የመድኃኒት አምራች ኩባንያ
#ጆንሰን እና
#ጆንሰን ገዳይ የሆነውን የኮሮኖ ቫይረስ በሽታ ለመከላከል የሚሆን
#ክትባት (መድሓኒት) እየሰሩ ይገኛሉ፡፡ በቅርቡ በተደረገው ቃለ ምልልስ የጆንሰን እና
ጆንሰን ዋና ሳይንቲስት
#ዶክተር ፖል ስቶልፍልስ በወራት ጊዜ ውስጥ ክትባቱን እንደሚፈጥሩ በሙሉ እምነት ተናግረዋል፡፡ ሆኖም ፣ ለህዝቡ እስኪቀርብ እስከ አንድ ዓመት ድረስ ሊወስድ ይችላል ብለዋል።
Via:- one america news
@YeneTube @Fikerassefa