የዩኤስ የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደር(FDA) እንደ አይቢፕሮፊን (ibuprofen) ያሉ ታዋቂ የፀረ-ኢንፌርሽን መድኃኒቶችን አጠቃቀም ከ COVID-19 ምልክቶች ጋር እየተባባሰ እንደሚሄድ በምርመራ የተረጋገጠ ነገር እንደሌለ የዩናይትድ ስቴትስ የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደር ገልፆል።
ኤፍዲኤ እንዲህ ያለ ማስታወቂያ ባለፈው ሳምንት ላንሴት እስትንፋስ ህክምና መጽሔት ላይ ከታተመ በኋላ እንዲህ ዓይነቱን ስቴሮይድ ያልሆኑ መድኃኒቶች በሰውነት ውስጥ የተወሰነ ኢንዛይም እንዲጨምር ሊያደርግ ይችላል ፣ ይህም COVID-19 ምልክቶችን ሊያባብሰው ይችላል ፡፡
ኤጀንሲው ይህንን ጉዳይ የበለጠ እየመረመረ ሲሆን ተጨማሪ መረጃ ሲገኝ በይፋ ያነጋግራል ፡፡ ሆኖም ግን ሁሉም የ NSAID መሰየሚያዎች ያስጠነቅቃሉ 'ኢንፌክሽኑን ለመቀነስ የ NSAIDs ፋርማኮሎጂካል እንቅስቃሴ እና ምናልባት ትኩሳትን ፣ የኢንፌክሽን ምልክቶችን ለመለየት የምርመራ ምልክቶችን ጠቀሜታ ሊቀንሰው ይችላል ፡፡
- CNN
@YeneTube @Fikerassefa

YeneTube
ኢትዮጵያን 7ተኛው በኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ - ግለሰቡ አውስትራልያዊ መሆኑ ታውቋል -ማርች 16 ነበር ወደ ኢትዮጵያ የገባው ከ ስዊዘርላንድ - ግለሰብ እራሱን ለይቶ አቆይቶ ነበር የካ ኮተቤ ሆስፒታል እስኪ ደርስ Via:- ፎርቹን አዲስ ጋዜጣ @Yenetube @Fikerassefa
ትላንት በኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የጤና ሚንስቴር ኦስትሪያ ዜጋ ነው የተባለው ስህተት መሆኑ ዛሬ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገልፃለች ግለሰቡ አውስትራልያዊ መሆኑንም ተናግራለች።
አዲስ ፎርቹን ዋቢ አድርገን የዘገብነው ሰገባ ብዙዎች አስተያየት ስትሰጡ ነበር ነገር ግን ለጉዳዩ ቅርበት ያለው ታማኝ ምንጫችን ስላረጋገጠልን ጥያቄያችሁን አልተቀበልንም ነበር።
#Yenetube @Fikerassefa

Forwarded from Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን
ተወዳጁ መፅሐፍ
ለ6ተኛ ጊዜ ታትሞ በገበያ ላይ ዋለ!!
* በሕይወትዎ የሚፈልጉትን ለውጥ ለማምጣት ተቸግረው እየተሰቃዩ ነው?
* ለብዙ ነገሮች አይሆንም ማለት እያለብዎት ለማለት ተቸግረዋል?
* በሕይወትዎ ውስጥ አላግባብ የያዙት ፍሬንስ ይኖር ይሆን?
እንግዲያውስ ሕይወትዎን በአስደናቂ ሁኔታ የሚቀይሩበት መፅሐፍ ለ6ተኛ ጊዜ ታትሞ በገበያ ላይ ውሏል፡፡
ለዘመናት የተፈተኑ፣ እንደወርቅ የነጠሩ፣ አሁን ካሉበት መሆን ወደሚፈልጉበት የሚያደርሱ መመሪያዎችን የያዘ፡፡ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለ6ተኛ ጊዜ ለመታተም የበቃው በትክክልም የሰዎችን ሕይወት መቀየር በመቻሉ ነው፡፡
ሕይወት ዝም ብሎ በዘፈቀደ አይመራም፤ ይህ የሕይወት መመሪያ መፅሐፍ ያስፈልገዋል!!
በየመፅሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል!!

በጥፊ እየመታ የሚያስተምረው መፅሐፍ 3ተኛ ዕትም!!!
በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ታትሞ በገበያ ላይ ዋለ!!!
‹‹በጥበብ የመኖር ዕሴት››
ቁጥር 1 ዓለም አቀፍ ሽያጭ የተቀዳጀው THE SUBTLE ART OF NOT GIVING A ... መፅሐፍ ‹‹በጥበብ የመኖር ዕሴት›› በሚል ርዕስ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በድጋሜ ታትሞ በገበያ ላይ ውሏል፡፡
መፅሐፉ በጥበብ የመኖር ዕሴቶችን ሲዘረዝርልዎ እስከ ዛሬ ድረስ እነዚህን ጥበቦች ሳያውቁ በመቆየትዎ ይቆጫሉ፡፡
ግን አይዞዎት አሁንም አልረፈደም! መቼም ቢሆን ደግሞ አይረፍድም!!
ከዚህ በፊት ሲያነቡት እንደነበሩት የሳይኮሎጂ መፅሐፍት አይነት ሳይሆን በልዩ ሁኔታ የሚያሰለጥንዎ ለየት ያለ መፅሐፍ ነው፡፡
ርያን ሆሊደይ የተባለ የከፍተኛ ሽያጭ መፅሐፍት ደራሲ ስለዚህ መፅሀፍ እንዲህ ነው ያለው ‹‹የተሻለ ህይወት መኖር መጀመር ከፈለጉ ይሄንን መፅሐፍ ያንብቡ! መፅሐፉ ፊትዎ ላይ አስፈላጊ ጥፊ እያሳረፈ የሚያስተምርዎ መፅሐፍ ነው!!››
ሶስተኛው ዕትም በገበያ ላይ ስለዋለ በየመፅሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል፡፡

ሰበር መረጃ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከየትኛውም ሃገራት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መንገደኞች ለ14 ቀናት በልዩ ማቆያ የመቆየት ግዴታ ተጥሎባቸዋልም ነው ያሉት።
በዚህ ቆይታቸውም ሙሉ በሙሉ ወጪያቸውን ራሳቸው የሚሸፍኑ ይሆናልም ብለዋል።
Via:- FBC
@Yenetube @Fikerassefa

#እስረኞች ሊለቀቁ ነው በኮሮና ቫይረስ ምክንያት እንዲለቀቁ ተወሰነ
------ዶ/ር አብይ አህመድ -----
በማረሚያ ቤቶች፣ ቫይረሱ ከገባ ለቁጥጥር አስቸጋሪ ሁኔታ የሚፈጠር በመሆኑ ህጻናትን የያዙ፣ የአመክሮ ጊዜያቸው የደረሰና ቀለል ያለ ክስ ያለባቸው እንዲለቀቁ መወሰኑንም አስታውቀዋል።
Via:- FBC
@Yenetube @Fikerassefa
------ዶ/ር አብይ አህመድ -----
በማረሚያ ቤቶች፣ ቫይረሱ ከገባ ለቁጥጥር አስቸጋሪ ሁኔታ የሚፈጠር በመሆኑ ህጻናትን የያዙ፣ የአመክሮ ጊዜያቸው የደረሰና ቀለል ያለ ክስ ያለባቸው እንዲለቀቁ መወሰኑንም አስታውቀዋል።
Via:- FBC
@Yenetube @Fikerassefa
ሰበር መረጃ #የእምነት ተቋማትን በተመለከተ
------ዶ/ር አብይ አህመድ -----
የእምነት ተቋማትም እንደየአምልኳቸው ሁኔታ ለቫይረሱ ስርጭት ምቹ ሊሆኑ ስለሚችሉ የራሳቸውን ውሳኔ እንዲያሳልፉም ከስምምነት መደረሱን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስታወቁት።
Via:- FBC
@Yenetube @Fikerassefa
------ዶ/ር አብይ አህመድ -----
የእምነት ተቋማትም እንደየአምልኳቸው ሁኔታ ለቫይረሱ ስርጭት ምቹ ሊሆኑ ስለሚችሉ የራሳቸውን ውሳኔ እንዲያሳልፉም ከስምምነት መደረሱን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስታወቁት።
Via:- FBC
@Yenetube @Fikerassefa
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ይቅርታ ጠየቁ!!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በብልጽግና ፓርቲ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር ምሁራን መከፈታቸውን ገልጸው ለተፈጠረው የአገላለጽ ችግር በይፋ ይቅርታ ጠይቀዋል።
ጉዳዩ የሚመለከታቸው ትምህርትን ከውጤት የማያገናኙትን እንጅ በእውቀታቸው ሃገርን እያገለገሉ ያሉትን እንዳልሆነም ገልጸዋል።
Via:- FBC
@YeneTube @Fikerassefa
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በብልጽግና ፓርቲ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር ምሁራን መከፈታቸውን ገልጸው ለተፈጠረው የአገላለጽ ችግር በይፋ ይቅርታ ጠይቀዋል።
ጉዳዩ የሚመለከታቸው ትምህርትን ከውጤት የማያገናኙትን እንጅ በእውቀታቸው ሃገርን እያገለገሉ ያሉትን እንዳልሆነም ገልጸዋል።
Via:- FBC
@YeneTube @Fikerassefa
#ጭፈራ_ቤት_ዝግ_እንዲሆን ተወስኗል - ዶ/ር አብይ አህመድ
ከኮሮና ቫይርስ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ የሚገኙ ሁሉም ጭፈራ ቤቶች ተዘግተው እንዲቆዪም ውሳኔ ተላልፏል፡፡
Via:- FBC
@Yenetube @Fikerassefa
ከኮሮና ቫይርስ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ የሚገኙ ሁሉም ጭፈራ ቤቶች ተዘግተው እንዲቆዪም ውሳኔ ተላልፏል፡፡
Via:- FBC
@Yenetube @Fikerassefa
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የኮሮና ቫይረስ ስጋት በምርጫ ኦፕሬሽን ላይ ስለሚኖረው ተጽእኖ እንዲሁም ሊወሰዱ ስለሚችሉ አማራጭ እርምጃዎች ውይይት ማከናወኑን አስታወቀ፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
190 ሚልየን #ዶላር ከስሪያለው አለ የኢትዮጵያ አየር መንገድ
flyethiopian CEO Tewolde G/Mariam told state TV that the airline has lost $190 m in revenues due to #COVID19 crisis. It's also not flying to about 20 countries that have travels restrictions & has grounded 20-20% of its planes, while & reducing 20-30% of its flights.
- Addis standard
@YeneTube @fikerassefa

ኮሮና ቫይረስ - ኢትዮጵያ
የኮሮና ቫይረስ በመጪው ምርጫ ላይ ተጽዕኖ ያሳድር እንደው ለመለየት ምርጫ ቦርድ "assessment" እየሰራ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት የኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ነው።
#ምርጫ2012
@Yenetube @Fikerassefa
የኮሮና ቫይረስ በመጪው ምርጫ ላይ ተጽዕኖ ያሳድር እንደው ለመለየት ምርጫ ቦርድ "assessment" እየሰራ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት የኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ነው።
#ምርጫ2012
@Yenetube @Fikerassefa
YeneTube
ኮሮና ቫይረስ - ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ በመጪው ምርጫ ላይ ተጽዕኖ ያሳድር እንደው ለመለየት ምርጫ ቦርድ "assessment" እየሰራ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት የኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ነው። #ምርጫ2012 @Yenetube @Fikerassefa
"ለተራዘመ ጊዜ ችግሩ የሚቀጥል ከሆነ እና ምርጫ ቦርድ ስራውን መከወን የሚቸገር ከሆነ፤ በሚያደርጉት ጥናት መሰረት ውይይት የሚደረግ ይሆናል። የቦርዱ assessment ቀርቦ፣ የጋራ ስምምነት ሲደረስበት የመጨረሻው ውጤት የሚገለጽ ይሆናል"
- ጠ/ሚ አብይ
@Yenetube @Fikerassefa
- ጠ/ሚ አብይ
@Yenetube @Fikerassefa
አብን - ጎንደር ከተማን ችግር አስመልክቶ
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከትላንትናው ዕለት ጀምሮ በጎንደር ከተማ እና አካባቢው የፀጥታ ችግር እንዳለ ለማወቅ ችሏል። የችግሩ መነሻ እና ከዚህ ደረጃ የደረሰበትን ምክንያት ምን እንደሆነ በትኩረት በማጣራት ላይ እንገኛለን።
ይህ በእንዲህ እንዳለ መንግስት ሕግ አስከብራለሁ ብሎ በሚንቀሳቀስበት ማንኛውም ሁኔታ ከፍተኛ የሆነ ጥንቃቄ እንዲያደርግ እና የዜጎች ሰብዓዊ መብት በጠበቀ መልኩ እንዲሆን አብን ይጠይቃል። ጉዳዩን በትኩረት በመከታተል ከሕዝባችን ጎን እንደምንቆም ለማሳሰብም እንወዳለን።
-አብን

ከዘውዲቱ ሆስፒታል የትላከ መልክት:-
ወደ ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ከመምጣቶ በፊት እነዚህን ቅድመ ሁኔታዎች ይገንዘቡ
• ለአንድ ታካሚ አንድ አስታማሚ ብቻ ነው መግባት የሚፈቀደው
• አሁን ያለውን የ#COVID-19 ስርጭትን ለመግታት ማንኛውንም ታካሚዎች ባሉበት ሆነው በስልክ ብቻ ለመጠየቅ ይሞክሩ
• ለድንገተኛ ህክምና እና የሀኪም ቀጠሮ ከሌላቹ በስተቀር ወደ ሆስፒታላችን ባለመምጣት ከ#COVID-19 ስርጭት እራሶን እና ቤተሰቦን ይጠብቁ
• እድሜያችሁ ከ 40 አመት በላይ ሆኖ ተላላፊ ያልሆነ ህክምና (ስኳር፣ ደም ግፊት፣ ልብ ፣ ኩላሊት) ክትትል ያላችሁ በቀጠሮ ቀን የእርሶ ጤና አስችኳይ ሕመም ከሌሎት መድሀኒቱን የሚወስድሎት ወጣት ሰው ከቀጠሮ ካርድ ጋር አብረው እየላኩ ያለቀቦትን መድሀኒት ያሉበት ሆነው እዲወስድሎት ያድርጉ
• መግቢያ በሮች ላይ የሆስፒታሉ ሰራተኞች አድርጉ የሚሏችሁን በአግባቡ ተግባራዊ አድርጉ (እጅን መታጠብ፤ የሙቀት ልየታ፤ ርቀትን ጠብቆ መሰለፍ . . .)
• በሚያስነጥሱበት እና በሚያስሉበት ጊዜ አፎን እና አፍንጫዎን በክንዶ ወይም መሀረብ/ሶፍት ይሽፍኑ
• አገልግሎት ለማግኘት በሚቆዩበት ጊዜ፤ ሰልፍ እና ወረፋ ሲጠብቁ ርቀቶን ቢያንስ በ1 ሜትር ይጠብቁ
ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል
@YeneTube @Fikeeassefa

በአዲስ አበባ ውሃ በሌለባቸው ቦታዎች ለማቅረብ የተላለፈ ጥሪ
"በአዲስ አበባ ውሃ በሌለባቸው ቦታዎች ለማከፋፈል ብዙ የውሃ ማመላለሻ ቦቴዎች ያስፈልጋሉ።ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጤና ሚኒስቴር በኩል የውሃ ማመላለሻ ቦቴዎች ለጥቂት ቀናት ማቅረብ የምትችሉ እስከ ቅዳሜ መጋቢት 12 2012 ከረፋዱ 6 ሰዓት ድረስ በ0911649824 ወይንም 0920552119 በመደወል እንድትመዘገቡ ጥሪ እናቀርባለን፡፡
ለዚህም እቅድ ለማውጣት ፣ በፈረቃ ለመጠቀም እና ለተቀላጠፈ ስምሪት እንዲመች የባለቤት ስምምነት ፣ የመጫን አቅም ፣ የሹፌር ስልክ ፣ ታርጋ ቁጥር ፣ እና የመሳሰሉት በምዝገባ ወቅት የሚጠየቁ መረጃዎች ናቸው።የጤና ሚኒስቴር የውሃ ማመላለሻ ላላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች ይህንን መልዕክት በማጋራት እንድትተባበሩን በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ስም በአክብሮት ይጠይቃል።"
-የኢፌድሪ ጤና ሚኒስቴር
@YeneTube @FikerAssefa

በሀገራት የታገዱ፣ በአየር መንገዱ የተሰረዙ እና በከፊል የሚሰሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራዎች!
- በሀገራት የታገዱ በረራዎች:
ሶማልያ፣ ጅቡቲ፣ ግብፅ፣ ሊባኖስ፣ ሱዳን፣ ሳውዲ አረቢያ፣ ኳታር፣ ኩዌት፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ናሚብያ፣ ባህሬን፣ ቻድ፣ ካሜሮን፣ ኒጀር፣ ማዳጋስካር፣ አንጎላ፣ ኮንጎ ብራዛቪል፣ ማሊ፣ ሴኔጋል፣ ኮንጎ ኪንሻሳ፣ ርዋንዳ፣ ናይጄርያ (በከፊል)።
- በአየር መንገዱ የተሰረዙ በረራዎች:
ጣልያን፣ አየርላንድ፣ ስፔን፣ ስዊዘርላንድ፣ ኢንዶኔዥያ፣ ፊሊፒንስ፣ ፈረንሳይ።
- ከዜጎች ውጭ ሌሎች ተጓዦችን የማይቀበሉ ሀገራት:
ካናዳ፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ ቤልጂየም፣ ኦስትሪያ፣ ህንድ፣ ሩሲያ፣ ኖርዌይ፣ ስዊድን፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ ኬንያ፣ ማሌዥያ።
Via:- Eliasmeseret

ፈረንሳይ ዛሬ ከ1617 ሰው በቫይረሱ ተጠቅቷል 78 ሰዎች በቫይረሱ ምክንያት ሞተዋል። በአጠቃላይ ፈረንሳይ 12,612 በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ሲኖሩ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት እስከ ዛሬ በፈረንሳይ 450 ሰው ሞቷል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa