YeneTube
ከጀሞ ቁጥር ሁለት ወደ መሀል አዲስ አበባ የሚመጣው መንገድ ጠዋት 12 ሰአት ላይ የተወሰኑ ወጣቶች መንገዱን ከዘጉት በኋላ 1:10 ገደማ ክፍት ማድረጋቸውን የአካባቢውን ነዋሪዎች ደውዬ ጠይቄያለው።በአካባቢው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ የባጃጅና የታክሲ መኪኖች ቁጥሮች ግን ከወትሮ በተለየ መልኩ ዛሬ ጠዋት ቀንሰዋል። ምንጭ:- ተስፋዬ ጌትነት @YeneTube @FikerAssefa
#ጀሞ አከባቢ አሁን ላይ ወደ ቀድሞ ሰላሙ ተመልሷል ይህ በእንዲህ እንዳለ የትራንስፖርት አገልግሎት እስካሁን አለመጀመሩን ነዋሪዎች ለየኔቲዩብ ተናግረዋል።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa