የሆንግ ኮንግ ማራቶን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት እንደማይካሄድ ቷውቋል። በሆንግ ኮንግ በቫይረሱ የተጠቃ አንድ ሰው ብቻ ቢሆን በስጋት ምክንያት ማራቶኑ እንደማይካሄድ ታውቋል።
#coronavirus
@Yenetube @Fikerassefa
#coronavirus
@Yenetube @Fikerassefa
YeneTube
ሰበር ዜና‼️ በኢትዮዽያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን ካፒታል ጋዜጣ ፅፏል። @YeneTube @FikerAssefa
#Update #Coronavirus
በአሁኑ ሰዐት ሶስት ሰዎች በቦሌ አለምአቀፍ አየር መንገድ የተለዩ ሲሆን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ዝግጅት እየተደረገ ነው እንደ ጤና ሚንስትሯ ልያ ታደሰ ገለፃ።
ምንጭ: ካፒታል
@YeneTube @FikerAssefa
በአሁኑ ሰዐት ሶስት ሰዎች በቦሌ አለምአቀፍ አየር መንገድ የተለዩ ሲሆን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ዝግጅት እየተደረገ ነው እንደ ጤና ሚንስትሯ ልያ ታደሰ ገለፃ።
ምንጭ: ካፒታል
@YeneTube @FikerAssefa
ኢንጅነር ታከለ ኡማ
#CoronaVirus Update: Officials advised passengers with possible symptoms have been identified, however NO confirmed diagnosis. Thank you to our health & airport professionals for acting quickly & safely placing passengers in the isolation center as they receive further testing.
@YeneTube @Fikerassefa

ወደ ቻይና መብረር ያቆሙ አየር መንገዶች⬇️
#Coronavirus_Update
እንግሊዝ አየር መንገድ (British airways)
ላየን ኤር (lion air)- Indonesia
ሲኦል ኤር (Seoul air) - South Korean
@YeneTube @FikerAssefa
#Coronavirus_Update
እንግሊዝ አየር መንገድ (British airways)
ላየን ኤር (lion air)- Indonesia
ሲኦል ኤር (Seoul air) - South Korean
@YeneTube @FikerAssefa
#Coronavirus_update
በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች የበሽታውን ምልክቶችን ከማሳየታቸው በፊትም ቢሆን የኮሮና ቫይረስ በሽታ ተላላፊ መሆኑን የአውስትራሊያ የህክምና ሳይንትስቶች አረጋግጠዋል ፡፡
@YeneTube @Fikerassefa
በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች የበሽታውን ምልክቶችን ከማሳየታቸው በፊትም ቢሆን የኮሮና ቫይረስ በሽታ ተላላፊ መሆኑን የአውስትራሊያ የህክምና ሳይንትስቶች አረጋግጠዋል ፡፡
@YeneTube @Fikerassefa
በቻይና የተለያዩ ግዛቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በከፍተኛ ስጋት ላይ ነን ሲሉ ለየኔቲዩብ ተናገሩ!
#Coronavirus_Update
በህቤ ግዛት ጅንግሜን በምትባል ከተማ የሚማር ኢትዮጵያዊ ተማሪ እንደነገረን ከተማዋ የቫይረሱ መነሻ እንደሆነች ከሚነገርላት ከውሃን ከተማ አቅራቢያ መሆኗን ገልፆ ከ100 በላይ ሰዎች እንደተጠቁባትና 3 ሰዎች እንደሞቱ፣ እሱን ጨምሮ 41 ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች በአካባቢው በከፍተኛ ስጋት እየኖርን ነው ብሏል።አክሎም በውሃን ከተማ የሚማሩ ጓደኞቹ ከነሱም በባሰ ሁኔታ(ስጋት) ውስጥ እንዳሉ ተናግሯል። ተማሪዎቹ በቻይና ለኢትዮጵያ ኤምባሲ ማንነታቸውን የሚገልፅ ፎርም ሞልተው እንደሰጡ የነገሩን ሲሆን፣ ምን እንዲደርግላቸው እንደሚፈልጉ ጠይቀናቸው በሰጡን ምላሽ ሌሎች ሀገሮች እያደረጉ እንዳሉት ወደ ሀገራቸው የሚለሱበት መንገድ እንዲመቻችላቸው እንደሚፈልጉ ነው።

ህንድና ፊሊፒንስ የመጀመሪያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ሪፖርት ዛሬ ያደረጉ ሀገሮች ሆነዋል።ይህንንም ተከትሎ የቫይረሱ ተዋፅኦ ወደ 21 ሀገራት ከፍ ብሏል።
@YeneTube @FikerAssefa
ህንድና ፊሊፒንስ የመጀመሪያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ሪፖርት ዛሬ ያደረጉ ሀገሮች ሆነዋል።ይህንንም ተከትሎ የቫይረሱ ተዋፅኦ ወደ 21 ሀገራት ከፍ ብሏል።
@YeneTube @FikerAssefa
#Coronavirus.
Updated 3hrs ago.
እስካሁን 14,531 ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን 305 ሰዎች ሞተዋል።
Via AFP
@YeneTube @FikerAssefa
Updated 3hrs ago.
እስካሁን 14,531 ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን 305 ሰዎች ሞተዋል።
Via AFP
@YeneTube @FikerAssefa
ወደ ቻይና በረራ ማቆም ኮሮና ቫይረስን አያስቀርም ተወልደ ገብረማርያም
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም የተወሰኑ አየር መንገዶች ወደ ቻይና መብረር ቢያቆሙም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግን አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ መብረሩን እንደሚቀጥል አስታውቋል።
ዋና ስራ አፈጻሚው አያይዘው በረራን ማቋራጡ ቫይረሱን አያስቀረም ፤ ዋስትናም አይሆንም ያሉ ሲሆን በአለም ጤና ድርጅት የተቀመጡ የጥንቃቆዎችን በመተግበር በመነሻ ፤ በመድረሻ እንዲሁም በጉዞ ወቅት በመተግበር በረራውን እንደሚቀጥል ተናግረዋል።

ኮሮና ቫይረስ በተቀሰቀሰበት ዉሃን ከተማ የሚገኝ ሆስፒታል ዳይሬክተር በኮሮና ቫይረስ ተጠቅቶ መሞቱን የአከባቢው ባለስልጣናት አስታውቀዋል።
#Coronavirus
@YeneTube @Fikerassefa
#Coronavirus
@YeneTube @Fikerassefa
#Coronavirus ኮሮና ቫይረስ በአፍሪካ መዛመቱን ቀጥሏል
ኮሮና ቫይረስ በአፍሪካዊቷ ሀገር #ሴኔጋል ኮሮና በቫይረስ የተጠቃ ግለሰብ መገኘቱን የሀገሪቱ ጤና ሚንስትር አስታውቋል።
Via:- @Coronavirusupdatetss
@YeneTube @Fikerassefa
ኮሮና ቫይረስ በአፍሪካዊቷ ሀገር #ሴኔጋል ኮሮና በቫይረስ የተጠቃ ግለሰብ መገኘቱን የሀገሪቱ ጤና ሚንስትር አስታውቋል።
Via:- @Coronavirusupdatetss
@YeneTube @Fikerassefa
#Coronavirus_Update_Spain
ስፔን ዛሬ ብቻ 415 ሰው በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል። እንዲሁም በኮሮኛ ቫይረስ ምክንያት ከ5 ሰው በላይ መቷል በአጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች 1646 ሲሆን የሟቾች ቁጥር ከ35 ደርሷል።
@Yenetube @Fikerassefa
ስፔን ዛሬ ብቻ 415 ሰው በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል። እንዲሁም በኮሮኛ ቫይረስ ምክንያት ከ5 ሰው በላይ መቷል በአጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች 1646 ሲሆን የሟቾች ቁጥር ከ35 ደርሷል።
@Yenetube @Fikerassefa
YeneTube
ከጃክ ማ ፋውንዴሽን የተላኩ የፊት መሸፈኛ ማስክ እንዲሁም ኮሮና ቫይረስን ለመመርመን የሚያስችሉ የህክምና መሳሪያዎች ዛሬ ቦሌ ኤርፓርት ደርሰዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስራ አስኪያጅ አቶ ተወልደ ገብረማርያም በቦታው ተገኝተው በመረከብ ላይ ናቸው። - ነገር ግን ቫይረሱን ለመከላከል ምንም አይነት የአካላዊ መራራቅ አልተመለከትንም እንዲሁም ምንጫችን እንደነገረን ሰላምታም መለዋወጣቸውን ነው። #…
ፎቶ :- ቦሌ ኤርፓርት ከጃክ ማ ፋውንዴሽን የተላኩ የፊት መሸፈኛ ማስኮች እና ኮሮና ቫይረስ ለመመርመር የሚረዱ መመርመርያዎች በመውረድ ላይ ናቸው።
#Coronavirus
@Yenetube @Fikerassefa
#Coronavirus
@Yenetube @Fikerassefa