🤔እውነት እየሱስ የተላከው ለእስራኤል ሕዝብ ብቻ ነውን??🤔
እስልምና እና ሙሓመዳውያን የ ጀርባ አጥንት የሌለው ሙግት ይዞ መቅረብ የጀመሩት አብዛኞቻችን እንደምናስበው ከ "ዘመነ አህመድ ዲዳት" ወዲህ ሳይሆን ልክ ሙሓመድ "ጅብሪልን አየሁ" ብሎ ማንነቱ እንኲን የማይታወቅና የሞት ያህል እስኪሰማው ድረስ ሙሓመድን ከ ድንጋይ ጋር ጨፍልቆ በመያዝ ያሰቃየውን ፍጡር ማየት ከጀመረ ወዲህ እንደሆነ የ እስልምና መጽሓፎች ሕያው ምስክር ናቸው። ሙግቶቹን በየጊዜው አንድ በ አንድ እያየን የምንሔድ ሲሆን ዛሬ የ ሙሓመድ ፍሬዎች ከሚያነሱያቸው ነጥቦች አንዱን እናያለን።
እንግዲህ ሙሓመዳውያን እየሱስ የ አለም ሁሉ አዳኝ ሳይሆን ለ እስራኤል ብቻ የተላከ ነብይ ለመሆኑ ቀጥሎ ያለውን ጥቅስ ይጠቀማሉ።
" እርሱም መልሶ። ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች በቀር አልተላክሁም አለ።"
(የማቴዎስ ወንጌል 15:24)
መልሶቻችን፦
የ እስራኤል ህዝብ በ እግዚያብሔር ዘንድ የተመረጠ ህዝብ መሆኑን መፅሓፍ ቅዱስ ቢቻ ሳይሆን ቁርዓንም ይመሰክራል።ለምሳሌ፣
ሱራቱል በቅራ 2:47
"የእስራኤል ልጆች ሆይ! ያችን በናንተ ላይ የለገስኳትን ጸጋዬንና እኔም በዓለማት ላይ ያበለጥኳችሁ (አባቶቻችሁን በጊዜያቸው ከነበሩት ዓለማት ያበለጥኩዋቸው) መኾኔን አስታውሱ፡፡'
"O Children of Israel, remember My favor that I have bestowed upon you and that I preferred you over the worlds."
የ እየሱስን ተልዕኮ ለ ሁለት ከፍለን እናያለን።
1. የማዳን ስራው በ መስቀል ላይ ሳይፈፀም
2. የ ማዳን ስራው በ መስቀል ላይ ከተፈፀመ በኊላ
1. የ ማዳን ስራው ከመሰራቱ በፊት እየሱስ እስራኤላውያን የተመረጡ የ ኪዳን ልጆች ስለሆኑ እንደ ልዩ መብት "previlage" አስቀድሞ ከ ማንም በፊት እነሱን ማስተማር እቅዱ ነው።
ማስረጃ፦
" እናንተ የነቢያት ልጆችና እግዚአብሔር ለአብርሃም። በዘርህ የምድር ወገኖች ሁሉ ይባረካሉ ብሎ፥ ከአባቶቻችን ጋር ያደረገው የኪዳን ልጆች ናችሁ።"
ለእናንተ #አስቀድሞ #እግዚአብሔር #ብላቴናውን #አስነሥቶ፥ እያንዳንዳችሁን ከክፋታችሁ እየመለሰ ይባርካችሁ ዘንድ፥ ሰደደው።
(የሐዋርያት ሥራ 3:25-26)
ስለዚህ ምድር ላይ በሚመላለስበት ጊዜ ክርስቶስ የሚያስተምረው ይሄ የተመረጠ ህዝብን ነው ማለት ነው። ሌሎችን ቢያስተምርም የ እስራኤልን አምላክ ከ ጥንት ጅምሮ ስለማያውቁና ስለማይረዱት ለ ተልዕኮው( አምነው ተረድተውም አለምን ሁሉ የማዳረስ) ውጤታማነት አይረዳውም። ስለዚህ መጀመሪያ አስቀድሞ ሕዝቡን ማስተማር በ መቀጠል ደግሞ በነሱ በኩል አለምን ማድረስ እቅዱ ሆኖ እናገኘዋለን።
ዋናው ጥያቄ፤ የ እየሱስ የ ማዳን ስራ ለ እስራኤል ብቻ ነውን??? የ ሚል ሲሆን፣ መልሱ #አይደልም ነው። እየሱስ አንድም ቦታ
" በኔ የሚገኘው ድነት ለ ኢስራኤል ብቻ ነው" አላለም።
ይልቁንስ በ ክርስቶስ የሚገኘው ድነት ለ አለም ሁሉ መሆኑን የምንረዳው የተልዕኮው ሁለተኛ ክፍል ላይ ፦
1: እየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ሲያስተምራቸው ከነገራቸው ጥቅሶች
2.እየሱስ ያስተማራቸውን ደቀ መዛሙርት ወደ አለም ሁሉ መላክ ሲጀምር መሆኑን መፅሓፍ ቅዱስ ግልጽ ነው።
1. " በእርሱ የሚያምን #ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ #ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"
(የዮሐንስ ወንጌል 3:16)
2." እንዲህም አላቸው። ክርስቶስ መከራ ይቀበላል በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ይነሣል፥"በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት #ከኢየሩሳሌም ጀምሮ #በአሕዛብ #ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል።"
(የሉቃስ ወንጌል 24:46-47)
3." ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም #እስከ #ምድር #ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።"
(የሐዋርያት ሥራ 1:8)
4." ኢየሱስም። ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤"" ሕያው የሆነም #የሚያምንብኝም #ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት።"" እርስዋም። አዎን ጌታ ሆይ፤ አንተ ወደ #ዓለም የሚመጣው ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ እኔ አምናለሁ አለችው።"
(የዮሐንስ ወንጌል 11:25-27)
5. " ሰዎች #ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።"
(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:3-4)
6." ራሱንም #ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤"
(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:6)
ቁርዓንስ ምን ይላል???
ሱረቱል መሪየም 19:21
አላት (ነገሩ) እንደዚህሽ ነው ፤ ጌታሽ ፦ እርሱ በእኔ ላይ ገር ነው፤ ለሰዎችም ታምር፣ ከኛም ችሮታ(ምህረት=mercy) ልናደርገው (ይህንን ሠራን) የተፈረደም ነገር ነዉ አለ፤ (ነፋባትም)።
He said, "Thus [it will be]; your Lord says, 'It is easy for Me, and We will make him a sign to the people and a mercy from Us. And it is a matter [already] decreed.' "
ልብ በሉ ቁርዓን እራሱ እየሱስን "ለ ሰዎች ምህረት ልናደርገው" ይላል እንጂ "ለ ኢስራኤል" አይልም!!!!
ስለዚህ ሙስሊሞች "እየሱስ ለናንተም ሞቷል" ሞትንም አሸንፎ ተነስቷል። ሙሓመድ ግን ለራሱም መዳኑን እርግጠኛ አልነበረም( Sahih al-Bukhari, Volume 5, Book 58, Number 266, ቁርአን 46:8,9) ። ስለዚህ ከዘላለም ጥፋት 'ይዳን አይዳን' የማይታወቅ
ነብይ ከመከተል "የሞትና የ ሲኦል መክፈቸ በ እጄ ነው" ያለውን ክርስቶስን ተከተሉ ጥሪያችን ነው!!
@Jesuscrucified

እስልምና እየሱስ አልሞተም ይላልን??
ክፍል አንድ
መፅሓፍ ቅዱሳችን በማያሸማ መልኩና በታሪክ በታጀበ አገላለፅ እየሱስ እንደሞተ፣ ከሙታንም እንደተነሳ አስተምሮናል። እየሱስም በራሱ አንደበት ተናግሯል።
." እንዲህም አላቸው። ክርስቶስ መከራ ይቀበላል በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ይነሣል፥"በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት #ከኢየሩሳሌም ጀምሮ #በአሕዛብ #ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል።"
(የሉቃስ ወንጌል 24:46-47)
" #ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።"
(የዮሐንስ ራእይ 1:18)
" በሰምርኔስም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። #ሞቶ_የነበረው_ሕያውም_የሆነው_ፊተኛውና_መጨረሻው እንዲህ ይላል።"
(የዮሐንስ ራእይ 2:8)
ሙሐመዳውያን ይህንን በ መፅሓፍ ቅዱስ አልፎም በ ሴኪውላር ታሪክ ውስጥ ተዐማኒነቱ የተረጋገጠለትን ክስተት በተቃራኒው ለመሟገት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም። ለመሆኑ የእስልምና ትምህርት በ እየሱስ ሞት ላይ ያለው አቋም ሙስሊሙ ሕብረተሰብ እንደሚያስበው በማያከራክር መልኩ "አለመሞቱን" ነውን??
ሱራቱ አሊ ኢምራን (3):55
አላህም ባለ ጊዜ (አስታውስ)፤ ዒሳ ሆይ! እኔ #ወሳጂህ፣ ወደ እኔም አንሺህ ነኝ፤ ከነዚያም ከካዱት ሰዎች አጥሪህ ነኝ፤*** እነዚያንም የተከተሉህን እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ፥ ከነዚያ ከካዱት በላይ አድራጊ ነኝ፤ ከዚያም መመለሻችሁ ወደኔ ነዉ፤ በርሱ ትለያዩበትም በነበራችሁት ነገር በመካከላችሁ እፈርዳለሁ።
إِذْ قَالَ ٱللَّهُ يَٰعِيسَىٰٓ إِنِّى #مُتَوَفِّيكَ وَرَافِعُكَ إِلَىَّ وَمُطَهِّرُكَ مِنَ ٱلَّذِينَ كَفَرُوا۟ وَجَاعِلُ ٱلَّذِينَ ٱتَّبَعُوكَ فَوْقَ ٱلَّذِينَ كَفَرُوٓا۟ إِلَىٰ يَوْمِ ٱلْقِيَٰمَةِ ۖ ثُمَّ إِلَىَّ مَرْجِعُكُمْ فَأَحْكُمُ بَيْنَكُمْ فِيمَا كُنتُمْ فِيهِ تَخْتَلِفُونَ
በዚህ ክፍል ላይ በ አማርኛው "ወሳጂ" ተብሎ የተተረጎመው"َ مُتَوَفِّيكَ" (mutawaffika, ሙታዋፊካ) የሚል ቃል ሲሆን፣ "ወፋት wafat" (ሞት, death") ከሚል ቃል የመጣና ትክክለኛ ትርጉሙ "እንዲሞት ማድረግ" "መግደል" ነው። "ወሳጂ" ተብሎ የተተረጎመበት ምክኒያት ቃሉ አንዳንዴ "በ እንቅልፍ ውስጥ ወደ ላይ መውሰድ" ሊሆን ይችላል። ነገር ግን በ "እንቅልፍ ውስጥ" የሚለውን ትርጉም ለመስጠት ግዴታ አረፍተ ነገሩ ውስጥ "እንቅልፍ" የሚል መኖር አለበት። አለበለዚያ ቃሉ ሁል ጊዜ ነፍስ ላለው ነገር ለማገልገል ሲገባ ትርጉሙ "እንዲሞት ማድረግ" ተብሎ ይተረጎማል። ስለዚህ የዚህ ሱራ (3:55) ትክክለኛው ትርጉም ኢሳ( እየሱስ) እንዲሞት መደረጉን ያሳያል።
ለምሳሌ ያህል ይህንን ክፍል፣ "መሞት" ብሎ የተረጎሙ የ ቁረአን ትርጉሞችን እንመልከት
ዩሱፍ አሊ የመጀመሪያ ትርጉም (ሳይከለስ)
አለህ ባለ ጊዜ አስታውስ " #እንድትሞት አደርገሀለው ከዛም ወደኔ አነሳሃለው
ሼር አሊ ትርጉም
Remember the time when ALLAH said' `O Jesus, I will cause thee to #die a
natural death and will raise thee to Myself,
አለህ ባለ ጊዜ አስታውስ " #እንድትሞት አደርገሀለው ከዛም ወደኔ አነሳሃለው"
ኻሊፋ ትርጉም
Thus, GOD said, "O Jesus, I am terminating your life, raising you to Me,
አላህም አለው:"እየሱስ ሆይ፣ሕይወትህን እቋጨለው፣ከዚያም ወደኔ አነሳሃለው
ፓልመር ትርጉም
When God said, 'O Jesus! I will make Thee #die and take Thee up again to me
አላህም አለ፣"እየሱስ ሆይ #እንድትሞት አደርገሀለው ከዛም ወደኔ አነሳሃለው"
ሮድዌል ትርጉም
Remember when God said, "O Jesus! verily I will cause thee to #die, and will take thee up to myself
አለህ ባለ ጊዜ አስታውስ " #እንድትሞት አደርግሀለው ከዛም ወደኔ አነሳሃለው
ሴይል ትርጉም
When God said, o Jesus, verily I will cause thee to #die, and I will take thee up unto me,

ማውላና ሙሓመድ አሊ ትርጉም
When Allah said: O Jesus, I will cause thee to #die and exalt thee
አላህ ባለ ጊዜ አሥታውስ፣"#እንድትሞት አደርግሀለው ከዛም ከፍ አደርገሃለው
ሸቢር አህመድ ትርጉም
”O Jesus! I will cause you to die of natural causes and I will exalt you in honor
"እየሱስ ሆይ #እንድትሞት አደርግሃለው ከዚያም በክብር አነሳሃለው።"
ሙሓመድ አሰድ ትርጉም
“Lo! God said: “O Jesus! Verily, I shall cause thee to die, and shall exalt thee unto Me

የሚገርመው ነገር ሱራ 3:55ን "ወሳጂ" ብሎ የሚቶረጉሙ ምሁራን ሳይቀሩ፣ "ወፋት" የሚለውን ቃል በ ሌሎች የ ቁረአን ጥቅሶች፣ "ሞት" ብሎ ተርጉሞውታል። የ እየሱስ ነገር ላይ ሲደርሱ ግን "መውሰድ" እንደሆነ አድርገው ተርጉመውታል።
ከታች የተዘረዘሩ የ ቁረአን ጥቅሶች ሁሉ "ወፋት" የሚለውን ቃል የተጠቀሙ ሲሆኑ #በሁሉም የ ቁርአን ትርጉሞች #ሞት ተብሎ ተተርጉሟል።
2:234፣ 2:240፣ 3:193፣ 4:15፣4:97፣ 6:61፣7:37፣ 7:126፣ 8:50፣ 10:46፣ 10:104፣ 12:101፣ 13:40,
16:28፣ 16:32፣ 16:70፣ 39:42፣ 40:67፣ 40:77፣ 47:27
ምሳሌ
2:234
وَٱلَّذِينَ يُتَوَفَّوْنَ مِنكُمْ وَيَذَرُونَ أَزْوَٰجًا يَتَرَبَّصْنَ بِأَنفُسِهِنَّ أَرْبَعَةَ أَشْهُرٍ وَعَشْرًا ۖ فَإِذَا بَلَغْنَ..
እነዚያም ከናንተ ውስጥ #የሚሞቱና('ዩታዋፋውና' يُتَوَفَّوْنَ) ሚስቶችን የሚተዉ (ሚስቶቻቸው) በነፍሶቻቸው አራት ወሮች ከዐስር (ቀናት ከጋብቻ) ይታገሱ፡፡
3:193
رَّبَّنَآ إِنَّنَا سَمِعْنَا مُنَادِيًا يُنَادِى لِلْإِيمَٰنِ أَنْ ءَامِنُوا۟ بِرَبِّكُمْ فَـَٔامَنَّا ۚ رَبَّنَا فَٱغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَا وَكَفِّرْ عَنَّا سَيِّـَٔاتِنَا وَتَوَفَّنَا مَعَ ٱلْأَبْرَارِ
ጌታችን ሆይ! እኛ በጌታችሁ እመኑ በማለት ወደ እምነት የሚጠራን ጠሪ ሰማን፤ አመንንም፤ ጌታችን ሆይ! ኃጢአቶቻችንንም ለኛ ማር፤ ክፉ ሥራዎቻችንንም ከኛ አብስ፤ ከንጹሖቹም ሰዎች ጋር #ግደለን( وَتَوَفَّنَا ዋታዋፋና)
ክፍል ሁለት ቀጥለህ አንብብ..