YeneTube
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - #ናትናኤል የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪወችን ወደመጡበት ስፍራ ለመመለስ 69 የህዝብ አውቶቢሶችን እና ከ 27 በላይ አብረው የሚጓዙ አስተባባሪ ሰራተኞን አሰማርቷል ፡፡ አውተብሶቹ በሚመለሱበት ወቅት በመዳረሻቸው ላይ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ተማሪዎችን እንደሚመልሱ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለክልል ዩኒቨርሲቲዎች አሳውቋል፡፡ የራስን ጤና መጠበቅ የቤሰብን ፤የአካባቢን…
#አርባምንጭ_ዩንቨርስቲ
በተመሳሳይ አርባምንጭ ዩንቨርስቲ ተማሪዎቹን ከታሪፍ በላይ በማስከፈል ነው ተማሪዎች ወደ ክልል ከተማ እየላከ ያለው።
አንድ አንድ ተማሪዎች ከፍተኛ ችግር ላይ መሆናቸውን እንዲሁም ቤተሰቦቻቸው ጋር መደውል እንዲሁም ብር ማስላክ ያልቻሉ እንዳሉ ለየኔቲዩብ ተናግረዋል።
ለምሳሌ : - ከወለጋ የመጡ የቻናላችን ቤተሰቦች
ዩንቨርስቲ ከእንዲህ አይነት ተግባሩ እንዲቆጠብ እና የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ባወጣው መሰረት ወደ ክልል ከተሞች ተማሪዎችን እንዲያደርስ እንጠይቃልን።
@Yenetube @fikerassefa