Forwarded from YeneTube
(ሺባ) በ 0941158969 ይደውሉልን
የተለያዩ ብራንድ ስአቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከኩባንያችን (ሺባ) ይግዙ ወደሚፈልጉት ቦታ እናመጣለን
Emporio Armani 1690
Tissot 1725
Montblanc 1600
Boss 1725
Seiko 1375
Rado 1425
ቻናላችንን በመቀላቀል የተለያዩ ምርጫዎችን አይተው ይግዙ https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFfS1CHMcuedhCLPBQ
በ0941158969 ይደውሉልን
🚚 ያሉበት ቦታ እናደርሳለን

Forwarded from HEY Online Market
Samsung A50S (128 GB)
Camera: 32 + 15Mp
Front : 32 MP
Ram: 4 GB Ram
Battry: 4000 mAh Battery
Price :11,500
📌 free delivery
Contact us
0953964175
0925927457
0910695100 @Roviii
@heyonlinemarket
Camera: 32 + 15Mp
Front : 32 MP
Ram: 4 GB Ram
Battry: 4000 mAh Battery
Price :11,500
📌 free delivery
Contact us
0953964175
0925927457
0910695100 @Roviii
@heyonlinemarket
ማስታወቂያ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ላይ ለመሰማራት ለተመዘገባችው ጤና ባለሙያዎች በመሉ!
የCOVID-19 ወረርሺኝን ለመግታት መጋቢት 24/2012 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር ድረ- ገጽ ላይ በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁ ባለሙያዎችን ወደ ስራ ለማሰማራት በቅድሚያ ከስራው ጋር የተያያዘ እውቀት፣ ክህሎት ብሎም አመለካከት ለማሳደግ ከዚህ በታች በተመለከተው መሰረት በ online course እንድትወሰዱ እያሳሰብን ስልጠናውን እንደጨረሳችሁ ማጠናቀቃችሁን የሚገልጽ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀቱ በቀጣይ ለሚኖረው ተግባር ስለሚፈለግ ከሲስተሙ ፕሪንት በማድረግ እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡
ወደ covid19-IPC Online course ለመግባት በሚከተለው አድራሻ (ሊንክ) ይጠቀሙ
www.moh.gov.et/covid19-courses/
User Name በሚለው ቦታ በምዝገባ ወቅት የጻፋችሁትን የኢሜይል አድራሻ (email address መጻፍ
የይለፍ ቃል (Password): changeme - ማስገባት
ከላይ በተጠቀሰው መሰረት በመግባት ስልጠናውን መከታተል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Announcement
Instruction to online trainees
The COVID-19 online training packages have two major components.
1. Infection Prevention and Control (IPC) module: this module has three videos and three PowerPoint files. The IPC module MUST be taken by every health professional who intends to participate in the COVID-19 response. After completion of the module, you are supposed to take multiple-choice questions for which you will receive a certificate online.
2. COVID-19 Clinical Management Module: This module is intended for health professionals who will be engaged in the clinical management of COVID-19 cases. The module has 14 chapters and three additional materials. You are supposed to take 9 powerpoint presentations to secure a certificate of completion. (There is No Video in this course)
እናመሰግናለን!
-ጤና ሚኒስቴር
@YeneTube @FikerAssefa

በኒውዮርክ ዱር አራዊቶች ማቆያ(Zoo) ውስጥ የምትገኝ አንድ ነብር በኮሮና ቫይረስ እንደተያዘች ከአለም አቀፍ ሚዲያዎች ተመልክተናል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
ቻይናዊው ባለፀጋ ጃክ ማ ሁለተኛው ዙር የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚውል ቁሳቁሶች ወደ አፍሪካ እየመጣ መሆኑን ተናግረዋል። እርዳታው ለ54 የአፍሪካ ሀገራት የሚከፋፈል ሲሆን 500 ቬንትሌተሮች፣ 2000 ቴርሞሜትሮች፣ 500,000 ጓንቶች፣ 1 ሚሊዮን ለመመሪያና ናሙና ለመውሰድ የሚረዳ ቁስ መላካቸውን አሳውቀዋል። ጃክ ማ ጠ/ሚር አብይና የኢትዮጵያ አየር መንገድን ለትብብራቸው አመስግነዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የኮረናቫይረስ ወረርሽኝን ለመቋቋም የሚያስችል የገንዘብ ማሰባሰብ መርሃ ግብር ይፋ አደረገ። ገንዘቡ የሚያሰባስበው በኢንተርኔት አማካኝነት መሆኑም ነው የተነገረው፡፡
Via Addis Standard
@YeneTube @FikerAssefa
Via Addis Standard
@YeneTube @FikerAssefa
Audio
የእጅ ማፅጃ ሳኒታይዘር እንዲሁም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) ለሚያመርቱ ፋብሪካዎች ድጋፍ እየተደረገ ስለሆነ የአቅርቦት ችግር አይኖርም ተባለ፡፡
የእጅ ማፅጃ ሳኒታይዘር የሚያመርቱ 20 ፋብሪካ አሉ 56 ሚልዮን ሊትር በአንድ ወር ማምረት ይችላል።
የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) 7 ፋብሪካዎች አሉ በወር 3 ሚልዮን ማስክ ማምረት አቅም አላቸው።
@Yenetube @Fikerassefa
የእጅ ማፅጃ ሳኒታይዘር የሚያመርቱ 20 ፋብሪካ አሉ 56 ሚልዮን ሊትር በአንድ ወር ማምረት ይችላል።
የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) 7 ፋብሪካዎች አሉ በወር 3 ሚልዮን ማስክ ማምረት አቅም አላቸው።
@Yenetube @Fikerassefa
📸: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት የአትክልት ገበያ ከአትክልት ተራ ወደ ጃን ሜዳ መዘዋወር ሲገባው እስካሁን እዛው እንደሚገኝ ለማየት ተችሏል፣
Credit: Capital
@YeneTube @FikerAssefa
Credit: Capital
@YeneTube @FikerAssefa
ታክሲዎች የመጫን አቅማቸውን በግማሽ እንዲቀንሱ ተወስኗል፡፡
በአዲስ አበባ አገልግሎት የሚሰጡ ታክሲዎች የሰው መቀራረብን ለመቀነስ ከመጫን አቅማቸው ግማሽ ብቻ እንዲጭኑና ተሳፋሪዎችም እጥፍ እንዲከፍሉ ተወስኗል፡፡
የአንበሳ አውቶብስና ሸገር አውቶብስ ደግሞ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ 30 ሰው ብቻ እንዲጭኑ ተወስኗል፡፡
ውሳኔው ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን ሲሆን ከሰዓታት በኃላ በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ዝርዝር መረጃዎች የሚሰጡ ይሆናል፡፡
Via:- Addis Ababa PS

በበጀት ዓመቱ ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ8 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ በስምንት ወራቱ 2 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅዶ 1 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ወይም የእቅዱን 79 በመቶ ማሳከቱን አስታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa
ሚኒስቴሩ በስምንት ወራቱ 2 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅዶ 1 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ወይም የእቅዱን 79 በመቶ ማሳከቱን አስታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa
የደቡብ ክልል ከ12 ሺህ በላይ ለሆኑ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ!
በደቡብ ክልል ከ12ሺ በላይ ለሆኑ ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጎላቸው ከማረሚያ መውጣታቸውን የደቡብ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ።የክልሉ ዋና ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ሙሉሰው ዘውዴ በሰጠው መግለጫ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት በመደበኛና በልዩ ሁኔታ ከተለያዩ የክልሉ ማረሚያ ቤቶች 12 ሺህ 553 ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጎላቸዋል ብለዋል።
ጠቅላይ አቃቤ ህጉ እንዳሉት በመደበኛ መንገድ የይቅርታ ተጠቃሚዎችን መረጣና ምልመላ መስፈርት መሰረት ባደረገ መልኩ በአግባቡ የታረሙ፣የታነጹና መልካም ስነ ምግባር ያሳዩ 3 ሺህ 519 ወንድና 119 ሴት እንዲሁም 4 የእስራት ቅነሳ የተረገላቸው በድምሩ 3 ሺህ 642 ታራሚዎች ተጠቃሚ ሆነዋል።አቶ ሙሉሰው የክልሉ መንግስት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከሰትን ተከትሎ የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠርና ሊደርስ የሚችለውን አደጋ ለመቀነስ በልዩ ሁኔታ 8 ሺህ 601 ወንድና 310 ሴት በድምሩ 8 ሺህ 911 ታራሚዎች እንዲፈቱ አድርጓል ነው ያሉት።
ምንጭ: ፋና

ጃፓን የ6 ወራትየአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ልታውጅ ነው።
ጃፓን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ዛሬ ወይም እስከ ዕሮባ ባለው ጊዜ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንደምታውጅ የሀገሪቱ ሚዲያዎች ግልፀዋል፡፡መንግስት ኢኮኖሚው ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት ለመቀነስ ዝግጅት እያደረግኩ ነው ብሏል፡፡ከ 3 ሺህ 5 መቶ በላይ ሰዎች በጃፓን በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተዋል፡፡ 85 ያህሉ ደግሞ ህይወታቸው አልፏል፡፡
አንድ ሺህ ያህሉ ተጠቂዎች በመዲናዋ ቶኪዮ የተገኙ ሲሆን የተጠቂዎች ቁጥር በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ ነው ተብሏል፡፡ ዮሚዩሪ የተባለው የሀገሪቱ ሚዲያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ዛሬ የአስአኳይ ጊዜ አዋጁን ይገልፃሉ ያለ ሲሆን ኪዮዶ የተባለው ሌላኛው ሚዲያ ደግሞ ዕሮብ ይታወጃል ብሏል፡፡አዋጁ የግዛቶቹን ገዢዎች ህዝቡን ፤ በቤቱ እንዲቀመጥ፣ ንግዶች እንዲዘጉ የማድረግ ስልጣን ይሰጣቸዋል መባሉን ሮይተርስ ዘግቧል።
Via Ethio FM

#44
በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ግለሰብ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 164 ሰዎች ውስጥ አንድ ግለሰብ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንዳስታወቁት፤ በ24 ሰዓታት ውስጥ ምርመራ ከተደረገላቸው ሰዎች መካካል 26ቱ በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ጋር ንክኪ አላቸው ተብለው የተጠረጠሩ ናቸው።
ቀሪዎቹ ደግሞ ለቫይረሱ ተጋላጭ ከሆኑ ማህበረሰቦች ናቸው ተብለው የተመረመሩ መሆናቸውን ነው የገለጹት። ዛሬ በቫይረሱ የተያዙት ግለሰብ የ65 ዓመት ሴት ኢትዮጵያዊት ሲሆኑ የዱከም ከተማ ነዋሪና የውጭ አገር የጉዞ ታሪክ የሌላቸው ናቸው።
ግለሰቧ ተጓዳኝ ለሆነ በሽታ ወደ ህክምና ተቋም ከሄዱ በኋላ የቫይረሱን ምልክት በማሳየታቸው ነው ምርመራ የተደረገላቸው። በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ግለሰቦች ቁጥር 44 የደረሰ ሲሆን ከእነዚህ መካከል አንድ ግለሰብ በጽኑ ህሙማን ማቆያ ይገኛሉ።

የታማሚዋ ሁኔታ :-
ዛሬ በቫይረሱ የተያዙት ግለሰብ የ65 ዓመት ሴት ኢትዮጵያዊት ሲሆኑ የዱከም ከተማ ነዋሪና የውጭ አገር የጉዞ ታሪክ የሌላቸው ናቸው።
ግለሰቧ ተጓዳኝ ለሆነ በሽታ ወደ ህክምና ተቋም ከሄዱ በኋላ የቫይረሱን ምልክት በማሳየታቸው ነው ምርመራ የተደረገላቸው።
@Yenetube @FikerAssefa

#ዱከም
ከአዲስ አበባ 40 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ በምትገኘው የዱከም ከተማ በኮሮና የተያዙ ኢትዮጵያዊት ተገኙ።
የ65 አመቷ የዱከም ነዋሪ ከዚህ ቀደም ከኢትዮጵያ ወጥተው እንደማያውቁ የጤና ምኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ይፋ ያደረጉት መረጃ ይጠቁማል።
በመግለጫው መሠረት በኢትዮጵያ በኮሮና የተያዙ 44ኛ ሰው የሆኑት የዱከም ነዋሪ ተሕዋሲው ካለበት ሰው መገናኘታቸው አልተረጋገጠም።
የዶክተር ሊያ መግለጫ «ታማሚዋ በሌላ ተጓዳኝ በሽታ ምክንያት ሆስፒታል ገብተው የነበረ ሲሆን በተጨማሪም የኮሮና ቫይረስ በሽታ በማሳየታቸው በተደረገላቸው የላብራቶሪ ምርመራ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ መሆናቸውን ማረጋገጥ ተችሏል» ብሏል።
በኢትዮጵያ በኮሮና ከተያዙ ሰዎች ሁለቱ በትናንትናው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ሌሎች ሁለት ሰዎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። አራት ደግሞ አገግመዋል። በአሁን ወቅት 36 ሕሙማን በለይቶ ማቆያ ውስጥ እንደሚገኙ የጤና ሚኒስቴር መረጃ ይጠቁማል።
እስካሁን የጤና ሚኒስቴር ባረጋገጠው መረጃ መሠረት የኮሮና ወረርሽኝ ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ተገኝቷል። አዳማ፣ ድሬዳዋ፣ ባሕር ዳር እና አዲስ ቅዳም የተባሉ ከተሞች በኮሮና የተያዙ ሰዎች የተኙባቸው ከተሞች ናቸው።
Via:- DW

የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ከመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በቪዲዮ ኮንፈረንስ አማካኝነት ምላሽ ሰጥተዋል።
በስራ ባህሪያቸው ለቫይረሱ ተጋላጭ የሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች ላይ የሚደረገው ምርመራ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን በተጨማሪም ለቫይረሱ ተጋላጭ የሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች በተለይም ቫይረሱ በተገኘባቸው አካባቢዎች ላይ ምርመራው በስፋት ይካሄዳል።ከዚህ ቀደም በሆስፒታሎች የሚሰጠው የምርመራ ሂደትን አሁን በይበልጥ በማስፋት በጤና ጣቢያዎች ለማድረግ እየተሰራ ነው፡፡ የህክምና ቁሳቁስና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን ለማሟላት በብሔራዊ ኃብት ማሰባሰብ ግብረ ኃይል በኩል ስራው ቀጥሏል፡፡ ኅብረተሰቡም እያሳየ ያለውን አጋርነት ይበልጥ በማጠናከር ኃላፊነቱን እንዲወጣ ሚኒስተሯ ጥሪ አቅርበዋል።
Via MoHE

የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ለምለም በዛብህ በድሬዳዋ የኮሮና ቫይረስን በተመለከተ የ48 ሰዓት መግለጫ ሰጥተዋል::
ኃላፊዋ በመግለጫው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች:-
➡️ በድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስ ምልክት ከታየባቸው 4 ሰዎች ላይ በተወሰደ ናሙና ሁሉም በቫይረሱ አለመያዛቸው ተረጋግጧል::
➡️ በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ ከድሬዳዋ ናሙናቸው ተልኮ ምርመራ ከተደረገላቸው 13 ግለሰቦች ውስጥ 2 ብቻ ናቸው በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው::
➡️ በድሬዳዋ በቫይረሱ ከተያዙ ግለሰቦች ጋር የቅርብ ንክኪ እንዳላቸው የታወቀ 36 ግለሰቦች ወደ ለይቶ ማቆያ ገብተው ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል::
➡️ ከተለያዩ አካላት ንክኪ አላቸው በሚል ጥርጣሬ የተጠቆሙ ግለሰቦች ወደማቆያ ያልገቡት ንክኪ እንዳልነበራቸው ስለተረጋገጠ ነው::
➡️ ለይቶ ማቆያ መግባት እስር ቤት መግባት እና ቫይረሱ አለበት ማለት አይደለም:: ግለሰቦች በማቆያ ገብተው 14 ቀን ሲጨርሱም ወደ ህብረተሰቡ በመመለስ የቀደመ ኑሮአቸውን መቀጠል እንደሚችሉ ሊገነዘቡ ይገባል::
➡️ ንክኪ ሊኖረኝ ይችላል ብለው የሚገምቱ ወይም የሚጠራጠሩ ግለሰቦች ለራሳቸውም ሆነ ለህብረተሰቡ ደህንነት ሲሉ ለሚመለከታቸው አካላት በማሳወቅ ለ14 ቀናት በለይቶ ማቆያ ውስጥ በመሆን ማህበረሰባዊ ኃላፊነታቸውን መወጣት ይገባቸዋል::
Via Dire Mass media