በህገ ወጥ መንገደ ሲዘዋወር የነበረ 72,900 #ዶላር #በአዳማ ከተማ ተያዘ።
በመምሪያው የፀጥታ ማስከበር የስራ ሂደት አስተባባሪ ምክትል ኮማንደር አለምእሸት ሀይሉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ ህገ ወጥ ገንዘቡ ትናንት ምሽት ነው የተያዘው።
ገንዘቡ በቆጥጥር የዋለውም በህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ውስጥ እየተዘዋወረ መሆኑን ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሆኑንም ተናግረዋል።
ከአዲስ አበባ በተነሳው ተሽከርካሪ ውስጥ ስምንት ሰዎች የተሳፈሩ ሲሆን፥ በድርጊቱ ቀጥተኛ ተሳትፎ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ሰር መዋሉን ጠቅሰዋል። ተጠርጣሪው ከከተማ ሳይወጣ በቁጥጥር ስር ለመዋሉ የህብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ እንደነበር ያነሱት ምክትል ኮማንደር አለም እሸት የህብረተሰቡ ትብብር ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስበዋል።
ምንጭ:- ፋና ብሮድካስቲንግ
@YeneTube @Fikerassefa

190 ሚልየን #ዶላር ከስሪያለው አለ የኢትዮጵያ አየር መንገድ
flyethiopian CEO Tewolde G/Mariam told state TV that the airline has lost $190 m in revenues due to #COVID19 crisis. It's also not flying to about 20 countries that have travels restrictions & has grounded 20-20% of its planes, while & reducing 20-30% of its flights.
- Addis standard
@YeneTube @fikerassefa

ቻይና የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት ለሚደረገው ጥረት ለዓለም የጤና ድርጅት ተጨማሪ #የ30 ሚሊየን #ዶላር ድጋፍ እንደምታደርግ ማስታወቋን የኤኤፍፒ በትዊተር ገፁ ላይ አመልክቷል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa