YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
YeneTube
ሰበር ዜና‼️ በኢትዮዽያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን ካፒታል ጋዜጣ ፅፏል። @YeneTube @FikerAssefa
#Update #Coronavirus

በአሁኑ ሰዐት ሶስት ሰዎች በቦሌ አለምአቀፍ አየር መንገድ የተለዩ ሲሆን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ዝግጅት እየተደረገ ነው እንደ ጤና ሚንስትሯ ልያ ታደሰ ገለፃ።

ምንጭ: ካፒታል
@YeneTube @FikerAssefa
#Update

በኮሮና ቫይረስ ሳይያዙ አይቀሩም የተባሉ 4 ሰዎች በአዲስ አበባ ተገኙ!!

የጤና ጥበቃ ሚንስቴር ዛሬ በሰጠው መግለጫ በኮሮና ቫይረስ ሳይያዙ አይቀሩም የተባሉ አራት ሰዎች በኢትዮጵያ መገኘታቸውን አሳውቋል።

አራቱም ኢትዮጵያዊያን መሆናቸው የተነገረ ሲሆን፤ #ሦስቱ_ቫይረሱ ከተከሰተበት ዉሃን ግዛት ተማሪ የነበሩ ናቸው ተብሏል።

ጤና ጥበቃ አሁን እየሰጠ ባለው መግለጫ የደም ናሙናው ወደ #ደቡብ_አፍሪካ መላኩን አስታውቋል።

ምንጭ:- BBC አማርኛ
@YeneTube @Fikerassefa
«እስካሁን በበሽታው የተያዘ ሰው የለም»


•4ቱም በለይቶ ማቆያ ማዕከል ክትትል እየተደረገላቸው ነው።

•4ተኛው ተጠርጣሪ የጉንፋን መሰል ምልክት ያሳየ ቢሆንም በአሁኑ ሰዐት የሁሉም ተጠርጣሪዎች የጤና ሁኔታ ጥሩ ደረጃ ላይ ይገኛል።

• የአራቱም የደም ናሙና ለከፍተኛ ምርመራ ወደ ደቡብ አፍሪካ ተልኳል።

ምንጭ:- የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት
@YeneTube @Fikerassefa
Capital newspaper የመጀመሪያውን ዘገባ በማሻሻል አዲስ ዘገባ አውጥቷል።

@Yenetube @Fikerassefa
ኢንጅነር ታከለ ኡማ

#CoronaVirus Update: Officials advised passengers with possible symptoms have been identified, however NO confirmed diagnosis. Thank you to our health & airport professionals for acting quickly & safely placing passengers in the isolation center as they receive further testing.

@YeneTube @Fikerassefa
የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ካፒታል ጋዜጣ ያወጣውን ዘገባ ትክክል እይደለም ብሏል።

#Coronavirus
@YeneTube @FikerAssefa
ኮሮና ቫይረስ ወደ ሀገራችን እንዳይገባ ዝግጅቱ ተጠናክሮ መቀጠሉን በተመለከተ የተዘጋጀ መግለጫ

@YeneTube @Fikerassefa
የጤና ሚንስትሯ ሊያ ታደሰ በትዊተር ገፃቸው

" ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የተሳሳተ ዘገባ መዘገቡን አስታውቋለች እንዲሁም በኢትዮጵያ ኮሮና ቫይረስ የተገኘ በሰው እንደሌላ አክለው በትዊተር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል" ።

@Yenetube @Fikerassefa
በደንቢዶሎ ለታገቱ ወንድም እና እህቶቻችንን ድምፅ ለመሆን የተጠራ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ አሁን እየተካሄደ ይገኛል፡፡

@Yenetube @Fikerassefa
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለቦች የስታዲየም መገንቢያ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ አስረክቧል፡፡

ኢ/ር ታከለ ኡማ የከተማ አስተዳደሩ ከወራት በፊት ለክለቦቹ ቃል በገባው መሰረት የስታዲየም እና የስፖርት ማዕከል መገንቢያ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ አስረክበዋል፡፡የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ርክክብ ወቅት ኢ/ር ታከለ ኡማ እንደገለጹት ሁለቱ ክለቦች የከተማዋ አምባሳደር ከመሆናቸውም ባለፈ በስፖርታዊ ጨዋነት እና በከተማዋ ሁለንተናዊ ሰላምን በማረጋገጥ ወንድማማችነትን በመስበክ የበኩላቸው ሚና እየተወጡ ይገኛሉ ብለዋል፡፡

Via Mayor Office
@YeneTube @FikerAssefa
የህዳሴው ግድብ ውርስ አገኘ!

ግለሰቡ ህይወታቸው ከማለፉ በፊት ካላቸው ላይ ሃብት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እንዲሰጥ ተናዘው ማረፋቸውን ተከትሎ ግድቡ ውርስ አገኘ።

ውርሱ የሀብታቸውን 10 % ሲሆን 124 ሺ ለህዳሴ ግድብ ገቢ ተደርጓል።

@Yenetube @Fikerassefa
ከአባሳደር ፍፁም አረጋ ትዋተር ገፅ የተወሰደ⬇️

ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተገኙ ሰልፈኞች በተወካዮቻቸው አማካኝነት የታገቱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመልክቶ ተወያይተናል::በጽሁፍ ያቀረቡትን ጥያቄም ተቀብለናል ጥያቄውን ለመንግስት አቅርበን ምላሹን ተከታትለን እናሳውቃለን::

(Fistum Arega)
@YeneTube @Fikerassefa
Fact!!

ኢንጂነር ታከለ ኡማ ሰሞኑን ትዊት ካደረጋቸው 10 ትዊቶች ሰባቱን ለትዊተር $ ከፍሎ ፕሮሞት ያስደርጋል።

እንዲሁም...

ሰሞኑን የተለያዩ ባለስልጣናት Facebook ላይ Verified የሆነው account ለፌስቡክ $ ከፍለው ሲያስተዋውቁ ተመልክተናል።

👉ለምርጫ ዝግጅት ይሆን?

@Yenetube @Fikerassefa
7.3 ሬ. ስ የመሬት መንቀጥቀጥ በኩባ እና በጃማይካ መካከል ከደቂቃዎች በፊት ተከስቷል።

አሁን ላይ ከ7.3 ወደ 7.7 ማደጉን ተመልክተናል።
.
.

የተሟላ መረጃ ይዘን እንመለሳለን....
@Yenetube @Fikerassefa
የመድኃኒት አምራች ኩባንያ #ጆንሰን እና #ጆንሰን ገዳይ የሆነውን የኮሮኖ ቫይረስ በሽታ ለመከላከል የሚሆን #ክትባት (መድሓኒት) እየሰሩ ይገኛሉ፡፡ በቅርቡ በተደረገው ቃለ ምልልስ የጆንሰን እና ጆንሰን ዋና ሳይንቲስት #ዶክተር ፖል ስቶልፍልስ በወራት ጊዜ ውስጥ ክትባቱን እንደሚፈጥሩ በሙሉ እምነት ተናግረዋል፡፡ ሆኖም ፣ ለህዝቡ እስኪቀርብ እስከ አንድ ዓመት ድረስ ሊወስድ ይችላል ብለዋል።

Via:- one america news
@YeneTube @Fikerassefa
ኮካ ኮላ በኢትዮጵያ ላለው የፋብሪካው ማስፋፊያ 50 ሚሊዮን ዶላር ብድር አገኘ

ኮካ ኮላ የለስላሳ መጠጦች በኢትዮጵያ ለሚያደርገው የማስፋፊያ ፕሮጀክት ከስታንዳርድ ባንክ የ50 ሚሊዮን ዶላር ወይም አንድ ነጥብ ሰድስት ቢሊዮን ብር ብድር ማግኘጡን አስታወቀ።

ብድሩ የተሰጠው ለድርጅቱ የአፍሪካ ቅርጫፍ ኮካ ኮላ ቤቬሬጅ አፍሪካ ሲሆን ገንዘቡም የሚውለው በኢትዮጵያ የኮካ ኮላ አምራች የሆነው ኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ለሚያደርገው ማስፋፊያ ነው። ድርጅቱ ብድሩ መሰጠቱን የስታንዳርድ ባንክ የግንኙነት ሃላፊ ሲሞን ሪቭስ ቢዝነስ ሪፖርት ለተባለው የደቡብ አፍሪካ ሚዲያ አረጋግጠዋል።

ኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ እያስገነባ ባለው አዲሱ ፋብሪካው ላይ እስካሁን ሁለት ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር (70 ሚሊዮን ዶላር) ወጪ ያወጣ ሲሆን ግንባታው ሲጠናቀቅ የማምረት አቅሙን 70 ሺህ ካሳ(ሳጥን) ያሳድጋል።

Via:- Addis Maleda
@YeneTube @Fikerassefa