"ሁለቱ ማንነቶች"
✍ ክፋል ፮
👉 አላህ በ48፥9 ላይ ሙሐመድ ክብር እሚገባው እንደሆነና ይህንንም ዘወትር እንድናውጅ ያዘናል። ነገሩ በዚ አያበቃም አላህ መመስከር ብቻም ሳይሆን እራሱ ያዘዘውን ለሙሐመድ #ገቢ ሲያደርግ በምዕራፍ 33፥56-57 ላይ ይስተዋላል። አሁንም እንደ ቅድሙ በብዙ ትርጉሞች ላይ በተሰራው ማሻሻያ ይህን እውነት ለመደበቅ ቢሞከርም አልተሳካም።
إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسْلِيمًا
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡ 33:56
በዚህ አያ ላይ "የአክብሮትን እዝነት" በማለት የተተረጎመችው የአረብኛ ቃል መሰረቷ "#ሰላ" ስትሆን በመዝገበ ቃላት ትርጉሟም
صَلُّو sallu, #yusalli#;
Pray, comfort, console, entertain, allivate, amuse, solace, relieve, divert ...ማለት ነው።
💡ባጭሩ ይሰግዳሉ አልያም ይፀልያሉ ነው። መልካም ይህ ከሆነ ዘንዳ እኛም እንዲህ እንበል፦ ይሰግዳሉ ከሆነ አላህ እንኳ የሚሰግድለት ማነው እርሱ ወገኖቼ?😱
🙏ይፀልያሉ በሚለው እንኳ ብንስማማ፤ አላህ ወደማ ይፀልያል ወገኖች?😱 አላህስ የሚፀልይ ከሆነ አላህ ፈጣሪ አደለም ማለት ነው በእስልምና(በእስልምና አላህ ነጠላ አንድነት ስላለው ማለት ነው)❕

"ሰላ" ማለት "ባርኮት" ማለት ከሆነ ደግሞ(ማስረጃ ያስፈልገዋል!) መላዕክት እንዴት አላህ በሚያወርደው ልክ ባርኮትን መስጠት ይችላሉ? ባርኮትስ የሚሰጥ አንድ ፈጣሪ ብቻ አይደለም ወይ? 🤔
*ይህ ጥያቄ "የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ" ለሚለውም ትርጉምም ይሆናል ምክንያቱም መላእክት አላህ "ሰላም ይስጥህ!" ይባርክህ አሉት እንኳ ብንል፤ አላህ ከማ? እንዴትና ወደማ? ይህንን አብሮ ይላል? 🤔 (ልብ አድርጉ "አላህና መላዕክቱ" ካለ "#ይሰሉና" ለሁለቱም አንድና ተመሳሳይ ሙያና ተግባር እንደሚሰጥ፤ ስለዚ የቃሉ ትርጉም ሁለቱንም የሚጠቃልል መሆን አለበት።) ...አንድ ፍጡር ሌላን ባረከ ሲባል "ፈጣሪ ይባርክህ!" አለ ማለት ነው፤ ፈጣሪ ባረከ ስንል ግን እራሱ በእሱነቱ ሁሉን አድራጊ ስለሆነ ባለቤትነቱ ራሱ ላይ ያርፋል። ስለዚ በየትኛውም ማሻሻያ ትርጉም አያስኬድም❗❗
👉 በዋነኝነት ግን በሰማይም ቢሆን #የአምልኮትና የባርኮት #ማዕከሉ አላህ ሳይሆን #ሙሐመድ መሆኑን እንመለከታለን።
📚 ተፍሲር ኢብኑ ካቲር ለዚህ ቃል ባሰባሰበው ትርጉም " '#የአላህ "#ሰላ" ባርኮቱ ነው #የመላእክት ግን ፀሎታቸውና #ልመናቸው ነው' አቡ አል አሊያህ እንዳሉት።" ብሎ ዘግቦአል። "አት ተርሚዝም '#የመላእክት "#ሰላ" #የይቅርታ ፀሎታቸውና #ልመናቸው ነው' ብሏል።" በማለት ዘግቧል(መላዕክት ይቅርታን ለዛውም #ከሙሐመድ እንደሚጠይቁ ልብ በሉ)። እንግዲ አላህ ባርኮትን ወደ ሙሐመድ ልኳል እንኳ ቢባል እንዴት ነው መላእክት ፀሎታቸውንና የይቅርታ ልመናቸውን ወደ ሙሐመድ የሚልኩት? ይህ ሙሐመድን አምላክ አያደርገውምን? 🤔 መልሱ አለምንም ጥያቄ ያደርገዋል ነው።
🔎 ይህን በይበልጥ የምንረዳው እውነትም ፀሎት ወደ አላህ ብቻ ሳይሆን ወደ ሙሐመድም እንደሚደረግና ሙሐመድም ይህንን እንዳረጋገጠ 📚በጃሚ አት ተርሚዝ ቅፅ 6 ሐዲዝ ቁጥር 3578 ላይ የተዘገበውን #ሳሂህ ሐዲዝ ስናይ ነው።