የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አመራሮች ከአዲስ አበባ የሆቴል ባለቤቶች ማህበር ጋር በመሆን በከተማዋ በሚገኙ ሆቴሎች ላይ ድንገተኛ ጉብኝትና ፍተሻ ማካሄዳቸው ተገለጸ፡፡ ጉብኝቱ የተካሄደው ሆቴሎች ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ እየወሰዱ ያለውን ጥንቃቄ ለመፈተሽ ነው ተብሏል፡፡
Via FBC
@YeneTube @FikerAssefa
Via FBC
@YeneTube @FikerAssefa
ኦሮሚያ 82.7%፣ አማራ 80.9%፣ ደቡብ 94.5%ና ትግራይ 85.5% የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ዝግጁ እንደሆኑ ሪፖርት ማድረጋቸውን የዓለም ጤና ድርጅት የኢትዮጵያ ቢሮ ያደረገው ግሞገማ አመለከተ።
የሪፓርተር ዘገባን ያንብቡ⬇️
https://t.co/PaI7LMxwKQ
የሪፓርተር ዘገባን ያንብቡ⬇️
https://t.co/PaI7LMxwKQ
#Update ኒውዮርክ ስቴት በ24 ሰዐት ውስጥ 8,327 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙ ሪፖርተር ተደርጓል። እንዲህም 594 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።
እስከ ዛሬ በኒውዮርክ ስቴት 122,031 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተዋል እንዲሁም 4,159 በዝችው ስቴስ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ህይወታቸው አልፏል።
@Yenetube @Fikerassefa

ጣልያን ዛሬ ከሁለት ሳምንታት ብኃላ ዝቅተኛ ሞተ የተመዘገበበት ቀን ሆኗል || ተመስገን 🙏
በ 24 ሰዐት ውስጥ 525 ሰው ሲሞት ከ 4,316 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 128,948 ደርሷል።
@Yenetube @Fikerassefa
በ 24 ሰዐት ውስጥ 525 ሰው ሲሞት ከ 4,316 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 128,948 ደርሷል።
@Yenetube @Fikerassefa
ሁለተኛ ሞት በኢትዮጵያ ተመዝግቧል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ።
-ዶ/ር ሊያ ታደሰ
"It is with great sadness that i announce the second death of a patient from #COVID19 in Ethiopia. The patient was admitted on April 2nd and was under strict medical follow up in the Intensive Care Unit. My sincere condolences to the family and loved ones"

በኮሮና ቫይረስ በሽታ ምክንያት በሀገራችን በዛሬው እለት #ሁለተኛ ሰው ህይወት ማለፉን ስገልጽ በከፍተኛ ሀዘን ነው።
ታማሚው በለይቶ ማቆያ ከመጋቢት 24 ጀምሮ ህክምና ሲደረግላቸው የነበርና ከገቡበት ቀን ጀምሮ በጽኑ ህሙማን ክፍል ክትትል ላይ የነበሩ ናቸው። በዚህም የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን በእራሴና በጤና ሚንስቴር ስም እየገለጽኩ ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅዘመዶቻቸው ልባዊ መጽናናትን እመኛለሁ።
#ጤና_ሚንስትር #ዶር_ሊያታደሰ

የሟች ሁኔታ : -
- 56 አመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነ ኢትዮጵያ ነው።
- ታማሚው ዛሬ 12 ሰዐት ላይ ነው ህይወቱ ያለፈው
- በለይቶ ማቆያ ገብተው እርዳታ እየተደረገላቸው ነበር።
- በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ቁጥር 2 ደርሷል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኮቪድ-19 ሁለተኛ ሰለባ ለሆኑት ኢትዮጵያዊ ቤተሰብና ወዳጆች መጽናናትን ተመኙ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኮቪድ-19 ሁለተኛ ሰለባ ለሆኑት ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ እና ወዳጆች ልባዊ መጽናናትን ተመኝተዋል።
"የፈጣሪ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ ፈተናውን በአብሮነት እንወጣዋለን" ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።
ሁሉም ሰው መንግሥት ያወጣቸውን ደንቦች እና የጤና ሚኒስቴርን መመሪያዎች በጥብቅ ተፈጻሚ እንዲያደርግ አሳስበዋል።
- EBC

በባህላዊ መንገድ የመከላከል ስራ ቀጥሏል
ከቦሌ ቡልቡላ ኦሾ ወይም ሪፌንቲ ተብሎ የሚጠራ አካባቢ ኮሮናን ለማጥፋት በሚል የጥይት እሩምታ አሁን ከምሽቱ 1 ሠአት ጀምሮ እስከ አሁን እየተተኮሠ ይገኛል ፡፡
በአካባቢዉ ሠዎችም ጬኸት እና ከፍተኛ ድምፅ ይሠማል፡ እሣትም እያነደዱ ይገኛሉ፡፡
ይህ እየሆነ ያለው በወቅቱ የተከሠተውን የኮሮና በሽታን መከሰቱን ለማብሰር የሚደረግ ባህላዊ እሣቤ ነው፡፡ በዚህም ሁኔታ የተጎዳም ሆነ የሞተ ሠው የለም፡፡

ኮሮና ቫይረስ በኒውዮርክ ስቴት :-
- 8,327 ሰዎች አዲስ ተጠቂ በ24 ሰዓት ውስጥ
- 302,280 ተመርምረው 122,031 በቫይረሱ ተይዘዋል
-12,187 ሰዎች አገግመዋል
- 4,159 ህይወታቸው አልፏል
- 4,376 ሰዎች በልዩ ክትትል ላይ ይገኛሉ።
@Yenetube @Fikerassefa
- 8,327 ሰዎች አዲስ ተጠቂ በ24 ሰዓት ውስጥ
- 302,280 ተመርምረው 122,031 በቫይረሱ ተይዘዋል
-12,187 ሰዎች አገግመዋል
- 4,159 ህይወታቸው አልፏል
- 4,376 ሰዎች በልዩ ክትትል ላይ ይገኛሉ።
@Yenetube @Fikerassefa
ተመስገን፣ በኒውዮርክ ጥሩ ዜና እየተሰማ ነው🙏
- አዲስ ተጠቂ ቁጥር ቀንሷል
- የሟቾች ቁጥር ቀንሷል
- ዛሬ በቫይረሱ ተይዘው ወደ ሆስፒታል የገቡ ሰዎች ቁጥር ቀንሷል።
- ልዩ ክትትል የሚገቡ ሰዎች ቁጥር ቀንሷል
- አገግመው የሚወጡ ሰዎች ቁጥር ጨምሯል
@Yenetube @Fikerassefa
- አዲስ ተጠቂ ቁጥር ቀንሷል
- የሟቾች ቁጥር ቀንሷል
- ዛሬ በቫይረሱ ተይዘው ወደ ሆስፒታል የገቡ ሰዎች ቁጥር ቀንሷል።
- ልዩ ክትትል የሚገቡ ሰዎች ቁጥር ቀንሷል
- አገግመው የሚወጡ ሰዎች ቁጥር ጨምሯል
@Yenetube @Fikerassefa
ኮሮና ቫይረስ ምርመራ በደቡብ ኮርያ :-
1 . በመኪናዎ ወደ መመርመሪያ ጣቢያ መሄድ
2 . መኬናዎ ውስጥ መጠበቅ
3. ምርመራው አስር ደቂቃ አይፈጅም
4. የምርመራው ውጤት በቀጣዩ ቀን በሞባይሎ መልክት ይላክሎታል።
ሙሉ የህክምና ወጪ በመንግስት ይሸፋናል።
#Ethiopia #Test_More #Test_More
@Yenetube @Fikerassefa
1 . በመኪናዎ ወደ መመርመሪያ ጣቢያ መሄድ
2 . መኬናዎ ውስጥ መጠበቅ
3. ምርመራው አስር ደቂቃ አይፈጅም
4. የምርመራው ውጤት በቀጣዩ ቀን በሞባይሎ መልክት ይላክሎታል።
ሙሉ የህክምና ወጪ በመንግስት ይሸፋናል።
#Ethiopia #Test_More #Test_More
@Yenetube @Fikerassefa
የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ህመማቸው ስለጠናባቸው ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል። ጠ/ሚሩ ከአስር ቀን በፊት የኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸው ከተረጋገጠ ጀምሮ ራሳቸውን ለይተው ማቆየታቸው ይታወቃል።
#Edit: አሁን በሚወጡ ዘገባዎች ያሉበት ሁኔታ ብዙም አሳሳቢ እንዳይደለና ፣ የተለመደ የጥንቃቄ ክትትል ለማድረግ እንዳቀኑ ይጠቁማሉ።
ምንጭ: ቢቢሲ
@YeneTube @FikerAssefa
#Edit: አሁን በሚወጡ ዘገባዎች ያሉበት ሁኔታ ብዙም አሳሳቢ እንዳይደለና ፣ የተለመደ የጥንቃቄ ክትትል ለማድረግ እንዳቀኑ ይጠቁማሉ።
ምንጭ: ቢቢሲ
@YeneTube @FikerAssefa
በሀረሪ ክልል ዛሬ ከጠዋቱ 2 ሰዓት አካባቢ የህግ ታራሚዎች ለማምለጥ ያደረጉት ሙከራ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገጸ፡፡
የማምለጥ ሙከራው ከከፈሸ በኋላ ታራሚዎች በሚያድሩባቸው ክፍሎች በተደረገ ፍተሻ 180 ተንቀሳቃሽ የእጅ ሞባይል ስልኮች ተገኝተዋል።
#Elu
@Yenetube @FikerAssefa

ጂጂ ከአሜሪካ መልክት አስተላልፋለች🇪🇹
እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ተከታዩን መልእክት በእህቷ በኩል አስተላልፋለች::
ከታላቅ አህቴ ከጂጂ(እጅጋየሁ ሽባባው) ለኢትዬጽያውያን በሙሉ የተላከ መልዕክት
ከጂጂ ጋር ከ15 ደቂቃ በፊት በስልክ እያወራን እጅግ ለምወዳቸው ለሀገሬ ለኢትዬጽያውያ ህዝብ እንዲህ በይልኝ ብላለች
አይዟችሁ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው። ለአንድ ወር የታወጀውን ጸሎት እዚህ ሆኜ አብሬአችሁ እጸልያለሁ ስንጸልይ መንፈስ ቅዱስ ከሁላችን ጋር ይሁን በተረፈ እጃችሁን ቶሎቶሎ ታጠቡ ተራርቃችሁ ስሩ ለጊዜው ስለሆነ ከማንኛውም ሰው እና ከልጆቻችሁም ጋር አትተቃቀፋ አትጨባበጡ።
አይዟችሁ እግዚአብሔር ይሄን ጊዜ ያሳልፈናል። እግዚአብሔር ለኢትዬጽያ አንድነትና ሰላሙን ይስጥልኝ ኢትዬጽያን ይጠብቅልን።
via #Gospel singer Sofia Shibabw
via #Hulu Addis Radio Program on Bisrat FM 101.1
Via:- AccessAddis

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሆነው ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የ‘ቴሌክሊኒክ’ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ
ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ክትትል የሚፈልጉ ተመላላሽ ታካሚዎቹ ለኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተጋላጭ እንዳይሆኑ በማሰብ ባሉበት አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ መጀመሩን አስታውቋል።
በዚሁ መሰረት የሆስፒታሉ የሕክምና ባለሙያዎች በተመላላሽ ታካሚዎቹ ሞባይል ስልኮች ላይ በመደወል ማማከርን ጨምሮ አስፈላጊውን አገልግሎት እየሰጧቸው መሆኑን ሆስፒታሉ ገልጿል።
ተመላላሽ ታካሚዎቹ ህመማቸው ከተባባሰባቸው እና በስልክ የሚሰጣቸው አገልግሎት በቂ ካልሆነ ሐኪሞች በአካል ተገኝተው ክትትል የሚያደርጉላቸው መሆኑን ሆስፒታሉ ጨምሮ ገልጿል።
ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አሁን የጀመረው እና ‘ቴሌክሊኒክ’ የተሰኘው ይህ አሰራር በሌሎች ሀገራትም የሚከናወን መሆኑን ሆስፒታሉ ጠቅሷል።
Via:- AAU

Forwarded from YeneTube
ማስታወቂያ📍
| አስደሳች ዜና ራሰ-በርሃ ለሆኑ ሴትና ወንዷች ፂም ማሳደግ ለሚፈልጉ||💯
📌🇺🇸🇺🇸አሜሪካ ሰራሹ ተአምረኛው ትሪትመንት በድጋሚ አገራችን ገባ በ ቀናት ውስጥ ከ መላጣነት ወደ ማበጠሪያ ተጠቃሚነት ይዞራሉ,100% በተግባር የታየ ፀጉር እና ፂም ማሳደጊያ
አናም የእርሶ ፀጉር
👉🏼 አላድግም ብሎ ለቀረ 👉🏼 ራሰ በርሃ ለሆነ
👉🏼 ወደራሰ በርሃነት የተጠጋ ለሳሳ ፀጉር
👉🏼 ወደውስተጥ ለገባ ፀጉር
👉🏼 ፐረም ወይም ጄል ለጨረሰው ፀጉር
👉🏼ላሽ ለበላው #ፂም #ፀጉር
👉🏼 ተፈግፍጎም ሆነ በሌላ ምክንያት አላድግ ብሎ ለቀረ ፂም 👉🏼 በዘር ፂም ለማያበቅል
100% በተግባር የታየ ፀጉር እና ፂም ማሳደጊያ 🔽USA🇺🇸 አሁኑኑ ያናግሩን @Fabulousss
በተጨማሪም በተለያዩ አማራጮችየቀረቡ የዉፍረት መቀነሻ ቀበቶዎች, [Human hair ] +ለ እስፖርታዊ እንቅስቃሴ ገንቢ የሆኑ ፕሮቲኖች (protein shake),በተለያየ ምክንያት ለመጣ ጠባሳ ማጥፊያ የሚሆኑ ትሪትመንቶችን ከኛ ያገኛሉ፡፡➡️ ✆ +251991203033
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEpoRsmLNv7NNj3K_g