የትግራይ ክልል መንግስት የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትሮች መለስ ዜናዊ እና ሀይለማሪያም ደሳለኝ የምጣኔ ሀብት አማካሪ በነበሩት አቶ ነዋይ ገብረዓብ ሞት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ። አቶ ነዋይ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ማለዳ አርፈዋል።
#ELU
@YeneTube @Fikerassefa
#ELU
@YeneTube @Fikerassefa
በአፋር ክልል አፍዴራ ወረዳ የሚገኘው SVS የጨው ፋብሪካ ተቃውሞ ባሰሙ ሰዎች ተዘጋ።
ተቃዋሚዎቹ ድርጊቱን የፈጸሙት በዕስር ላይ የሚገኙት የታዋቂውን ጨው ነጋዴ ሼህ ሰዒድ ያሲንን ስም ትናንት በአቃቤ ህግ ክሳቸው ከተቋረጠላቸው ግለሰቦች ዝርዝር ውስጥ በማጣታቸው ነው።
Via:- #Elu
T.me/YeneTube @FikerAssefa
ተቃዋሚዎቹ ድርጊቱን የፈጸሙት በዕስር ላይ የሚገኙት የታዋቂውን ጨው ነጋዴ ሼህ ሰዒድ ያሲንን ስም ትናንት በአቃቤ ህግ ክሳቸው ከተቋረጠላቸው ግለሰቦች ዝርዝር ውስጥ በማጣታቸው ነው።
Via:- #Elu
T.me/YeneTube @FikerAssefa
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) በተለያዩ አካባቢዎች ለመደራጀት የሚያደርጋቸው ጥረቶች "በብልጽግና ፓርቲ ካድሬዎች" እየተደናቀፉብኝ ነው ሲል ቅሬ አሰማ። ፓርቲው በመተማ እና በቢቸና ከተሞች አደራጆቹ መታሰራቸውንም ገልጿል።
አዴኃን ለውጡን ተከትሎ ከኤርትራ ከተመለሱ የፖለቲካ ድርጅቶች አንዱ መሆኑ ይታወቃል።
#ElU
@YeneTube @Fikerassefa
አዴኃን ለውጡን ተከትሎ ከኤርትራ ከተመለሱ የፖለቲካ ድርጅቶች አንዱ መሆኑ ይታወቃል።
#ElU
@YeneTube @Fikerassefa
የኢትዮጵያ ተራማጅ ፓርቲ (Ethiopian Progressive Party) በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች እንቅፋት እየገጠመው መሆኑን የፓርቲው መሪዎች ተናገሩ።
መሪዎቹ እንደሚሉት በአምቦ ከተማ 538 አባላቶቹ የፈረሙበት ሰነድ የፌድራል ፖሊስ ልብስ በለበሱ ሰዎች የተነጠቀ ሲሆን፣ በቡታጅራ ከተማ ደግሞ የ69 ሰዎች ፊርማ የያዘና የምርጫ ቦርድ ማህተም ያረፈበት ሰነድ በአንድ የከተማው ባለስልጣን ተወስዶበታል።
በአዳማ ከተማም ተመሳሳይ ድርጊት መፈጸሙ የተገለጸ ሲሆን፣ ፓርቲው ጉዳዩን በተመለከተ ለምርጫ ቦርድ አቤቱታ አቅርቧል።
Via:- #Elu
@YeneTube @Fikerassefa
መሪዎቹ እንደሚሉት በአምቦ ከተማ 538 አባላቶቹ የፈረሙበት ሰነድ የፌድራል ፖሊስ ልብስ በለበሱ ሰዎች የተነጠቀ ሲሆን፣ በቡታጅራ ከተማ ደግሞ የ69 ሰዎች ፊርማ የያዘና የምርጫ ቦርድ ማህተም ያረፈበት ሰነድ በአንድ የከተማው ባለስልጣን ተወስዶበታል።
በአዳማ ከተማም ተመሳሳይ ድርጊት መፈጸሙ የተገለጸ ሲሆን፣ ፓርቲው ጉዳዩን በተመለከተ ለምርጫ ቦርድ አቤቱታ አቅርቧል።
Via:- #Elu
@YeneTube @Fikerassefa
በኢኦተ ቤተክርስቲያን ዼጥሮሳውያን የቤተክርስቲያን ክብርና መብት አስጠባቂ ኅብረት፣ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ያቀረበለትን የቃለመጠይቅ ግብዣ ውድቅ አደረገ።
Via:- #Elu
@Yenetube @Fikerassefa
Via:- #Elu
@Yenetube @Fikerassefa
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ አቶ ጌታሁን አብዲሳ የክልሉ ምክትል ፕሬዝደንት፣ እንዲሁም አቶ ታደለ ተረፈ የክልል ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ እንዲሆኑ ሹሟል።
አቶ ጌታሁን በሠራተኛ እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የማህበራዊ ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ የነብሩ ሲሆን፣ የክልሉን ገዥ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አድጎ አምሳያን በመተካት ነው ም/ፕሬዝደንት ሆነው የተሾሙት።
Via: - #Elu
@Yenetube @Fikerassefa
አቶ ጌታሁን በሠራተኛ እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የማህበራዊ ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ የነብሩ ሲሆን፣ የክልሉን ገዥ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አድጎ አምሳያን በመተካት ነው ም/ፕሬዝደንት ሆነው የተሾሙት።
Via: - #Elu
@Yenetube @Fikerassefa
ከባሕር ዳር እስከ ጎንደር አካባቢ የሚታዬው አቧራማ ጭጋግ የተነሳው ከሱዳን መሆኑን የምዕራብ አማራ ሚትዮሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል ለ አማራ ማስ ሚዲያ ተናግሯል።
እንደዚህ ዓይነት የአየር ሁኔታ መለዋወጥ ሲያጋጥም የማጅራት ገትር በሽታ መንስኤ ሊሆን ስለሚችል ንጽሕናን በመጠበቅ ሕብረተሰቡ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግም ኤጀንሲው መክሯል።
Via:- #ElU
@Yenetube @Fikerassefa
እንደዚህ ዓይነት የአየር ሁኔታ መለዋወጥ ሲያጋጥም የማጅራት ገትር በሽታ መንስኤ ሊሆን ስለሚችል ንጽሕናን በመጠበቅ ሕብረተሰቡ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግም ኤጀንሲው መክሯል።
Via:- #ElU
@Yenetube @Fikerassefa
#FactChecking - በረራ ጣልያን አልቆመም
በነገራችን ላይ የኢትዮዽያ አየር መንገድ ወደ ጣልያን ሮም እና ወደ ፈረንሳይ ፓሪስ የሚያደርጋቸውን በረራዎች አላቆመም። በአውሮዻ የተሰረዙ መዳረሻዎች 4 ብቻ ሲሆኑ ማድሪድ/ስፔን፣ ሚላኖ/ጣልያን፣ ጀኔቫ/ስዊዘርላንድ እና ማርሴ/ፈረንሳይ ብቻ ናቸው።
የሰሜን አሜሪካ፣ የቻይና እንዲሁም የላቲን አሜሪካ ከተሞች በረራቸው ያልተቋረጠ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ካቆመባቸው መዳረሻዎች ከ20 በላይ የሚሆኑት ቀድሞውኑ የተዘጉ ነበሩ።

በባህርዳር ከተማ የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የተቋቋመው ግብረ ሀይል በከተማው ስብሰባ ማካሄድን ከልክሏል። በመጠጥ ቤቶች፣ ምሸት ቤቶች፣አዝማሪ ቤቶች፣ ውስኪ ቤቶች ውሰጥ በጋራ ተሠብስቦ መጠጣት ሆነ ከፍቶ አገልግሎት መስጠትንም ከልክሏል።
ምሽት ላይ መንገድ ዳር ቁሞ መገኘትን ከልክሏል። ስፖርት ቤቶች እና መዋኛ ቦታዎች አገልግሎት እንዳይሰጡም ከልክሏል። መንገድ ላይ መጫዎትንም ከልክሏል።
#ElU
@Yenetube @Fikerassefa
ምሽት ላይ መንገድ ዳር ቁሞ መገኘትን ከልክሏል። ስፖርት ቤቶች እና መዋኛ ቦታዎች አገልግሎት እንዳይሰጡም ከልክሏል። መንገድ ላይ መጫዎትንም ከልክሏል።
#ElU
@Yenetube @Fikerassefa
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በጃን ሜዳ ጊዜያዊ የአትክልትና ፍራፍሬ መሸጫ ቦታ ላይ የአክሰስ መንገድ እየሰራ ይገኛል በጃን ሜዳ ጊዜያዊ የገበያ ማዕከል እየተሰራ በሚገኘው መንገድ ዳርና ዳር ወደ 400 የሚጠጉ ሱቆች ይሰራሉ ተብሏል።
#ELU
@Yenetube @FikerAssefa
#ELU
@Yenetube @FikerAssefa
በሀረሪ ክልል ዛሬ ከጠዋቱ 2 ሰዓት አካባቢ የህግ ታራሚዎች ለማምለጥ ያደረጉት ሙከራ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገጸ፡፡
የማምለጥ ሙከራው ከከፈሸ በኋላ ታራሚዎች በሚያድሩባቸው ክፍሎች በተደረገ ፍተሻ 180 ተንቀሳቃሽ የእጅ ሞባይል ስልኮች ተገኝተዋል።
#Elu
@Yenetube @FikerAssefa
የማምለጥ ሙከራው ከከፈሸ በኋላ ታራሚዎች በሚያድሩባቸው ክፍሎች በተደረገ ፍተሻ 180 ተንቀሳቃሽ የእጅ ሞባይል ስልኮች ተገኝተዋል።
#Elu
@Yenetube @FikerAssefa