YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ጂጂ ከአሜሪካ መልክት አስተላልፋለች🇪🇹

እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ተከታዩን መልእክት በእህቷ በኩል አስተላልፋለች::

ከታላቅ አህቴ ከጂጂ(እጅጋየሁ ሽባባው) ለኢትዬጽያውያን በሙሉ የተላከ መልዕክት

ከጂጂ ጋር ከ15 ደቂቃ በፊት በስልክ እያወራን እጅግ ለምወዳቸው ለሀገሬ ለኢትዬጽያውያ ህዝብ እንዲህ በይልኝ ብላለች

አይዟችሁ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው። ለአንድ ወር የታወጀውን ጸሎት እዚህ ሆኜ አብሬአችሁ እጸልያለሁ ስንጸልይ መንፈስ ቅዱስ ከሁላችን ጋር ይሁን በተረፈ እጃችሁን ቶሎቶሎ ታጠቡ ተራርቃችሁ ስሩ ለጊዜው ስለሆነ ከማንኛውም ሰው እና ከልጆቻችሁም ጋር አትተቃቀፋ አትጨባበጡ።

አይዟችሁ እግዚአብሔር ይሄን ጊዜ ያሳልፈናል። እግዚአብሔር ለኢትዬጽያ አንድነትና ሰላሙን ይስጥልኝ ኢትዬጽያን ይጠብቅልን።

via #Gospel singer Sofia Shibabw
via #Hulu Addis Radio Program on Bisrat FM 101.1

Via:- AccessAddis
@Yenetube @Fikerassefa