YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ህመማቸው ስለጠናባቸው ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል። ጠ/ሚሩ ከአስር ቀን በፊት የኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸው ከተረጋገጠ ጀምሮ ራሳቸውን ለይተው ማቆየታቸው ይታወቃል።

#Edit: አሁን በሚወጡ ዘገባዎች ያሉበት ሁኔታ ብዙም አሳሳቢ እንዳይደለና ፣ የተለመደ የጥንቃቄ ክትትል ለማድረግ እንዳቀኑ ይጠቁማሉ።

ምንጭ: ቢቢሲ
@YeneTube @FikerAssefa