YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
መልክት የኒው-ዮርክ ❗️

ጎዳናዎቹ ባዶ ሆነዋል

ይህ የምትመለከቱት ፎቶ ኒውዮርክ Time Square ነው ነዋሪቹ ኮቪድ19 (ኮሮና ቫይረስ) እራሳቸውን ለመጠበቅ መንግስት ያወጣውን ትዛዝ በመተግበር ላይ ናቸው ።

-ኒው ዮርክ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር በመላው አሜሪካ ከተጠቁት ቁጥር ይልቃል።

የቻናላችን ቤተሰብ ምክር አዘል መልክት ከኒውዮርክ ልከዋል።

#እቤታችሁ_ተቀመጡ !!

ባይረሱ ሳይስፋፋ የራሳችሁን እርምጃ ውሰዱ መንግስትን አትውጡ እስኪል አትጠብቁ እቤታችሁ ተቀመጡ እርቀታችሁን ጠብቁ።

@Yenetube @Fikerassefa