#update
በምድር፣ በአየር፣ በባህር እና በህዋ ዝግጁ የሆነ የመከላከያ ሰራዊት ለመገንባት እየተሰራ መሆኑን የኢፌዲ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር #አብይ አህመድ አስታወቁ።
በመከላከያ ሰራዊት በየደረጃው እየተደረገ የነበረው ውይይት ማጠቃለያ መድረክ ላይ ጠ/ር ዶ/ር #አብይ አህመድ እንደተናገሩት፤ ዘመናዊ ዐውደ ውጊያ በሚጠይቃቸው አምስቱም ምህዳሮች ዝግጁ የሆነ #መከላከያ ሰራዊት የመገንባቱ ሂደት ተጀምሯል።
የአሰራር መመሪያዎች እንዲዳብሩና ዘመናዊ ሰራዊት ሊኖረው በሚገባው ደረጃ እንዲሆኑ #ከፍተኛ ጥረት መደረጉንም ነው ጠቅላይ ሚኒስትር የገለጹት።
መከላከያ የሀገሪቱ አቅም በፈቀደ መጠን ቴክኖሎጂን የሚታጠቅ፣ #በራሱ አቅም መጠገን፣ ማሳደግ ብሎም መፍጠር የሚችል እንዲሆን በርካታ የአቅመ ግንባታ ስራዎች #እየተሰሩ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ሰራዊቱ እነደሌሎች አገራት ከራሱም አልፎ ለሌሎች ዘርፎች ምንጭ መሆን የሚችል የቴክኖሎጂ ማዕከል እንዲሆን እየተሰራ ይገኛል ሲሉም ነው የገለጹት።
ምንጭ ፦የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
@yenetube @mycase27

#Update
የሱዳኑ ፕሬዝደንት ዑመር ሐሠን አል በሽር ከሥልጣን ተወግደው #በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአገሪቱ #መከላከያ ምኒስትር አሳወቁ።
መከላከያ ምኒስትር እና ምክትል ፕሬዝዳንት #አዋድ_ኢብን አውፍ በአገሪቱ ብሔራዊ የቴሌቭዥን ጣቢያ በሰጡት መግለጫ በሱዳን የሶስት ወራት #የአስቸኳይ_ጊዜ_አዋጅ መደንገጉን አስታውቀዋል።
ሉቴናንት ጄነራል አዋድ ኢብን አውፍ የአገሪቱ ሕገ-መንግሥት መታገዱን፤ የሱዳን ድንበሮች መዘጋታቸውን ገልጸዋል። የሱዳን የአየር ክልል ለ24 ሰዓታት ተዘግቷል። ሱዳንን ለረዥም አመታት የመሩት ዑመር ሐሠን አል በሽር ደኅነቱ በተጠበቀ ቦታ እንዲሆኑ መደረጋቸውን መከላከያ ምኒስትሩ ገልጸዋል።
በሁለት አመታት ውስጥ ምርጫ ተካሒዶ የስልጣን ዝውውር ሽግግር ይደረጋል ተብሏል።
Via - DW
@YeneTube @FikerAssefa

Breaking! ጥንቃቄ ይደረግ!!
በወባ ትንኝ ንክሻ የሚተላለፈው የቺኩንጉንያ ቫይረስ ወረርሽኝ በድሬዳዋ መከሰቱን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታውቋል። ትኩሳትና የመገጣጠሚያ አካላት ሕመም ያስከትላል። በሲዲሲ መረጃ መሰረት #መከላከያ_ክትባትም_ሆነ_መድሐኒት_የለውም
Via:- Eshete Bekele