ሚና፣ ለወላጆች ደግሞ እፎይታን አያጎናፅፍም?

ዩንቨርስቲ የገቡ ተማሪዎች ደግሞ የሚማሩበት ዩንቨርስቲያቸው... ወደ ዩንቨርስቲ እንዲገቡ መቼ እንደሚጠራ በቀላሉ ቢያዩ ፣ የሚሰጣቸውን አሳይመንት ደግሞ እየተረዳዱ ቢሰሩ ከዛም ደግሞ በመጠያየቃቸው እና በመረዳዳታቸው ገንዘብ ቢሰሩ፣ ከተለያዩ አሰሪዎች ጋር ከትምህርታቸው ጎንለጎን ስራ ቢቀጠሩ ለተማሪዎች እና ለወላጆች እጅግ መልካም ዜና አይደለምን?

ተመራቂ ተማሪዎች፣ ማስተርስ ዲግሪ እና ዶክትሬት ዲግሪ እየተማሩም፣ የተማሩም ግለሰቦች #ስኮላርሽፕ መረጃ ቢያገኙ እና እድሉን በስርዓት በማመልከት ወደ እውን ቢቀይሩት "ይሁን እሰይ" የሚያስብል ነገር አይደለም ወይ?

🌟ይሄን ሁሉ አይቼ ለወዳጆቼ ይጠቅማል በማለት ባጋራችሁ ስድብ ምላሽ መሆን ነበረበት!?

ለማንኛውም ከላይ የዘረዘርኩት ይጠቅመኛል የምትሉ ሰዎች ይሄን ሁሉ ጥቅሞች ባንድላይ የምታገኙት በ www.edmap.et በተሰኘ ሀገርወለድ ድህረገፅ ነው።

የቴሌግራም ቻናላቸውን በመቀላቀል ደግሞ የ #ስኮላርሺፕ መረጃዎች እና እንዴትስ #ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ ማመልከት እንደሚቻል ማወቅ ትችላላችሁ።

የቴሌግራም ቻናላቸው 👇 https://tttttt.me/EdMap_Eth


ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ይሄን መረጃ #ሼር አድርጉት። እኔም ይሄንን ጠቃሚ መልዕክት ባገኝ ነው ወደናንተ እነሆ ያልኩት።
65👍42👏5