#ሻሸመኔ በከተማ መግቢያ እና መውጪ መንገዶች ተዘግተዋል ሀዋሳን ከአዲስ አበባ የሚያገናኘው መንገድ ተዘግቷል።
እንዲሁም በተለምዶ ሞቢል አካባቢ መንገድ ተዘግቷል።
@YeneTube @Fikerassefa
እንዲሁም በተለምዶ ሞቢል አካባቢ መንገድ ተዘግቷል።
@YeneTube @Fikerassefa
Update related to #Jawar
"We are here to arrest him and have him face justice" an officer said as the road to Jawar Mohammed remains closed and more young people are prevented to join in the crowd estimated to be between 200 - 300.
UPDATE: There was an order to withdraw the security provided to Jawar Mohammed by the government last night but that failed after those assigned to him refused to take orders, showing personal loyalty to him, according to multiple sources.
UPDATE: There are now clashes reported around Lebu, sources
Via:- Samuel Getachew // Reporter

"ሚኒሊክን የምትኮፍሰው ከሆነ፡ እኔ የሱ ወንጀል መናገር ግዴታየ ነው። ሚኒሊክን እስከሞገሱ ድረስ፡ የሱ ወንጀል ትዉልድ እንዲያውቀው እናደርጋለን። ሀይለስላሴን የአለም ህዝብ ያደነቀው ከሆነ እኛ ደግሞ ሱማሌዎችን በአንድ መቃብር ውስጥ ከመቶ በላይ አዛውንቶችን መቅበሩን እናስታውሳለን ፣ ህወሕቶች መለስን እስክኮፈሱ ድረስ፡ በሱ አገዛዝ ያለቁትን መውለድ ያልቻሉትን አዉጥተን እናሳያለን።"
Via:- ጅዋር ኤል ቲቪ ውቅታዊ ከተናገረው
@YeneTube @Fikerassefa
Via:- ጅዋር ኤል ቲቪ ውቅታዊ ከተናገረው
@YeneTube @Fikerassefa
አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ተማሪዎ (ለካፌ ተጠቃሚዎች) በሙሉ ዛሬ ከተማ ውስጥ በተከሰተው ግርግር ምክንያት መንገድ ተዘግቷል። ሆኖም የዩንቨርስቲው ማኔጅመንት ችግሩን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ይገኘል ተማሪዎች እንጀራ የሚያመጣው መኪና መንገድ ተከፍቶ እስኪመጣ በትግስት እንድትጠባበቁ በትህትና እንጠይቃለን ብሏል ASTU
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ጄይላን አብዲ ለቢቢሲ የጃዋር መሃመድ ጥበቃ ያለ እርሱ እውቅና ለሊት ላይ ሊነሱ ነበር ስለሚለውና አሁን ስላለው ጉዳይ ከተቋማቸው በይፋ የደረሳቸው መረጃ አለመኖሩን ገልፀው እያጣሩ እንደሆነና መረጃው እንደደረሳቸው ምላሽ እንደሚሰጡ ገልፀዋል።
ጃዋር ቀጥሎም ጉዳዩን የበለጠ ለማወቅ ከፖለቲካና ከጸጥታ አመራሮች ጋር መነጋገሩን እነሱም የተከሰተውን ነገር ከስር መሰረቱ ለማወቅ ቃል እንደገቡለት ገልጿል።ይህንንም ተከትሎ በቤቱ አካባቢ በርካታ ደጋፊዎቹ መሰብሰባቸውንና በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች በጃዋር ላይ የሚገጥሙ ማንኛውንም ነገሮች በመቃወም ሰልፎች እየተካሄዱ ነው።
Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa

አዲሱ የዶ/ር አብይ አህመድ #መደመር መፅሐፍ ገበያ ላይ ከዋለ ገና በ5ተኛ የመቃጠል አደጋ ገጠመው።
ዛሬ በኦሮምያ ክልል በተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄድ ይገኛል ሰልፈኞቹ የዶ/ር አብይ መፅሐፍ በማቃጠል ላይ ናቸው።
@Yenetube @Fikerassefa

የጃዋር ጥበቃ መነሳት ወሬና የቀሰቀሰው ቁጣ!
የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዋና ዳይሬክተር ጃዋር መሀመድ በመንግሥት ተመድበውለት የነበሩት የደህንነት ጥበቃ አባላት በምሽት እንዲነሱብኝ ታዘዋል በሚል በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያስተላለፈው መልዕክት ቁጣና ተቃውሞን ቀሰቀሰ።
በዚህም ሳቢያ በአንዳንድ ቦታዎች ላይ የተቃውሞ ሰልፎች ያጋጠሙ ሲሆን በርካታ ወጣቶችም ድርጊቱን በመቃወም አዲስ አበባ በሚገኘው የጃዋር መሀመድ ቤት አቅራቢያ ተሰብስበዋል። የጸጥታ ኃይሎችም በአካባቢው ተሰማርተው እንዳሉ የዓይን እማኞች ለቢቢሲ ገልጸዋል።
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽር እንደሻው ጣሰው ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኀን ቀርበው እንደተናገሩት በማንኛውም ፖሊስ የተወሰደ እርምጃ የለም። አቶ ጃዋር ተወሰደብኝ ያሉት ርምጃም ስህተት ነው ያሉ ሲሆን ፖሊስ መደበኛ ስራውን እየሰራ ነው ብለዋል።
የተዘጉ መንገዶች እንዲከፈቱና መደበኛ እንቅስቃሴዎች እንዲቀጥሉ ጥሪ ያስተላለፉ ሲሆን ፖሊስ የሕግ ማስከበር ሥራውን እንደሚቀጥል ተናግረዋል።
ጃዋር እንደሚለው ማክሰኞ ዕኩለ ሌሊት አቅራቢያ ሁለት መኪኖች ወደሚኖርበት ቤት አካባቢ በመምጣት ጥበቃዎቹን "እኔ ሳላውቅ እቃቸውን ይዘው ቤቱን ለቀው እንዲወጡ" እንደተነገራቸው በፌስ ቡክ ገጹ ላይ አስፍሯል።
አክሎም ጥበቃዎቹ ለምን እንዲወጡ እንደጠየቁና ለስልጠና እንደሆነ እንደተነገራቸው እነሱም እንዳልተቀበሉ፣ ከዚያም ስልክ ተደውሎላቸው በአስቸኳይ ቤቱን ለቀው ካልወጡ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ጠቅሷል።
በጥበቃዎቹ ላይ ግፊቱ ሲበረታ ከእንቅልፉ ቀስቅሰው ሁኔታውን እንደነገሩትና እሱም ወደ አዛዡ ጋር ደውሎ ማብራሪያ እንደጠየቀና በመጀመሪያ ላይ "የተለመደው ጥበቃዎችን የመቀየር ሂደት መሆኑን" እንደተነገረው፤ ከዚያም ኃላፊው የተሰጠውን ትዕዛዝ ብቻ እያስፈጸመ መሆኑን ጽፏል።
ጃዋር ቀጥሎም ጉዳዩን የበለጠ ለማወቅ ከፖለቲካና ከጸጥታ አመራሮች ጋር መነጋገሩን እነሱም የተከሰተውን ነገር ከስር መሰረቱ ለማወቅ ቃል እንደገቡለት ገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ በቤቱ አካባቢ በርካታ ደጋፊዎቹ መሰብሰባቸውንና በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች በጃዋር ላይ የሚገጥሙ ማንኛውንም ነገሮች በመቃወም ሰልፎች እየተካሄዱ ነው።
በአንዳንድ ቦታዎችም መንገዶች መዘጋታቸውንና የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ መገታቱን በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በአካባቢያቸው ያለውን ሁኔታ በተመለከተ የሚገልጹ ሰዎች በፎቶ ጭምር እያመለከቱ ነው።
Via:- BBC

📌በአክቲቪስት ጃዋር መሀመድ ላይ በመንግስትም ሆነ በፓሊስ በኩል ምንም ዓይነት እርምጃ እንዳልተወሰደ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
📌የኢትዮጵያ ፌዴራል ፓሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል እንደሻው ጣሰው በሰጡት መግለጫ፥ አክቲቪስት ጃዋር መሀመድ ለደጋፊዎቻቸውና ለተከታዮቻቸው ልታሰር ነው ጥቃት ሊደርስብኝ ነው በማለት መልዕክት ማስተላፋቸውን ገልፀዋል።
📌ሆኖም በአክቲቪስት ጃዋር መሀመድ ላይ በመንግስትም ሆነ በፓሊስ በኩል እርምጃ አልተወሰደም ብለዋል።
📌ግለሰቡ እንደተለመደው የየዕለት ተግባራቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ ብለዋል ኮሚሽነሩ።
ፓሊስ ለውጡን ተከትሎ ወደ ሀገር የገቡ አክቲቪስቶች እና ፓለቲከኞች በሚኖሩበት አካባቢ ችግር እንዳያጋጥማቸው የጥበቃ ከለላ ሲያደርግ ቆይቷል ነው ያሉት።
📌በሀገሪቱ ያለው ሁኔታ እየተረጋጋ እና ሰላም እየተረጋገጠ በመምጣቱ እንደማንኛውም የህብረተሰብ ክፍል በሰላም መንቃሰቀስ እንደሚችሉ ከግንዛቤ በማስገባት የግል ጠባቂዎችን ስናነሳ ቆይተዋል ነው ያሉት።
📌ለወደፊትም ባሉት አሰራሮች መሰረት አስፈላጊ በሆነበት እና ባልሆነበት ስፍራን በመለየት ይህ ስራ በፖሊስ ውስጥ ሲከናወን የነበረ ተግባር ነው ወደፊትም ይከናወናል ብለዋል።
📌በመሆኑም በየትኛውም ቦሊስ ሆነ አካል የተወሰደ እርምጃ እንደሌለ እና ህብረተሰቡም ይህንን በአግባቢ እንዲያውቅ እንፈልጋለንም ነው ያሉት።
📌ወጣቶች ፣ ህብረተሰቡ እና የፀጥታ አካላት የተዘጉ መንገዶች እንዲከፈቱ በማድረግ ህብረተሰቡ በሰላማዊ መንገድ እንዲንቀሳቀስ እንዲያደርጉ አሳስበዋል።
📌ህብረተሰቡ በየአካባቢው የሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮችን በመቆጣጠር የተጀመሩ የልማትና የሰላም ስራዎች እንዲቀጥሉ የየራሳቸውን ሚና እንዲወጡም ጥሪ አቅርበዋል።
Via:- FBC

ትናንት ሌሊት በአክቲቪስት ጃዋር መሃመድ መኖሪያ ቤት አጋጠመ የተባለውን ክስተት ተከትሎ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው።
📌 በአምቦ ቢያንስ ሶስት ሰዎች በጥይት ተመትተዋል
📌 በአዳማ በጃዋር ደጋፊዎችና በሌሎች ወጣቶች መካከል ግጭት ተከስቷል
Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa
📌 በአምቦ ቢያንስ ሶስት ሰዎች በጥይት ተመትተዋል
📌 በአዳማ በጃዋር ደጋፊዎችና በሌሎች ወጣቶች መካከል ግጭት ተከስቷል
Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa
አዳማ አንድ ሰው ሞቷል❗️
የኢትዮጵያ መንግሥት የጸጥታ ኃይሎች የኦሮሞ አክቲቪስት እና የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ቴሌቬዥን (OMN) ጣቢያ ዋና ዳይሬክተር ጀዋር መሐመድን መኖሪያ ቤት አቅራቢያ ተሰማርተዋል መባሉን ተከትሎ በአብዛኞቹ የኦሮሚያ ከተሞች ውጥረት ነግሷል።
ድርጊቱን በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገባቸው ካሉ የኦሮሚያ ከተሞች መካከል አንዱ በሆነችው አዳማ አንድ ሰው መሞቱን እና ንብረት መውደሙን የዓይን እማኞች ተናግረዋል። በአዳማው ተቃውሞ ከየት እንደተተኮሰ ባልታወቀ ጥይት የአንድ ግለሰብ ህይወት ማለፉን በአካባቢው የነበሩ የዓይን እማኞች ገልጸዋል።
የአዳማ ከተማ ከንቲባ አቶ አሰግድ ጌታቸው የችግሩን መፈጠር አምነው የተጣራ መረጃ በእጃቸው እንደሌለ ለዶይቼ ቬለ (DW) ተናግረዋል። ከአዳማ ሌላ በበርካታ የኦሮሚያ ከተሞች መንገድ ተዘግቷል። በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ያሉ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞችም ተቃውሞውን ተቀላቅለዋል። በአራቱም አቅጣጫ ወደ አዲስ አበባ የሚያስገቡ መንገዶችም መዘጋታቸውን በየአካባቢዎቹ ያሉ ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል።
በአዳማ፣ ጅማ እና ሀረር ከተሞች ለተቃውሞ የወጡ ሰልፈኞች «ጃዋርን የሚነካ ማን ነው?» የሚሉ መፈክሮችን ሲያስተጋቡ መደመጣቸውን የአይን እማኞች ጠቁመዋል።
Via:- DW

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሩሲያ ሶቺ ገብተዋል፡፡
📌 የ54ቱም የአፍሪካ ሐገራት መሪዎች የተጋበዙ ሲሆን 40ዎቹ እንደሚገኙ ተረጋግጧል፡፡
📌 የአህጉሪቱ 8 ቀጠናዊ ሕብረቶችም ተሳታፊዎች ናቸው ተብሏል፡፡
📌 ምጣኔ ሐብታዊ እና ንግድ ነክ ውይይቶችም እንደሚደረጉ ተጠቅሷል፡፡
📌 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፣ በሕዳሴው ግድብ ጉዳይ ላይ ከግብጹ ፕሬዝደንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ ጋር እንደሚነጋገሩ መናገራቸው ይታወሳል፡፡
ምንጭ: ሸገር ራዲዮ

እስራኤል ለኢትዮጵያ የአየር መቃወሚያ ለግሳለች መባሏን አስተባበለች!
እስራኤል ታላቁን የሕዳሴ ግድብ ለመጠበቅ ለኢትዮጵያ የአየር መቃወሚያ መሳሪያ በዕርዳታ መልክ ሰጥታለች መባሉን አስተባበለች። በግብጽ ካይሮ የሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ እንዳስታወቀው፤ ጺዮናዊያን ለኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ የሚገነባውን ታላቁን የኅዳሴ ግድብ ለመጠበቅ የአየር መቃወሚያ ረድታለች ተብሎ በዓለም አቀፍ የዜና አውታሮች የተዘገበው ዜና ከእውነት የራቀ ነው ሲል አስተባብሏል።
ኤምባሲው በይፋዊ የፌስ ቡክ ገፁ የእስራኤል የአየር ጥቃት መከላከያ መሳሪያ በኢትዮጵያ ያውም በታላቁ ኅዳሴ ግድብ ላይ መተከሉን በሚመለከት በርካታ ወሬዎች ሲሰሙ መቆየታቸውን ገልጾ፤ የተባሉት ወሬዎች በሙሉ ከአሉባልታ የዘለሉ እንዳልሆኑና ፍፁም የሐሰት መረጃዎች መሆናቸውን አስነብቧል።የግብጽ መንግሥት የኅዳሴው ግድብን በሚመለከት ግድቡ ግብጽ ከዓባይ ውሃ የምታገኘውን የውሃ ድርሻ በእጅጉ የሚቀንስ ነው ሲል መቆየቱ የሚታወስ ነው። የእስራኤል መንግሥትም ኢትዮጵያ እና ግብጽ ግድቡን በሚመለከት በመካከላቸው ያለውን ውጥረት በቶሎ እንዲያረግቡ ፅኑ ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል።
Via Addis Maleda

ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ የሚወስደውን መንገድ ተከትሎ በሚገኙ የኦሮሚያ ከተሞች መንገድ በመዘጋቱ ወደ ሁለቱ ከተሞች የሚደረጉ የትራንስፖርት ጉዞዎች አሁንም ሙሉ በሙሉ እንደተቋረጡ ይገኛሉ።
በጥቁር ወሃ ፣ በአርሲ ነገሌና በቡልቡላ ከተሞች የሚገኙ የአይን አማኖች ለዶቼ ቬለ ( DW ) እንደገለፁት አዲስ አበባን ከሀዋሳ የሚገናኘው መንገድ ከዛሬ ጠዋት ረፋድ ጀምሮ በአካባቢው ወጣቶች በድንጋይና በግንድ እንደተዘጋ ይገኛል።ዛሬ ጠዋት ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ ጉዞ ጀምረው የነበሩ በርካታ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቢሶች በመንገዶቹ መዘጋት ምክንያት ከመንገድ ተመልሰው ተሳፋሪዎቻቸውን አውርደው ለመቆም ተገደዋል።
በስፍራው የሚገኘው የዶቼ ቬለ ( DW ) ዘጋቢ በሀዋሳ ከተማ በሚገኘው የአውቶቢስ መናሃሪያ ግቢ በርካታ ጉዞ የተስተጓጎለባቸው መንገደኞችን መመልከቱን ዘግቧል። ዘጋቢው ካነጋገራቸው መንገደኞች መካከል የህክምና ቀጠሮ፣ ትምህርትን ጨምሮ ለተለያዩ ጉዳዮች ወደ አዲስ አበባ አቅደው እንደነበር በመግለፅ መንገዱ ሊከፈት ይችላል በሚል እየተጠባበቁ እንደሚገኙ ተናግረዋል።
Via DW

YeneTube
አዳማ አንድ ሰው ሞቷል❗️ የኢትዮጵያ መንግሥት የጸጥታ ኃይሎች የኦሮሞ አክቲቪስት እና የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ቴሌቬዥን (OMN) ጣቢያ ዋና ዳይሬክተር ጀዋር መሐመድን መኖሪያ ቤት አቅራቢያ ተሰማርተዋል መባሉን ተከትሎ በአብዛኞቹ የኦሮሚያ ከተሞች ውጥረት ነግሷል። ድርጊቱን በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገባቸው ካሉ የኦሮሚያ ከተሞች መካከል አንዱ በሆነችው አዳማ አንድ ሰው መሞቱን እና ንብረት…
አዳማ ከተማ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን መዘገባችን ይታወሳል ነገር ግን ከስፍራው መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ቁጥሩ ከአንድ በላይ መሆኑ ነው።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
YeneTube
ከጀሞ ቁጥር ሁለት ወደ መሀል አዲስ አበባ የሚመጣው መንገድ ጠዋት 12 ሰአት ላይ የተወሰኑ ወጣቶች መንገዱን ከዘጉት በኋላ 1:10 ገደማ ክፍት ማድረጋቸውን የአካባቢውን ነዋሪዎች ደውዬ ጠይቄያለው።በአካባቢው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ የባጃጅና የታክሲ መኪኖች ቁጥሮች ግን ከወትሮ በተለየ መልኩ ዛሬ ጠዋት ቀንሰዋል። ምንጭ:- ተስፋዬ ጌትነት @YeneTube @FikerAssefa
#ጀሞ አከባቢ አሁን ላይ ወደ ቀድሞ ሰላሙ ተመልሷል ይህ በእንዲህ እንዳለ የትራንስፖርት አገልግሎት እስካሁን አለመጀመሩን ነዋሪዎች ለየኔቲዩብ ተናግረዋል።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
የአዲስ አበባ ሰማይ በሂሊኮፕተሮች እየታመሰ ይገኛል ቁጥራቸው ከሶስት በላይ የሚሆኑ ሂሊኮፕተሮች ሰማይ ላይ እያንዣበቡ ይገኛሉ።
ቦታው ወደ ስድስት ኪሎ አከባቢ ነው የ6 ኪሎ ነዋሪዎች ግራ ተጋብተዋል !!
#ለምን ?
የሚለሁን አረጋግጠን የምንመለስ ይሆናል።
አብራችሁን ቆዩ የምናስተላልፋቸውን መረጃዎች ለጓደኛዎ ያካፍሉ #ሼር_ያድርጉ።