👉 ታዘዙኝ ተከተሉኝ ሲል ሙሐመድ ዝም ብሎ አይደለም ንፅፅርን አቅርቦ እንጂ! ይኽውም #ተራን መከተል መታዘዝን ሳይሆን #ክርስትያኖች #እየሱስን #ይከተሉትና #ይታዘዙት #በነበረበት #ልክ፣ ጠርዝና ሙላት ነው እኮ ነው የሚሉን ኢብኑ አባስ ለምዕራፍ 3፥31-32 በሰጡት ማብራርያ። መቼም ሙሐመድ ከኔ በፊት ነበሩ እንዳላቸው የእስልምና ነብያት ሳይሆን አምላክ አድርገው ክርስትያኖች እየሱስን እንደያዙት ያዙኝ ማለት ቀጥታ አምልኩኝ ካልሆነ ምንድነው?🤦♂
👉 ሙሐመድ እኮ ውደዱኝ፤ ለኔ ያላችሁ ፍቅር ለዘላለማችሁ ወሳኝ ነው ያለው አሁንም በ ሳሂህ አል ቡካሪ ቅፅ 1 መፅሀፍ 2 ሀዲዝ ቁጥር 15 እና 16፣ ሳሂህ ሙስሊም መፅሀፍ 001 ሀዲዝ ቁጥር 70 እና 71 #ከሰውዘር ሁሉ በላይ እንዳለ ለምን እንዘነጋለን ጎበዝ?
- በመጨረሻም "መታዘዝ ማለት ማምለክ አይደለም!" ለሚል #ልክነው፤ እኛስ መች አልን እንደዛ? ነገር ግን ከትልቅ ምስጋና ጋር በዚህ የሚስማማና "ይህን የሚል ሐሰተኛ ነው!" የሚል ሙስሊም ካለ ካለበት ግዜ አንስቶ ሙስሊም አደለሁም ስላለ እጃችንን ዘርግተን እንቀነለዋለን። እንዴት ካላችሁ እንዲህ፦
🖊 አንድን የሐይማኖት አባት የሚሉትን መስማትና መታዘዝ እርሳቸውን #ማምለክ አደለም።
🖊 አይ መታዘዝና ያሉትን ማድረግ ማምለክ ነው! ያለ የተፋለሰን ሐሳብ #ተናግሯል።
🖊 የተፋለሰን ሐሳብ የተናገረ #ስህተተኛ ነው።
📌 ሲጠቀለል ሙሐመድ(ኢብኑ ካቲር ለምዕራፍ 9፡31 በዘገበው ላይ) "መታዘዝና ሊቃውንቶች ያሉትን ማድረግ ማምለክ ማለት ነው።" ካለ ከላይ ባለው ዝርዝር መሰረት የተፋለሰን ሐሳብ ተናግሯል። እናም #ሙሐመድ "#ስህተተኛና የተፋለሰን ነገር #ተናጋሪ ነው!" የሚለውን ስለሚያረጋግጥልን እናመሰግናለን።🤓
.................//................
✝" እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።"
(የዮሐንስ ወንጌል 8:32) ✝
🙏አርነት በእውነት ይሆንላችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው🙏🙏🙏

"ሰላ" ማለት "ባርኮት" ማለት ከሆነ ደግሞ(ማስረጃ ያስፈልገዋል!) መላዕክት እንዴት አላህ በሚያወርደው ልክ ባርኮትን መስጠት ይችላሉ? ባርኮትስ የሚሰጥ አንድ ፈጣሪ ብቻ አይደለም ወይ? 🤔
*ይህ ጥያቄ "የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ" ለሚለውም ትርጉምም ይሆናል ምክንያቱም መላእክት አላህ "ሰላም ይስጥህ!" ይባርክህ አሉት እንኳ ብንል፤ አላህ ከማ? እንዴትና ወደማ? ይህንን አብሮ ይላል? 🤔 (ልብ አድርጉ "አላህና መላዕክቱ" ካለ "#ይሰሉና" ለሁለቱም አንድና ተመሳሳይ ሙያና ተግባር እንደሚሰጥ፤ ስለዚ የቃሉ ትርጉም ሁለቱንም የሚጠቃልል መሆን አለበት።) ...አንድ ፍጡር ሌላን ባረከ ሲባል "ፈጣሪ ይባርክህ!" አለ ማለት ነው፤ ፈጣሪ ባረከ ስንል ግን እራሱ በእሱነቱ ሁሉን አድራጊ ስለሆነ ባለቤትነቱ ራሱ ላይ ያርፋል። ስለዚ በየትኛውም ማሻሻያ ትርጉም አያስኬድም❗❗
👉 በዋነኝነት ግን በሰማይም ቢሆን #የአምልኮትና የባርኮት #ማዕከሉ አላህ ሳይሆን #ሙሐመድ መሆኑን እንመለከታለን።
📚 ተፍሲር ኢብኑ ካቲር ለዚህ ቃል ባሰባሰበው ትርጉም " '#የአላህ "#ሰላ" ባርኮቱ ነው #የመላእክት ግን ፀሎታቸውና #ልመናቸው ነው' አቡ አል አሊያህ እንዳሉት።" ብሎ ዘግቦአል። "አት ተርሚዝም '#የመላእክት "#ሰላ" #የይቅርታ ፀሎታቸውና #ልመናቸው ነው' ብሏል።" በማለት ዘግቧል(መላዕክት ይቅርታን ለዛውም #ከሙሐመድ እንደሚጠይቁ ልብ በሉ)። እንግዲ አላህ ባርኮትን ወደ ሙሐመድ ልኳል እንኳ ቢባል እንዴት ነው መላእክት ፀሎታቸውንና የይቅርታ ልመናቸውን ወደ ሙሐመድ የሚልኩት? ይህ ሙሐመድን አምላክ አያደርገውምን? 🤔 መልሱ አለምንም ጥያቄ ያደርገዋል ነው።
🔎 ይህን በይበልጥ የምንረዳው እውነትም ፀሎት ወደ አላህ ብቻ ሳይሆን ወደ ሙሐመድም እንደሚደረግና ሙሐመድም ይህንን እንዳረጋገጠ 📚በጃሚ አት ተርሚዝ ቅፅ 6 ሐዲዝ ቁጥር 3578 ላይ የተዘገበውን #ሳሂህ ሐዲዝ ስናይ ነው።