የሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና የህብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የ5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ቋሚ ሲኖዶስ: የኮሮና ቫይረስን መስፋፋት ለመግታት፥ የትምህርት ተቋሞች ሙሉ በሙሉ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ መምሪያዎች እና የአህጉረ ስብከት ጽ/ቤቶች በከፊል እንዲዘጉ ወሰነ።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
የኮሮና ቫይረስ ብሔራዊ ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ የባንክ ቁጥሮች፦
ማንኛውም መጠን ያለውን የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ እንዲቻል የሚከተሉት የባንክ አካውንቶች ተዘጋጅተዋል።
1. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሂሳብ ቁጥር፦ 1000327017318
2. አዋሽ ባንክ
የሂሳብ ቁጥር፦ 0130479475400
3. ዳሸን በንክ
የሂሳብ ቁጥር፦ 0444177190011
4. ዘመን ባንክ
የሂሳብ ቁጥር፦ 1032410042463013
5. አባይ ባንክ
የሂሳብ ቁጥር፦ 1022115562778011
ተጨማሪ የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች ይፋ የሚደረጉ ይሆናል። እስከዚያ ድረስ ተረጋግተን አስተዋጽኦ እናድርግ። በአብሮነት እንወጣዋለን!
#PMOEthiopia

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ እራስዎን እና ወገኖን ከ Covid19 ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ይጠብቁ !
ጥንቃቄ ይጠብቅሃል ማስተዋልም ይጋርድሃል!!
ተመልከቱት ለወዳጆም አጋሩት!!
ጎጆ ፊልምስ
ጥንቃቄ ይጠብቅሃል ማስተዋልም ይጋርድሃል!!
ተመልከቱት ለወዳጆም አጋሩት!!
ጎጆ ፊልምስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ አስተማሪ ቪዲዮ ተመልከቱት!!
እንዲሁም ለወዳጆ አጋሩት።
- እንዴት ማስክ ማድረግ እና ማውለቅ እንዳለብን
- እንዴት ሊፍቶችን መንካት እንዳለብን
- እንዴት በሮችን መክፈት እና መዝጋት እንዳለብን
-ሰላምቶቻችን እንዴት መሆን እንዳለባቸው።
@Yenetube @FikerAssefa
እንዲሁም ለወዳጆ አጋሩት።
- እንዴት ማስክ ማድረግ እና ማውለቅ እንዳለብን
- እንዴት ሊፍቶችን መንካት እንዳለብን
- እንዴት በሮችን መክፈት እና መዝጋት እንዳለብን
-ሰላምቶቻችን እንዴት መሆን እንዳለባቸው።
@Yenetube @FikerAssefa
ሰላም ትብብራችሁን እንሻለን - ሀዋሳ 🙌
የየኔቲዩብ የማስታወቂያ ገቢ ለ True love Children Center የንህፅና መጠበቂያዎችን ገዝተን ለማስረከብ ሁኔታዎችን በማመቻቸት ላይ እንገኛለን ይህ ሆኖ ሳለ ገበያው ላይ ያለው የዋጋ ጭማሪ የፈለግነው ያክል የንፅህና መጠበቂያዎቹን ገዝተን ለማስረከብ ፈተና ሆኖብናል።
ሀዋሳ እና በዙሪያዋ የምትገኙ የንህፅና መጠበቂያ ማምረቻ ( ሳሙና : ዲቶል : ሳኒታይዘር ) ወይንም የንህፅና መጠበቂያ አከፋፋዮች ብታናግሩን እንዲሁም ያላቸውን የምታውቁትን ግለሰቦቹን ብትጦቁሙን እኛ እናናግራቸዋለን።
ለማናገር :- @FikerAssefa
+251926389973
እናመሰግናለን!!

አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ!!
በትግራይ የኮረና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ታወጀ፡፡
የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ በትግራይ ሕገመንግሥት አንቀጽ 56 ንኡስ አንቀጽ 8 እንዲሁም አንቀጽ 103 ንኡስ አንቀጽ 1 መሰረት በትግራይ ክልላዊ መንግስት ካቢኔ የፀደቀ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
በትግራይ የኮረና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ታወጀ፡፡
የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ በትግራይ ሕገመንግሥት አንቀጽ 56 ንኡስ አንቀጽ 8 እንዲሁም አንቀጽ 103 ንኡስ አንቀጽ 1 መሰረት በትግራይ ክልላዊ መንግስት ካቢኔ የፀደቀ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
የአሜሪካ ዶክተሮች ሳይቀሩ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ እየሆኑ ነው።
በርኒግሃም የሴቶች ሆስፒታል 45 ሰራተኞቹ በዚህ አደገኛ ቫይረስ ተጠቂ ሆነዋል እንዲሁም የማሳቹሴት ጠቅላላ ሆስፒታል 41 ሰራተኞቹ በቫይረሱ ተጠቅተዋል በተጨማሪ ቦስተነ የህክምና ሴንተር ከ15 የሚልቁ ሰራተኞቹ መጠቃታቸውን ሆስፒታሉ አስታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa
በርኒግሃም የሴቶች ሆስፒታል 45 ሰራተኞቹ በዚህ አደገኛ ቫይረስ ተጠቂ ሆነዋል እንዲሁም የማሳቹሴት ጠቅላላ ሆስፒታል 41 ሰራተኞቹ በቫይረሱ ተጠቅተዋል በተጨማሪ ቦስተነ የህክምና ሴንተር ከ15 የሚልቁ ሰራተኞቹ መጠቃታቸውን ሆስፒታሉ አስታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa
መልክት የኒው-ዮርክ ❗️
ጎዳናዎቹ ባዶ ሆነዋል
ይህ የምትመለከቱት ፎቶ ኒውዮርክ Time Square ነው ነዋሪቹ ኮቪድ19 (ኮሮና ቫይረስ) እራሳቸውን ለመጠበቅ መንግስት ያወጣውን ትዛዝ በመተግበር ላይ ናቸው ።
-ኒው ዮርክ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር በመላው አሜሪካ ከተጠቁት ቁጥር ይልቃል።
የቻናላችን ቤተሰብ ምክር አዘል መልክት ከኒውዮርክ ልከዋል።
#እቤታችሁ_ተቀመጡ !!
ባይረሱ ሳይስፋፋ የራሳችሁን እርምጃ ውሰዱ መንግስትን አትውጡ እስኪል አትጠብቁ እቤታችሁ ተቀመጡ እርቀታችሁን ጠብቁ።

በአለም ላይ አራት መቶ ሰባ አንድ ሺ ሰባት መቶ ዘጠና አራት(471,794) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተዋል። ሀያ አንድ ሺ ሁለት መቶ ዘጠና ሰባት (21,297)ሰዎች ሞተዋል። መቶ አስራ አራት ሺ ሰባት መቶ ሶስት (114,703) ሰዎች ሙሉ ለሙሉ አገግመዋል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - #ናትናኤል
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪወችን ወደመጡበት ስፍራ ለመመለስ 69 የህዝብ አውቶቢሶችን እና ከ 27 በላይ አብረው የሚጓዙ አስተባባሪ ሰራተኞን አሰማርቷል ፡፡
አውተብሶቹ በሚመለሱበት ወቅት በመዳረሻቸው ላይ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ተማሪዎችን እንደሚመልሱ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለክልል ዩኒቨርሲቲዎች አሳውቋል፡፡
የራስን ጤና መጠበቅ የቤሰብን ፤የአካባቢን መጠበቅ ነውና በምትሄዱበትና፤ በምትቀላቀሉበት ማህበረሰብ ውስጥ የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19) ወረርሽን እንዳይሰራጭ በመከላከል እና በማስተማር የበኩላችሁን ድርሻ እንዲትወጡ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡

YeneTube
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - #ናትናኤል የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪወችን ወደመጡበት ስፍራ ለመመለስ 69 የህዝብ አውቶቢሶችን እና ከ 27 በላይ አብረው የሚጓዙ አስተባባሪ ሰራተኞን አሰማርቷል ፡፡ አውተብሶቹ በሚመለሱበት ወቅት በመዳረሻቸው ላይ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ተማሪዎችን እንደሚመልሱ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለክልል ዩኒቨርሲቲዎች አሳውቋል፡፡ የራስን ጤና መጠበቅ የቤሰብን ፤የአካባቢን…
#አርባምንጭ_ዩንቨርስቲ
በተመሳሳይ አርባምንጭ ዩንቨርስቲ ተማሪዎቹን ከታሪፍ በላይ በማስከፈል ነው ተማሪዎች ወደ ክልል ከተማ እየላከ ያለው።
አንድ አንድ ተማሪዎች ከፍተኛ ችግር ላይ መሆናቸውን እንዲሁም ቤተሰቦቻቸው ጋር መደውል እንዲሁም ብር ማስላክ ያልቻሉ እንዳሉ ለየኔቲዩብ ተናግረዋል።
ለምሳሌ : - ከወለጋ የመጡ የቻናላችን ቤተሰቦች
ዩንቨርስቲ ከእንዲህ አይነት ተግባሩ እንዲቆጠብ እና የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ባወጣው መሰረት ወደ ክልል ከተሞች ተማሪዎችን እንዲያደርስ እንጠይቃልን።
@Yenetube @fikerassefa

ይህ መቐለ ዩንቨርስቲ ነው ተማሪዎች ማህተም ለማስመታት ሬጅስትራል እንዲህ ወረውታል።
ለቫይረሱ እራሳችሁን አታጋልጡ ርቀታችሁ ጠብቃችሁ ተሰለፉ።
@Yenetube @Fikerassefa
ለቫይረሱ እራሳችሁን አታጋልጡ ርቀታችሁ ጠብቃችሁ ተሰለፉ።
@Yenetube @Fikerassefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዶክተር ቴዎድሮስ አድኃኑም ድንቅ ሰው ነው እኔ ቴዎድሮስን የማውቀው የኢትዮጵያ ጤና ሚንስትር እያለ ነው።
Dr. Anthony Fauci, director of US NIAID
@Yenetube @Fikerassefa
Dr. Anthony Fauci, director of US NIAID
@Yenetube @Fikerassefa
የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከክልል የትራንስፖርት ዘርፍ አካላት ጋር ተወያይተዋል። ከሁሉም ክልል የትራንስፖርት ዘርፍ ተቋማት ጋር በቪዲዮ ኮንፍረንስ በተካሄደው በዚህ ውይይት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እየተከናወኑ በሚገኙ ስራዎች ዙሪያ ምክክር ተደርጓል።
- FBC
@Yenetube @Fikerassefa
- FBC
@Yenetube @Fikerassefa