Dan Beltshazar:
“ከአል-ነጃሺ” ታሪክ በስተጀርባ የሚገኝ የአክራሪዎች ሤራ 👇👇👇
http://www.ewnetlehulu.org/am/terrorism/najashi/

የጂሃድ ጦር ወደ ኢጣሊያ በመሻገር ከ827-902 በሲሲሊ ላይ የማያቋርጥ ጥቃት ፈፅሟል፡፡ በነዚያ ዘመናት ጂሃዳውያን ለመስማት የሚዘገንን ብዙ ግፍ በክርስቲያኖች ላይ ፈፅመዋል፡፡ አብያተ ክርስቲያናትንና ገዳማትን ያረክሱ ነበር፡፡ ሕዝበ ክርስቲያኑን ይጨፈጭፉ፣ ያዋርዱና ንብረቱን ይዘርፉ ነበር፡፡ ኤድዋርድ ጊቦን የተባለ ጸሐፌ ታሪክ እንደዘገበው በሴሌርኖ ከበባ ጊዜ የጂሃዱ መሪ የቅዱስ ቁርባን ማስቀመጫ በሆነው በመቅደሱ ውስጥ በሚገኘው መሰዊያ ላይ መደረቢያውን በማንጠፍ በምንኩስና ይኖሩ የነበሩትን የገዳሙን ደናግላን አንድ በአንድ እያመጣ ድንግልናቸውን ይገስስ ነበር፡፡ በዚህ ጊዜ የመቅደሱ ጣርያ ድንገት ተደርምሶ ጭንቅላቱ ላይ በመውደቅ ዘማዊውን ጂሃዳዊ ገድሎታል፡፡
ጂሃዳውያኑ የክርስቲያን ማዕከላት የነበሩትን ሮምንና ቁስጥንጢንያን ለመቆጣጠር ወደፊት ገሠገሡ፡፡ በ846 ሮም ከተማ በመግባት የቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስን አብያተ ክርስቲያናት ዘረፉ፡፡ ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ… http://www.ewnetlehulu.org/am/terrorism/jihad-on-christian-territories/

ኢየሱስ በለምፅ ደዌ ላይ ያለው ኃይልና የመሐመድ ፍርሃት - የኢየሱስን ፈጣሪነትና የመሐመድን ደካማነት የሚያረጋግጥ ታሪክ
http://www.ewnetlehulu.org/am/muhammad/leprosy/

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሙሐመድ የሰጠው ማስጠንቀቂያ 👇👇👇
http://www.ewnetlehulu.org/am/muhammad/bible-warning-about-muhammad/

የመሐመድን ነቢይነት የማልቀበልባቸው 12 ምክንያቶች 👇👇
http://www.ewnetlehulu.org/am/muhammad/12reasons-why-mo-is-a-false-prophet/

ወንጌል 👉 ክፍል 1
እንደተለመደው፣ የ ሙሓመድ ጠበቃዎች (ኡስታዝ ተብዬዎች) ኢንግሊዘኛውን በደምብ እንኳ ማንበብና መጥቀስ ባይችሉም ከክርስቶስ ተቃዋሚ የመጽሓፍ ቅዱስ ምሁራን ነን ባዮች መፅሓፍ ቀድተው፣ ኮርጀው፣ የኮረጁትን ደግሞ በጽናት እየተሳሳቱ እየፃፉ አዋቂ መሳይ አላዋቂ መሆናቸውን ለኛ ማረጋገጣቸውን ተያይዟል። ከነሱ አንዱ፣ እንዲያውን 4 ተከታታይ ኦድዮችን "ወንጌል" ብሎ ሰርቷል። እጅግ በጣም ብዙ ስህተቶችንም አግኝተንበታል። ሰው ቢያንስ የኮረጀውን እንኳን አንብቦ ተረድቶ፣ እውነት መሆኑን፣አለመሆኑን ማረጋገጥ ይከብደዋል?? ለማንኛውም፣ እያንዳንዱን ነጥብ ብናነሰ ብዙ ስህተት ስላለበት በመፅሓፍ ካልሆነ በቻነላችን ብቻ አንጨርሰውም። ይሁንና ሰዎቹ የሚጀምሩት ከ #አዲስ_ኪዳን_ቀኖና ስለሆነ ከሱ እንጀምራለን። መሓል መሓል ላይም በስሕተቶቻቸውና አላዋቂነታቸው እየተዝናናን እንጨርሰዋለን።
ወንጌል የተሰኘው በ ኡስታዝ ተብዬው የተሰራ ኦድዮ ሁለተኛ ክፍል ላይ (አንደኛው ክፍል ዝም ብሎ ትርክት እንጂ ታሪክ አይደለም፣ እንመጣበታለን) ልጁ፣ ዛሬ ላይ ያለው ወንጌል የተለዋወጠ ነው ለማለት የተጠቀመው፣ ወንጌል ከመፃፉና ከተፃፈ በኋላ ልዩነት እንዳለውና አሁን ላይ የ አዲስ ኪዳን ቀኖና ያልሆኑ ወንጌላት (የጼጥሮስ ወንጌል፣ የበርናባስ ወንጌል ወዘተ) ሆነ ተብለው በ 1ኛ ና 2ኛ ክፍለ ዘመን ከመጽሓፍ ቅዱስ እንደወጡ ማሳየት በመሞከር ነው። ወደ ጥናታችን ሳንገባ፣ እንዲያውም አንደኛው ስህተቱን አጋልጠን እንለፍ። ልጁ ነጥቡን በማስረጃ ለማሳየት 1ኛ ጢሞ 5:14 ላይ ያለውን ይጠቀማል።
" መጽሐፍ። የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር፥ ደግሞ። ለሠራተኛ ደመወዙ ይገባዋል ይላልና።"
(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 5:18)
ኡስታዝ ተብዬው ያለው " የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር' የሚለው እኮ ተፅፎ በ ባይብል ውስጥ አናገኘም። ከየት አምጥቶ ነው ጻውሎስ መልዕክቱን ወደ ጢሞትዮስ ሲልክ ፣"ይህ ነገር ተፅፏል ያለው?" የሚል ነው። ነጥቡ፣ ይሄ ነገር ዛሬ በእጃችን ላይ ባለው 4ቱ ወንጌል ውስጥ ተጽፎ ስለማይገኝ፣ ወንጌል ተበርዟል ነው።
ምነው ወዳጄ? መጽሓፍ ቅዱስን "ሓፍዤያለው" ስትል ነበር አላሉም?? እና ታዲያ ዘዳግም 25:4 ን ዘለህ ነው "ያፈዝከው??" ነው ወይስ ጻውሎስ እዚህ ላይ "መጽሓፍ" ያለው የግድ ከ አራቱ ወንጌል ብቻ መሆን አለበት??ያለማወቅ ጥግ!!
" እህል የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር። " ይሔው!!
(ኦሪት ዘዳግም 25:4)
ለማንኛውም ወደ ርዕሳችን እንመለስና ስለ መጽሓፍ ቅዱስ ቀኖና እናውራ።
#የ_አዲስ_ኪዳን_ቀኖና_እንዴት_ተሰበሰበ?
የሙሓመድ ጠበቃ የሆነው አንዱ፣ ስለ ቀኖናዎቹ ትክክል አለመሆን ሲያብራራ የ #ባርት_ሔርማንን ስም እና እንዳለ መፅሓፍቶቹን ጠቅሷል። የአዲስ ኪዳን ቀኖናም ልክ አራተኛ መቶ ክፍለ ዘመን ላይ እንደተወሰነና ከሱ በፊት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሌሎች ብዙ ባይብሎችን፣ ከ አራቱ ወንጌላት ውጪ፣ ይጠቀሙ እንደ ነበር አውርቷል። እስኪ ባርት ሔርማን የፃፈውን እናንብብ።
"በክርስትና ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ 27ቱ የ አዲስ ኪዳን ቀኖና መቼ እንደተሰበሰቡ ማወቅ እንችላለን።..በሚገርም ሁኔታ ይህ የተከናወነው በ 4ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ውስጥ ነበር፤ የ አዲስ ኪዳን መጽሓፍቶች ከተፃፉ ከ 300 አመት በኋላ። 27ቱንም የሰበሰበው የ አሌክሳንድሪያው ቄስ #አታናሲዮስ በ 367 C.E ነው። አታናሲዮስም ግብጽ ወዳሉት የቤተ ክርስቲያን አመራር ዬትኞቹ መጻሕፍት በ ቸርች ውስጥ መነበብ እንዳለባቸው መልዕክት ፅፎ ነበር።.." #ባርት_ሔርማን
ከላይ እንዳነበብነው፣ የባርት ሔርማን እንዲውም የሙስሊሞች ስህተት ሁለት ነገር ነው።
1. እስከ አራተኛ መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የትኞቹ መጽሓፍቶች ስልጣን እንዳላቸው (ተቀባይነት እንዳላቸው) (Authoritative) ምንም አይነት ስምምነት ወይም እውቅና አለመኖሩን መናገራቸው
2. ለቤተ ክርስቲያን ስታንዳርድ(standard) የሆነው የአንድ ቄስ ጽሁፍ ብቻ እንደነበረ መግለፃቸው ከእውነት የራቀ ነው።
እውነታው ግን፣ የትኞቹ መፅሓፍቶች ስልጣን እንዳላቸው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የታወቀው ገና በመጀመሪያው መቶ ክፍለ ዘመን እንደሆነ ከብዙ የቀደምት አባቶች ፅሑፍ ማወቅ ተችሏል። እነኚህ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ቀኖና እንዲሆኑ ያስተላለፉልን "#የጌታችን_የእየሱስ_ክርስቶስ_የ_አይን_ምስክሮች_ጋር_ግንኙነት_ያላቸው_ፅሑፎችን_ብቻ" ነበር።
የሒዬራፖሊሱ ፓፒያስ (70-155 AD) ይኖር ነበር። የጌታችን ሓዋሪያ ዮሓኒስ በሕይዎት እያለ መለት ነው። በዚህ ዘመን መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ዬትኞች መፅሓፍቶች ስልጣን እንዳላቸው በ ፅሑፉ ውስጥ ገልጾልናል። ላስነብባቹ
"..ብዙ በሚያወሩ ሰዎች ደስ አልሰኝም፤ ይልቁንስ እውነተኛውን ትምህርት በሚያስተምሩት እንጂ። ብዙ ግራ የሚያጋቡ ትምህርቶችን የሚያስተምሩን አልቀበለም፤ ከጌታ እራሱ ትዕዛዙን የተቀበሉትን እንጂ።.. ስለዚህ ማንም ዛሬ ምጥቶ ይሄን ቃል ከ ኤጌሌ ነው የሰማሁት ብሎ ቢነግረኝ፣ ቃሉን ለመቀበል መጀመሪያ ኢንድሪያሥ ወይም ጴጥሮስ ወይም ፊሊጶስ ወይም ከያዕቆብ ወይም ደግሞ ቶማስ.. ምን አሉ? ብዬ እስካረጋግጥ ድረስ አልቀበልም"
(ምንጭ፡ Fragments of Papias, ANF: From exposition of the Oracles of the Lord)
ይሄ ክፍል የሚነግረን በ መጀመሪያ መቶ ክፍለ ዘምን እንኳን፣ ስልጣን ያላቸው መጽሓፍቶች ከጌታችን የአይን ምስክሮች የተገኙ መሆን እንዳለባቸው ነው። ልብ በሉ፣ ሰዎች የውሸት ወንጌሎችን በሓዋርያት ስም ሊፅፉ ይችላሉ። እነሱም እንዴት እንደተለዩና እንደቀኖና ለምን እንዳልተቀበልነው እንመጣበታለን።

ሌላ ምሳሌ እንመልከት። ሺፐርድ ኦፍ ሔርማስ (Shepherd of Hermas) የተሰኘ አንድ አንድ ሰዎች ቀኖና ውስጥ እንዲገባ ሞክረው የነበሩ መፅሓፍ አለ። በኮዴክስ ሲናይቲከስ ውስጥ እናገኘዋለን።
2ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ የነበሩ ፀሓፊዎች፣ ይህ መፅሓፍ ለምን ቀኖና ውስጥ እንዳልተካተተ ሲገልጹ እንዲህ ጽፏል። (ልብ በሉ፣ ይሄ ገና እነ አታናሲዮስ ሳይወለዱ ነው።)
"ሔርማስ ይሄንን መፅሓፍ በቅርቡ በእኛ ጊዜ በሮማ ውስጥ ሆኖ ነው የፃፈው። መጽሓፉ ቢነበብ መልካም ቢሆንም፣ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ መነበብ የለበትም፤መታተምም የለበትም። ምክኒያቱም እሱ #ከሓዋሪያት_አንዱ_አይደለም ሁሉም ሞቷልና፣ ከነብያትም አይደለምና።"
Muratorian Canon in Latin, verse 44-49
በዚህም ክፍል ላይ በግልፅ ስልጣን ያላቸው ፅሑፎች ከጌታችን የአይን ምስክሮች ጋር ተያያዥነት ያላቸው ስክሪፕቸሮች እንደሆኑ ነው።
በ 199 A.D ሴራፒዮን የሚባል የ አንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን መጋቢ የሆነው "የ ጴጥሮስ ወንጌል" ስለተባለው መጽሓፍ እንዲህ ብሎ ጽፏል።
"እኛ ጴጥሮስንና ሌሎች ሓዋርያትን ልክ ክርስቶስን እንደተቀበልን እንቀበላቸዋለን። ነገር ግን በእነሱ ስም የተጻፉትን መጽሓፍትን ግን ከነሱ ያልሆኑትን ሁሉ አንቀበልም። ምክኒያቱም እነኚህ መጽሓፍቶች ከእነሱ ወደ እኛ የተላለፉ ስላልሆኑ ነው።" ብሎ ይህንን የጴጥሮ ወንጌልና ሌሎች የሓሰት ወንጌሎችንም በመቃወም በሰፊው ጽፏል። ልብ በሉ፣ ይህ የሆነው፣ ገና አታናሲዮስ ቀኖናውን ሰብስቦታል ከተባለው ከ 200 አመት በፊት ነው።
Eusebius' Church history; book 6, chapter 12. Serapion and his extant works.
200 A.Dአከባቡ፣ "የጳውሎስ ስራ" (Acts of Paul) የሚባል መጽሓፍ ልክ ጳውሎስ እንደፃፈው ተደርጎ ተፅፏል። እዚህ መጽሓፍ ውስጥ ተጽፈው የሚገኙ ነገሮች አስገራሚ ናቸው። ለምሳሌ፣ ጳውሎስ አንድ ትልቅ አንበሳ አጥምቆ እንደነበር አለ። በኋላ ላይ ሰዎች ይህንን መጽሓፍ በሰፊው እንደቀኖና መጠቀም ሲጀምሩ የካርቴጁ #ቴርቱሊያን ጥናት አድርጎ የዚህ መጽሓፍ ፀሓፊ ጳውሎስ ሳይሆን አንድ የ ኤዥያ ቤተ ክርስቲያን ሽማግሌ ከ ጳውሎስ ሞት ከ40 አመት በኋላ የፃፈው እንደሆነ ስለደረሰበት፣ ከቀኖናው ውጪ ሆኗል።
(Tertullian of Carthage De Baptismo 17)
እነኚህ መጽሓፍቶች ብቻ ሳይሆኑ ሌሎችም፣ ለምሳሌ፣ " የይሁዳ ወንጌል፣ የፊሊጾስ ወንጌል፣ የማርያም ወንጌል፣ የግብጾች ወንጌል..ወዘተ" ሁሉም የአይን ምስክሮቹ ከሞቱ ከብዙ አመታት በኋላ የተጻፉ በመሆናቸው ቤተ ክርስቲያን ከመጀመሪያውኑ እንደ ቀኖና አልተቀበለቻቸውም። እንዲህ አይነት ኢ-ቀኖናዊ የሆኑ ወንጌላት እየበዙ ሲሔዱ እነ አታናሲዮስ በ 367 A D ዛሬ በእጃችን ያለውን ወንጌል ለይተው አንድ ላይ እንዲታተም አደረጉ እንጂ እራሳቸው የፈጠሩት አዲስ ቀኖና የለም። ስልጣን ያላቸው መፅሓፍቶች ገና ከመጀመሪያውኑ የታወቁ ናቸው እንጂ አዲስ በ 367 የተፈጠረ ነገር የለም።
በመጨረሻም፣ ሓዋርያት እራሳቸው የትኞች ንግግሮች ወይም ፅሑፎች ስልጣን እንዳላቸው ነግረውናል።
" ስለዚህ ከዮሐንስ ጥምቀት ጀምሮ ከእኛ ዘንድ እስካረገበት ቀን ድረስ፥ ጌታ ኢየሱስ በእኛ መካከል በገባበትና በወጣበት ዘመን ሁሉ ከእኛ ጋር አብረው ከነበሩት ሰዎች፥ ከእነዚህ አንዱ ከእኛ ጋር የትንሣኤው ምስክር ይሆን ዘንድ ይገባል።"
(የሐዋርያት ሥራ 1:21-22)
(ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ 1)
----------
7፤ እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ።
8፤ ነገር ግን #እኛ_ብንሆን_ወይም_ከሰማይ_መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።
@Jesuscrucified

❤1😱1
ጨቅላ ሕፀንና ሙሓመድ
ከዚህ በፊት ነብዩ ሙሓመድ አይሻ ገና የወር አበባዋን ሳታይ በ 9ኝ አመቷ ግብረ ስጋ ግንኙነት ከሷ ጋር እንደፈፀመ በሙግት አይተናል።
ሙሓመድ እንግዲህ ከልጆች ልዩ የተጨማለቀ ፍቅር እንዳለው፣ እንዲያውም አንዳንድ ሰዎች pedophilia ብሎ በ አዕምሮ በሽታ ሰይሞውለታል። ይህ ነገር ግን እውነት ሳይኖረው አይቀርም፤ ምክኒያቱም ከዚህ ቀጥለን የምናየው ታሪክ ሙሓመድ ገና በዳዴ የምትሔድ ጨቅላ ሕፃን አይቶ ለማግባት እንዳሰበ ያሳያል።
#ሲራ_ረሱል_አላህ_በ_ኢብን_ኢሻቅ_ገፅ_311
"ሱሓይሊ, ii.79፡ በ ዩኑስ ሪዋያ ውስጥ እንደዘገበው፣ ነብዩ ሙሓመድ #ኡሙል#ፋድልን የምትባለውን ሴት ገና ጨቅላ ሕፃን ሆና በዳዴ እየሔደች አይቷት እንዲህ ብሎ ነበር፦ "እሷ ካደገችና እኔ በሕይዎት ካለው #አገባታለው።" ነገር ግን እሷ ገና ሳታድግ ሙሓመድ ሞተ.."
እንግዲህ ኢብን ኢሻቅ ይህንን ነገር የፃፈው አንድም የ እስልምና መፅሓፍቶች ሳይፃፉ በፊት ነው። ታማኝና earliest ፅሁፍ ነው።
ልብ በሉ፤
1. ነብዩ ሙሓመድ ይሄን ነገር ሲናገሩ እድሜያቸው ወደ 60 አከባቢ ነው። ልጅቷ ትንሽ አለማደጓ ነው እንጂ የ 70 አመት ሰው ሆኖ አሁንም የ 9 አመት ልጅ ሊያገቡ ነበር ማለት ነው። ማን ያውቃል ከዛም በታች።
2. ጨቅላ ሕፃን እንዳዩ አፍቅሯታል ማለት ነው። attract አርጋቸዋለች ማለት ነው። ማንም ጤነኛ አዕምሮ ያለው ሰው መቼስ በእንደዚህ አይነት በሽታ አይታማም። ሰው ጨቅላ ሕፃን አይቶስ እንዴት ካላገባኋት ይላል??
እውነትም #pedophilia ይሆን ይሁን???

በእስልምና ዙርያ የተጻፉ በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ይህንን ገፅ ይጎብኙ 👇👇👇
http://www.ewnetlehulu.org/am/books/
http://www.ewnetlehulu.org/am/books/
የእኔ ታሪክ (ዶ/ር ማርክ ገብርኤል)
ማርክ ገብርኤል (ሙስጠፋ) በአል-አዝሃር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የእስልምና ታሪክ ፕሮፌሰር የነበሩ ሲሆን የብዙ ተወዳጅ መጻሕፍት ደራሲ ናቸው፡፡ አስደናቂውን ምስክርነታቸውን ያንብቡ… http://www.ewnetlehulu.org/am/testimonies/mark-gabriel/

ሀላል ምግብ ምንድነው?
በሀገራችን ከዚህ ቀደም ባልተለመደ ሁኔታ “ሀላል” የሚል ተቀፅላ ያላቸው ሉኳንዳዎችና ምግቦች እየተበራከቱ መጥተዋል፡፡ የሀላል ምግቦችን ማምረትን በዕቅድ የያዙ ግዙፍ ካምፓኒዎችም ወደ ሀገራችን በመግባት አንዳንዶቹ ሥራ ጀምረዋል፡፡ በዚህ ሁኔታ ክርስቲያኖች ግራ ሲጋቡና ጥያቄዎችን ሲጠይቁ ይታያል፡፡
Read here 👇👇👇
http://www.ewnetlehulu.org/am/forchristians/halal/

http://www.ewnetlehulu.org/am/muhammad/mo_vs_cross/
መሐመድ ለመስቀል የነበረው ጥላቻ
መሐመድ ለመስቀል የነበረው ጥላቻ
ለእስልምና ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት የሚታወቀው “እውነት ለሁሉ” ድረገፅ የሞባይል አፕ ተለቋል፡፡ በድረገፁ ላይ የሚገኙትን ጽሑፎች በቀላሉ ለማንበብና አዳዲስ የሚለቀቁ ጽሑፎችን ለመከታተል አፑን ከጉግል ፕሌይ ያውርዱ፡፡ በዚያውም አምስት ኮከብ ሸልሙን፡፡ Truth for All ብላችሁ ፕሌይ ስቶር ላይ ከፈለጋችሁት ታገኙታላችሁ፡፡ ይህንን ሊንክ ብትጠቀሙ በቀጥታ ያደርሳችኋል፡፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=org.tfa.app
ዩሱፍ ኢስቲትስ የተሰኘው ቅዥቢ ሙስሊም ሰባኪ “የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ከክርስቶስ ልደት በፊት 300 ዓመታትን በመቅደም በታላቁ እስክንድር አማካይነት በሮም ከተማ ተጀመረች” ይላል፡፡ ከአድማጮቹ መካከል አንዳንዶች በአግራሞት ራሳቸውን ሲነቀንቁ “ምን ራሳችሁን ትነቀንቃላችሁ? ኢንተርኔት ላይ አለ እኮ!” የሚል ማሳሰብያ ሲሰጥ ይደመጣል፡፡ ታላቁ እስክንድር ወደ ሮም አልሄደም፤ መሄድ የሚችልበትም ሁኔታ አልነበረም፡፡ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ከክርስቶስ ልደት በፊት እንዳልተጀመረች ለማስረዳት ታሪክን መጥቀስ አያሻም፡፡ ይህንን የማያውቅ ሰው እንደ ዩሱፍ ኢስቲትስ ከእውቀት የጸዳ ሰው ብቻ ነው፡፡ የሚገርመው ነገር ይህ ሰው እስልምናን ከመቀበሉ በፊት ክርስቲያን አገልጋይ እንደነበር መናገሩ ነው፡፡ ሙስሊሞች ግን እንዲህ የማንም መንገደኛ መቀለጃ መሆን አይሰለቻችሁም? https://www.youtube.com/watch?v=vJZUdd0hITw&t=1s
ሰይጣን በሙስሊሞች አፍንጫ ውስጥ
እስልምና ሰው ሠራሽ ሃይማኖት መሆኑን የሚያረጋግጥ አስተምሕሮ
👇👇👇
https://www.ewnetlehulu.org/am/muhammad/satan-in-the-upper-nose/